ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara

ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara ወሎ ቤተ አምሐራ በጎአድራጎት ማህበር ከፖለቲካ በፀዳ መልኩ ለወሎ ህዝብ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፍትሀዊ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋቋመው ማህበር ነው።

 ‼️ጥር 25/2018 ዓ.ምበደቡብ ወሎ ኮንበልቻ  ከተማ በቅርብ ርቀት በምትከገኘው ደጋን   ከተማ ውስጥ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ  ለሚገኙ ከወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ጥር 23 /2018 ዓ...
02/02/2026

‼️
ጥር 25/2018 ዓ.ም
በደቡብ ወሎ ኮንበልቻ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትከገኘው ደጋን ከተማ ውስጥ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ ከወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ጥር 23 /2018 ዓ.ም 46 ኩንታል የዳቦ የስንዴ ዱቄት ለ309 ወገኖቻችን የሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ ።
ድጋፍ የተደረገላቸው ወገንችም በችግራቸው ሰአት ድጋፍ ስለተደረገላቸው ከልብ አመስግነዋል በተመሳሳይ በወሎ እና በሸዋ አካባቢዎች ከወለጋ ተፈናቅለው የመጡ ወገኖቻችን በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ የጠቆሙት የወሎ ቤተ አምሐራ የበጎ አድራጎት ስራ አስኪያጅ ወ/ት ሮዛ ሰለሞን የተለመደውን ትብብር እንዲደረግላቸው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጥሪ አድርገዋል።
********,*******,********,********
የወሎ ቤተ አምሐራ የልማትና እና የበጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ ላደረጉት "ትንሿ ፍቅር 592,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ መሆኑን እየገለጽን ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖቻችን ስም ድርጅቱ ከልብ ያመሰግናል።

ጥር 25/2018 ዓ.ም
ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት

✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

 ‼️ጥር 23/2018 ዓ.ምበደቡብ ወሎ ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትከገኜው ኩታበር  ከተማ ውስጥ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ  ለሚገኙ የወለጋ ተፈናቃይ ወገኖቻችን ጥር 21 /2018 ዓ.ም 3...
31/01/2026

‼️
ጥር 23/2018 ዓ.ም
በደቡብ ወሎ ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትከገኜው ኩታበር ከተማ ውስጥ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ የወለጋ ተፈናቃይ ወገኖቻችን ጥር 21 /2018 ዓ.ም 37 ኩንታል የዳቦ የስንዴ ዱቄት ለ247 ወገኖቻችን የሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ ድጋፍ የተደረገላቸው ወገንችም በችግራቸው ሰአት ድጋፍ ስለተደረገላቸው ከልብ አመስግነዋል በተመሳሳይ በወሎ እና በሸዋ አካባቢዎች ከወለጋ ተፈናቅለው የመጡ ወገኖቻችን በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ የጠቆሙት የወሎ ቤተ አምሐራ የበጎ አድራጎት ስራ አስኪያጅ ወ/ት ሮዛ ሰለሞን የተለመደውን ትብብር እንዲደረግላቸው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጥሪ አድርገዋል።
********,*******,********,********
የወሎ ቤተ አምሐራ የልማትና እና የበጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ ላደረጉት የአማራ ማህበር በጀርመን 467,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ መሆኑን እየገለጽን ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖቻችን ስም ድርጅቱ ከልብ ያመሰግናል።

ጥር 23/2018 ዓ.ም
ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት

✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

29/10/2025

ዋግኽምራ ዝቋላ
ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara

ዝቋላ
29/10/2025

ዝቋላ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ለዝቋላ  ወረዳ ለ1075 ወገኖቻችን ድጋፍ ተደረገ❗️ጥቅምት 19  2018                              ✅-Share በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን ዝቋላ ወረዳ  ላይ የወሎ ቤተ...
29/10/2025

ለዝቋላ ወረዳ ለ1075 ወገኖቻችን ድጋፍ ተደረገ❗️
ጥቅምት 19 2018 ✅-Share
በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን ዝቋላ ወረዳ ላይ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት 2 .5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ ለ1075 ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።

የ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በዝቋላ ወረዳ ለተቸገሩ ወገኖች 2.5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡

በድጋፉ የተሳተፉት እናቶች ለተደረገላቸው አስቸኳይ ድጋፍ ወረዳውንም ድርጅቱንም አመስግነው የተቸገረው የማህበረሰብ ክፍል ከፍተኛ በመሆኑ ሌሎች ረጅ ድርጅቶችም በመደገፍ ወገኖቻችንን ልንታደጋቸው ይገባል ብለዋል።

