Salvation For All Nations Foundation

Salvation For All Nations Foundation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Salvation For All Nations Foundation, Charitable organisation, Addis Ababa.

“ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”— ምሳሌ 19፥17

“He that hath pity upon the poor lendeth unto the LORD; and that which he hath given will he pay him again.”
— Proverbs 19፥17 (KJV)

ለ 100 ታራሚዎች የአልባሳት ድጋፍ በዱራሜ ማረሚያ ተቋም!!!coming soon
31/07/2026

ለ 100 ታራሚዎች
የአልባሳት ድጋፍ
በዱራሜ ማረሚያ ተቋም!!!
coming soon

የ2018 ዓ.ም  የበጎ አድራጎት ስራችንን የቀጠለ ሲሆን 11 አልባሳት እና 5 ጫማዎችንእንዲሁም ደግሞ ለተማሪዎች የሚውሉ 4የመመገቢያ እቃዎችን ለአንድ ቤተሰብ በስጦታ መልክ አበርክቷል።🌍✨ ...
23/07/2026

የ2018 ዓ.ም የበጎ አድራጎት ስራችንን የቀጠለ ሲሆን
11 አልባሳት እና 5 ጫማዎችን
እንዲሁም ደግሞ ለተማሪዎች የሚውሉ 4የመመገቢያ እቃዎችን ለአንድ ቤተሰብ በስጦታ መልክ አበርክቷል።

🌍✨ ገደብ የሌለውን የክርስቶስን ፍቅር ለሁሉም እናካፍላለን! ✨🌍
No boundaries. No limits. Just the endless love of Christ Jesus — freely given to all! ❤️✝️

📖 "For the love of Christ compels us"
– 2 Corinthians 5:14
💌 Join us in spreading His love to every nation, every heart.

upcoming Event 1000 ሰዎችን እናልብስ!!!!Salvation For All Nations Foundation
05/01/2026

upcoming Event

1000 ሰዎችን እናልብስ!!!!

Salvation For All Nations Foundation

የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን የበጎ አድራጎት ስራችንን ለ ሶስት ተማሪዎች የሚውል የመማሪያ ቦርሳዎችን በመለገስ ጀምረናል!!!🌍✨ ገደብ የሌለውን የክርስቶስን ፍቅር ለሁሉም እናካፍላለን! ✨🌍...
08/12/2025

የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን የበጎ አድራጎት ስራችንን ለ ሶስት ተማሪዎች የሚውል የመማሪያ ቦርሳዎችን በመለገስ ጀምረናል!!!

🌍✨ ገደብ የሌለውን የክርስቶስን ፍቅር ለሁሉም እናካፍላለን! ✨🌍
No boundaries. No limits. Just the endless love of Christ Jesus — freely given to all! ❤️✝️

📖 "For the love of Christ compels us"
– 2 Corinthians 5:14
💌 Join us in spreading His love to every nation, every heart.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salvation For All Nations Foundation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share