04/07/2026
ነገ ጠዋት 3:00 ላይ በመስጂዳችን ቅጥር ግቢ የAfter School ተማሪዎቻችን አመታዊ የመዝጊያ ፕሮግራም እና በከተማ አቀፍ ደረጃ መድረሳችንን በመወከል ለተወዳደሩ'ና ላሸነፉ ተማሪዎች የሽልማትና የእውቅና መሰናዶ ተዘጋጅቷል። ስለሆነም የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የመስጂዳችን ጀመዓ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።
የፈላህ መስጅድ ወጣት ጀመዓ