በወረዳው 2017 የክረምት ወራት በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ የክረምት የዝናብ መብዛት ምክንያት በሁሉም ቀበሌ በሚባል ደረጃ የጎርፍ ፣ የበረዶ ፣ የመሬት መንሸራተት ፣ በሽታ እና መሰል ጉዳቶች በሰብል ፣ በእንስሳት ፣ በሰው ህይወት እና በተቋማት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ያስታወሱት የዝቋላ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ታፈሰ በዚህም ምክንያት በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎች ለችግር መጋለጣቸውን ተከትሎ ችግሩን የሚያሳይ መረጃ በቪዲዮ ተዘጋጅቶ የተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በማነጋገር ሀብት ለማፈላለግ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል ብለዋል።

በተደረገው ጥረትም የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና በጎ አድራጎት ድርጅት የወገኖቻችንን ጥሪ ተቀብሎ በምግብ እጥረት ለተቸገሩ ወገኖች የዕለት ምግብ የሚውል 215 ኩንታል ዱቄት ተደራሽ በማድረጉ ከፍተኛ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ያስረከቡት የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና በጎ አድራጎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሮዛ ሰለሞን የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት እና በካናዳ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን (ECNAS) አለም አቀፍ ማህበር (Toronto Hamilton chapters of ECNAS) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለዝቋላ ለተቸገሩ ወገኖች የዕለት ምግብ የሚውል ግምቱ 2.5 ሚሊዮን የሚጠጋ 215 ኩንታል የዕለት ምግብ ለ1,075 አባወራዎች ተደራሽ እየተደረገ መሆኑን ገልፀው ድጋፍ ያደረጉትን በካናዳ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከልብ አመስግነው በቀጣይም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።

በተፈጥሮ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች በወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት የተላከው የምግብ ድጋፍ በዝቋላ ወረዳ ህዝብ ስም ምስጋናቸውን ያቀረቡት የዝቋላ ወረዳ ተቀዳሚ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታፈሰ ሳለፍነው ክረምት በተፈጥሮ አደጋ በማህበረሰቡ ላይ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ ሌሎች ረጅ ድርጅቶች ጭምር ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ጥቅምት 18 2018 ዓ.ም
የ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት

✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

✅-Share በመመድረግ እገዛወን ያሳዩ‼️
የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት
"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

✅ ቴሌግራም 👇
https://t.m/wollobeteamharacharity
https://t.me/+ap-vJd47esI4N2M0

ዋግኽምራ ዝቋላ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara
29/10/2025

ዋግኽምራ ዝቋላ
ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara

  ወሎ ላስታ ላሊበላ2017 ዓ.ምወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara
24/08/2025

ወሎ ላስታ ላሊበላ
2017 ዓ.ም
ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara

ላስታ ወረዳ ለ520 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️ሐምሌ 3/2017 ዓ.ም                  ✅-Share በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ሹምሸሀ ቀበሌ ለሚገኙ ወገኖቻችን 65 ኩን...
10/07/2025

ላስታ ወረዳ ለ520 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️
ሐምሌ 3/2017 ዓ.ም ✅-Share
በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ሹምሸሀ ቀበሌ ለሚገኙ ወገኖቻችን 65 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለ520 ግለሰብ /ለ130 አባውራ/ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል ።

በላስታ ወረዳ እና በቡግና ወረዳ ለከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚገኙ ሲሆን ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ለቡግና ወረዳ በቆብ ቀበሌ እና ቅዱስ ሀርቤ ቀበሌ በ3 ዙር 570 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለ4413 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ያደረገ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በተመሳሳይ በላስታ ወረዳ ለመጀመሪያ ዙር ለ130 አባውራ /520 ግለሰቦች / ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሰብዊ ድጋፍ አድርጓል።

የላስታ ወረዳ ሀላፊ ለዓለም ብርሀኑ ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖች ስም አመስግነው ድጋፉ ካለው ችግር አንፃር በቂ አለመሆኑን ጠቅሰው ድጋፉ ቀጣይ እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈዋል በተመሳሳይ የላስታ ወረዳ ሹምሸሀ የቀበሌ ሀላፊ አቶ አለምየ ጫኔ በዚህ የችግር ወቅት የሹምሸሀ ቀበሌ 130 አባውራ ድጋፍ ስለተደረገልን ከልብ እናመሠግናለን ብለዋል።

የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅትም ይሄ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሳካ የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በኔዘርላንድ የሚገኙ የአማራ ማህበርን ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖች ስም ከልብ ያመሰግናል።

