የጋዞ ተወላጆች ማህበር Gazo Natives Association

የጋዞ ተወላጆች ማህበር  Gazo Natives Association ጋተማ የመተሳሰብ፣ የመተባበር የአንድነት አርማ
ቅን ልቦና በጎ ህሊና ለበጎ ዓላማ !!!

ወንድማችን፣ጓደኛችን እንታደገው!/////////////////////////////////////////////////////ዲያቆን እና ጠበቃ ፍቃድ አገኘው ይባላል።ትውልዱ በሰሜን ወሎ  በድሮው መቄ...
05/03/2026

ወንድማችን፣ጓደኛችን እንታደገው!
/////////////////////////////////////////////////////
ዲያቆን እና ጠበቃ ፍቃድ አገኘው ይባላል።ትውልዱ በሰሜን ወሎ በድሮው መቄት ወረዳ 031 ቀበሌ በአሁኑ ጋዞ ወረዳ 015 ቀበሌ ዋሮ ቅ/ሚካኤል ደብር ሲሆን መደበኛ ትምህርቱን
# ከ1-2 ዋሮ ሻሪያው አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ 3ኛ -6ኛ ቦያ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ7ኛ - 10ኛ እስታይሽ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ11ኛ -12ኛ ኮን ሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ት/ቤት
የተማረ ሲሆን የመጀመሪያ ድግሪውን በሕግ ከደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ተመርቋል።

ዩንቨርስቲ በነበረበት ወቅት ከህግ ትምህርቱ ጎን ለጎን በመንፈሳዊ ዘርፍም ተምሮ በድቁና ማእረግ ተመርቆ ወቷል። ከተመረቀ በሗላም መጀመሪያ ጎንደር ከዛም በሰሜን ወሎ ኮን ከተማ በአቃቢ ህግነት ለወገኑ ለፍትህ ሲከራከር፣በጎን እናት ቤተክርስቲያንን እያገለገለ፣ደካማ እናት አባቱንም እየደጎመ ከትምህርት በሗላ ያለውን የህይወት ምእራፍ ቀጠለ።

ፍቃድ ትልቅ ህልም የነበረው ወጣት ስለነበር ትዳር መሰረተ፣ የልጅ አባት ለመሆንም በቃ። ፍቃድ አገኘው እዚህ ደረጃ ከመድረሱ በፊት በተለይ ትምህርቱን እስከሚጨርስበት ድረስ ብዙ ውጣ ውረድ የገጠመው ቢሆንም ሁሉንም አሸንፎ በአለማዊም፣በመንፈሳዊም ተምሮ ሃገሩን እያገለገለ፣ቤተሰብ እየረዳ፣ ትዳር መስርቶ፣ልጅም ወልዶ ፈተናዎችንም አሸንፎ ጥሩ ኑሮ መኖር ጀምሮ ነበር።ህይወት አንዳንድ ጊዜ ወደ የት እንደምትመራን አይታወቅም እና ምክኒያቱ በውል ባልታወቀ ሁኔታ የጤና እክል ገጠመው።

ትናንት ለፍትህ ሲከራከር፣እናት ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግል፣ቤተሰቦቹን ሲረዳ የነበረው፣የልጅ አባት የነበረው ተስፈኛው ፍቃድ ስራ አቋረጠ፣ከሚወደው የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ተለየ፣ቤተሰብ ሲረዳ የነበረው ፍቃድ በግልባጩ ከሰው እርዳታ የሚጠብቅ ለመሆን በቃ። ያለፉትን አራት አመታት ቤተሰቦቹ እና የተወሰኑ የቅርብ ጓደኖቹ ብዙ ደከሙ፣ ነገር ግን ፈቃድ ሊሻለው አልቻለም። ይህን ሁኔታን የሰሙ የተወሰኑ የቀድሞ አብረውት የተማሩ ጓደኞቹ ወደ አዲስ አበባ እንድመጣ አድርገው ቤት ተከራይተው ያለበትን ሁኔታ ለመከታተል ተሞክሮ ነበር።

ፍቃድ አሁን ላይ ያለበት ሁኔታ የሚያሳየው ውስብስብ የሆነ የጤና እክል እንደገጠመው እና ይህንንም ለማስተካከል
# የሳይካትሪስት
# ሳይኮሎጅ
#-የህክምና ትሪትመንት እንደሚያስፈልገው ፣ ጊዜም ሊወስድ እንደሚችል እና በትንሹ ለጊዜው እስከ 200,000 ሽ ብር እንደሚያስፈልግ ስለተረዳን ይህ ደግሞ በተወሰኑ ጓደኞቹ ብቻ የሚሸፈን ባለመሆኑ፣ ጓደኛችን ወደ ነበረበት ሁኔታ ለመመለስ ዋናው ስራ የእግዚያብሄር ሆኖ ከእግዚያብሄር በታች የሚቻለውን ለመሞከር አሁን ጉዳዩን በቅርብ ከምንከታተለው ጓደኞቹ አቅም በላይ ሆኖ በመገኘቱ ጉዳዩን ወደ ህዝብ ለማውጣት ተገደናል።ስለሆነም ቀድሞ አብራችሁ የተማራችሁ የክፍል ጓደኞቹ፣የሃገሩ ልጆች፣ፍቃድን በአንድም በሌላም አጋጣሚ የምታውቁ እህት ወንድሞች እና ኢትዮጵያዊያን
#-ፍቃድን ማዳን በአንድ በኩል ፍቃድንእና የእሱን እርዳታ የሚፈልጉ ቤተሰቦቹን መታደግ በሌላ በኩል የሰውን ልጅ በህይወት እያለ መታደግ የሚሰጠውን የህሊና እረፍት ግምት ውስጥ በማስገባት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉልን በእግዚያብሄር ስም እንጠይቃለን።

