03/12/2022
#ሩብ ክፍለ ዘመን ደማቅ አሻራ #
🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 አዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር 25ተኛ ዓመትን በማስመልከት ከወረዳው የፅዳት አስተዳደር ጋር በመተባበር የፅዳት ዘመቻ አደረገ።
የወረዳ 12 አዲስ አበባ ወጣቶቸሰ ማህበር ሰብሳቢ ወጣት ቦና አበራ ይህ ዘመቻ ቀጣይነት እንዳለው የገለፀ ሲሆን ከፅዳቱም ባሻገር የማህበሩን የምስረታ በአል ምክንያተሰ በማድረግ በርካታ ተግባራት እንደሚከናወኑ ገልጿል::
በማጠቃለያው የፅዳት ንቅናቄ ላይ የወረዳ እና የክፍለከተማ አመራሮች ተገኝተዋል
ህዳር 2015ዓ.ም
🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