ሐምሌ 3/2017 ዓ.ም
✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

✅-Share በመመድረግ እገዛወን ያሳዩ‼️
የ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት
"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

✅ ቴሌግራም 👇
https://t.m/wollobeteamharacharity
https://t.me/+ap-vJd47esI4N2M0

ላስታ ወረዳ ለ520 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️ሐምሌ 2/2017 ዓ.ም                  ✅-Share በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ሹምሸሀ ቀበሌ ለሚገኙ ወገኖቻችን 65 ኩን...
09/07/2025

ላስታ ወረዳ ለ520 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️
ሐምሌ 2/2017 ዓ.ም ✅-Share
በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ሹምሸሀ ቀበሌ ለሚገኙ ወገኖቻችን 65 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለ520 ግለሰብ /ለ130 አባውራ/ የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል ።

በላስታ ወረዳ እና በቡግና ወረዳ ለከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚገኙ ሲሆን ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ለቡግና ወረዳ በቆብ ቀበሌ እና ቅዱስ ሀርቤ ቀበሌ በ3 ዙር 570 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ለ4413 ግለሰቦች የሰብዓዊ ድጋፍ ያደረገ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በተመሳሳይ በላስታ ወረዳ ለመጀመሪያ ዙር ለ130 አባውራ /520 ግለሰቦች / ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሰብዊ ድጋፍ አድርጓል።

የላስታ ወረዳ ሀላፊ ለዓለም ብርሀኑ ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖች ስም አመስግነው ድጋፉ ካለው ችግር አንፃር በቂ አለመሆኑን ጠቅሰው ድጋፉ ቀጣይ እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈዋል በተመሳሳይ የላስታ ወረዳ ሹምሸሀ የቀበሌ ሀላፊ አቶ አለምየ ጫኔ በዚህ የችግር ወቅት የሹምሸሀ ቀበሌ 130 አባውራ ድጋፍ ስለተደረገልን ከልብ እናመሠግናለን ብለዋል።

የወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅትም ይሄ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሳካ የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በኔዘርላንድ የሚገኙ የአማራ ማህበርን ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖች ስም ከልብ ያመሰግናል።

ሐምሌ 2/2017 ዓ.ም
✅-ድጋፍ ለማድረግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000347415891 "ወሎ ቤተ አምሐራ በጎ አድራጎት ድርጅት" ብሎ ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።

✅-Share በመመድረግ እገዛወን ያሳዩ‼️
የ ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት
"የወሎን መልካም እሴት እናስቀጥላለን"

✅ ቴሌግራም 👇
https://t.m/wollobeteamharacharity
https://t.me/+ap-vJd47esI4N2M0

ላስታ ቡግና ለ3ኛ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️✅-Share በሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ቆብ ቀበሌ ለችግር ለተጋለጡ ለ733 ወገኖቻችን 110 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን የገን...
04/05/2025

ላስታ ቡግና ለ3ኛ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ❗️
✅-Share
በሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ቆብ ቀበሌ ለችግር ለተጋለጡ ለ733 ወገኖቻችን 110 ኩንታል የስንዴ ዱቄት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉት በካናዳ ሀገር ሞንትሪያ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን አማኞች ባደረጉት የገንዘብ ድጋፍ ሲሆን ድጋፍ በተደረገላቸው ወገኖቻችን ስም ከልብ እናመሠግናለን ።

ወሎ ቤተ አምሐራ የልማት እና የበጎ አድራጎት ድርጅት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዙር ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ 1 ኛ ዙር ላስታ ቡግና 230 ኩንታል ለቆብ ቀበሌ እና 230 ኩንታል 1840 ወገኖች እንዲሁም ለቅዱስ ሀርቤ ቀበሌ 230 ኩንታል 1840 ወገኖች ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በ3ኛውም ዙር 110 ኩንታል ለ733 ወገኖች ድጋፍ ተደርጓል ።

አጠቃላይ በላስታ ቡግና ወረዳ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች ከ80,000 በላይ ሲሆኑ መጭው ክረምት ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ ከወዲሁ ለከፋ ችግር ከመጋለጣቸው በፊት በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ወገኖቻችን እና እረጂ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ድርጅቱ ጥሪ ያቀርባል በተለይ በቅርቡ በበረዶ እና በጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው በቡግና ወረዳ ብልባላ ጊዮርጊስ የሚኖሩ ወገኖች አሰረቸኳይ እገዛ ይፈልጋሉ።

ሚያዝያ 26/2017 ዓ.ም

Address

Addis Ababa

Telephone

+251996856611

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ወሎ ቤተ አምሐራ - Wello Bete Amhara:

Share