EBN Ethiopia

EBN Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EBN Ethiopia, Nonprofit Organization, Addis Abeba, Addis Ababa.

ወንጌላውያን ነጋዴዎች ኔትወርክ አማኞች በንግድ እና ሙያ ስፍራቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ፣ በህይወት ምስክርነታቸው ወንጌልን የሚናገሩ እንዲሆኑ በፀሎት ፣ በማማከር ፣በስልጠና፣ የሚያግዝ መንፈሳዊ አገልግሎት ነው።

EBN Empowers Christian enterpreneurs through Training , Coaching and Mentoring so they become a Business As Mission .

11/09/2026
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!ይህ አዲስ ዓመት ለእርስዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሥራዎ የበረከት፣ የዕድገት እና የስኬት ዘመን ይሁንልዎ። አዲሱ ዓመት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሰላ...
11/09/2026

🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ይህ አዲስ ዓመት ለእርስዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሥራዎ የበረከት፣ የዕድገት እና የስኬት ዘመን ይሁንልዎ። አዲሱ ዓመት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሰላምን እና ፍሬያማነትን ይዞልን እንዲመጣ እንመኛለን!

#እንቁጣጣሽ #መልካምአዲስዓመት #2019 #ኢቢኤንኢትዮጵያ #አዲስምዕራፍ #ኢትዮጵያ

⏳ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርተዋል!በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ነጋዴዎች ኔትወርክ (EBN) የተዘጋጀው YES – Youth Empowerment for Success ፕሮግራም የምዝገባ ጊዜ ሊያበቃ ጥቂት ...
04/09/2026

⏳ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርተዋል!

በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ነጋዴዎች ኔትወርክ (EBN) የተዘጋጀው YES – Youth Empowerment for Success ፕሮግራም የምዝገባ ጊዜ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

ይህ ፕሮግራም ወጣቶች በእምነት፣ በእውቀት እና በተግባራዊ ክህሎት እንዲያድጉ የተዘጋጀ ልዩ ዕድል ነው። 🔗 የምዝገባ ሊንክ: https://ebnethiopia.org/index.php/yes-program
📱 ይከተሉን:

በቅርብ ቀን !
01/09/2026

በቅርብ ቀን !

ላለፉት 8 ሳምንታት ሲሰጥ የነበረው የወጣቶች ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ !  ተሳታፊዎች በመጨረሻው ሳምንት የቢዝንስ ፈጠራ ሀሳባቸውን አቅርበዋል ::  የፈጠራ ሀሳብ ያቀረቡበት መንገድ ፣ ያሳ...
31/08/2026

ላለፉት 8 ሳምንታት ሲሰጥ የነበረው የወጣቶች ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ !

ተሳታፊዎች በመጨረሻው ሳምንት የቢዝንስ ፈጠራ ሀሳባቸውን አቅርበዋል :: የፈጠራ ሀሳብ ያቀረቡበት መንገድ ፣ ያሳዩት ቁርጠኝነት እና ያደረጉት ዝግጅት የወደፊት መሪዎችና ስራ ፈጣሪዎች መሆናቸውን በግልጽ ያሳየ ነበር። ለቀረቡት ድንቅ ሀሳቦች እና ላሳዩት ከፍተኛ ጥረት ለሁሉም ተሳታፊዎች ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን! ✨

Eight week youth training program has successfully concluded!

During the final week, participants presented their innovative business ideas. The quality of their presentations, their dedication, and their thorough preparation clearly demonstrated that they are tomorrow’s leaders and entrepreneurs.

We extend our heartfelt gratitude to all participants for their outstanding ideas and remarkable effort! ✨

ተሳታፊዎች ምን አሉ ? 📢 Follow Us on Our Social Medias▶️ YouTube: youtube.com/📘 Facebook: facebook.com/ebnethiopia💼 LinkedIn: l...
22/08/2026

ተሳታፊዎች ምን አሉ ?

📢 Follow Us on Our Social Medias

▶️ YouTube: youtube.com/
📘 Facebook: facebook.com/ebnethiopia
💼 LinkedIn: linkedin.com/company/ebnethiopia
📲 Telegram: t.me/EBN_Ethiopia
🌐 Website: www.ebnethiopia.org

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ሰላም ለሁላችሁ!በፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከሚታወቀው "ሳንቲም ፔይ" (SantimPay) መስራቾች አንዱ የሆነው እና በወንጌል አገልግሎትም በንቃት የሚታወቀው ወጣት አገልጋይ ትንሱ ከሚኪ ጋር...
18/08/2026

ሰላም ለሁላችሁ!

በፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከሚታወቀው "ሳንቲም ፔይ" (SantimPay) መስራቾች አንዱ የሆነው እና በወንጌል አገልግሎትም በንቃት የሚታወቀው ወጣት አገልጋይ ትንሱ ከሚኪ ጋር በስራ እና በክርስትና ሕይወት ዙሪያ ያደረጉትን እጅግ አስተማሪ ቆይታ እንድትከታተሉት ተጋብዛችኋል።

እንደ Evangelical Business Network (EBN) አጋራችን የሆነው ይህ ወጣት በንግዱ ዓለም እና በክርስቲያናዊ ሕይወት መካከል ያለውን ሚዛን እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል ጠቃሚ ሃሳቦችን ይጋራናል።

ፖድካስቱን ለመመልከት እና ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፦

የዚህ ሳምንት እንግዳችን፣ “ሳንቲምፔይ” የተሠኘ የፋይናንሽያል ቴክኖሎጂ ኩባንያን የሚመራው ትንሣኤ ደሳለኝ...

የወንጌላዊያን ነጋዴዎች ኔትወርክ - የኢቢኤን ኢትዮጵያ አማካሪ ቦርድ አባል የሆኑት ወንድም ዘላለም አበበ ከመልካም ፖድካስት ጋር በአመራርና ሜንቶርሺፕ ዙሪያ ያደረጉትን ጠቃሚ ቃለመጠይቅ እን...
15/08/2026

የወንጌላዊያን ነጋዴዎች ኔትወርክ - የኢቢኤን ኢትዮጵያ አማካሪ ቦርድ አባል የሆኑት ወንድም ዘላለም አበበ ከመልካም ፖድካስት ጋር በአመራርና ሜንቶርሺፕ ዙሪያ ያደረጉትን ጠቃሚ ቃለመጠይቅ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን ::

የዚህ ሳምንት የመልካም ፖድካስት እንግዳ ዘላለም አበበ ነው። ከእንግዳችን ዘላለም ጋራ የትምህርት ዝግጅቱን...

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EBN Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to EBN Ethiopia:

Shortcuts

Share