ጓደኞቹ

Telegram link.
https://t.me/+ieYP37QBDC8yNzg0
#ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥሮች:

0980135413 ሃብትየ መከተ
0921919432 ያረጋል አለምሰው
0926100976 ፍቃዱ የማታው
0920224033 አብርሐም ሞገስ

Account No: 1000750998619
ፍቃዱ የማታው እና ወይም መንግስት አዋዬ

ወንድማችን እንታደገው!ዲያቆን እና ጠበቃ ፍቃድ አገኘው ይባላል። ትውልዱ በሰሜን ወሎ  በድሮው መቄት ወረዳ  031 ቀበሌ  በአሁኑ ጋዞ ወረዳ 015 ቀበሌ ዋሮ ቅ/ሚካኤል ደብር ሲሆን  መደበ...
04/03/2026

ወንድማችን እንታደገው!

ዲያቆን እና ጠበቃ ፍቃድ አገኘው ይባላል። ትውልዱ በሰሜን ወሎ በድሮው መቄት ወረዳ 031 ቀበሌ በአሁኑ ጋዞ ወረዳ 015 ቀበሌ ዋሮ ቅ/ሚካኤል ደብር ሲሆን መደበኛ ትምህርቱን
ከ1-2 ዋሮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ 3ኛ -6ኛ ቦያ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ7ኛ - 10ኛ እስታይሽ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ከ11ኛ -12ኛ ኮን ሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ት/ቤት
የተማረ ሲሆን የመጀመሪያ ድግሪውን በሕግ ከደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ተመርቋል።

ዩንቨርስቲ በነበረበት ወቅት ከህግ ትምህርቱ ጎን ለጎን በመንፈሳዊ ዘርፍም ተምሮ በድቁና ማእረግ ተመርቆ ወቷል። ከተመረቀ በሗላም መጀመሪያ ጎንደር ከዛም በሰሜን ወሎ ኮን ከተማ በአቃቢ ህግነት ለወገኑ ለፍትህ ሲከራከር፣በጎን እናት ቤተክርስቲያንን እያገለገለ፣ደካማ እናት አባቱንም እየደጎመ ከትምህርት በሗላ ያለውን የህይወት ምእራፍ ቀጠለ።

ፍቃድ ትልቅ ህልም የነበረው ወጣት ስለነበር ትዳር መሰረተ፣ የልጅ አባት ለመሆንም በቃ። ፍቃድ አገኘው እዚህ ደረጃ ከመድረሱ በፊት በተለይ ትምህርቱን እስከሚጨርስበት ድረስ ብዙ ውጣ ውረድ የገጠመው ቢሆንም ሁሉንም አሸንፎ በአለማዊም፣በመንፈሳዊም ተምሮ ሃገሩን እያገለገለ፣ቤተሰብ እየረዳ፣ ትዳር መስርቶ፣ልጅም ወልዶ ፈተናዎችንም አሸንፎ ጥሩ ኑሮ መኖር ጀምሮ ነበር።ህይወት አንዳንድ ጊዜ ወደ የት እንደምትመራን አይታወቅም እና ምክኒያቱ በውል ባልታወቀ ሁኔታ የጤና እክል ገጠመው።

ትናንት ለፍትህ ሲከራከር፣እናት ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግል፣ቤተሰቦቹን ሲረዳ የነበረው፣የልጅ አባት የነበረው ተስፈኛው ፍቃድ ስራ አቋረጠ፣ከሚወደው የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ተለየ፣ቤተሰብ ሲረዳ የነበረው ፍቃድ በግልባጩ ከሰው እርዳታ የሚጠብቅ ለመሆን በቃ። ያለፉትን አራት አመታት ቤተሰቦቹ እና የተወሰኑ የቅርብ ጓደኖቹ ብዙ ደከሙ፣ ነገር ግን ፈቃድ ሊሻለው አልቻለም። ይህን ሁኔታን የሰሙ የተወሰኑ የቀድሞ አብረውት የተማሩ ጓደኞቹ ወደ አዲስ አበባ እንድመጣ አድርገው ቤት ተከራይተው ያለበትን ሁኔታ ለመከታተል ተሞክሮ ነበር።

ፍቃድ አሁን ላይ ያለበት ሁኔታ የሚያሳየው ውስብስብ የሆነ የጤና እክል እንደገጠመው እና ይህንንም ለማስተካከል
# የሳይካትሪስት
# ሳይኮሎጅ
#-የህክምና ትሪትመንት እንደሚያስፈልገው ፣ ጊዜም ሊወስድ እንደሚችል እና በትንሹ ለጊዜው እስከ 200,000 ሽ ብር እንደሚያስፈልግ ስለተረዳን ይህ ደግሞ በተወሰኑ ጓደኞቹ ብቻ የሚሸፈን ባለመሆኑ፣ ጓደኛችን ወደ ነበረበት ሁኔታ ለመመለስ ዋናው ስራ የእግዚያብሄር ሆኖ ከእግዚያብሄር በታች የሚቻለውን ለመሞከር አሁን ጉዳዩን በቅርብ ከምንከታተለው ጓደኞቹ አቅም በላይ ሆኖ በመገኘቱ ጉዳዩን ወደ ህዝብ ለማውጣት ተገደናል።ስለሆነም ቀድሞ አብራችሁ የተማራችሁ የክፍል ጓደኞቹ፣የሃገሩ ልጆች፣ፍቃድን በአንድም በሌላም አጋጣሚ የምታውቁ እህት ወንድሞች እና ኢትዮጵያዊያን
#ፍቃዱን ማዳን በአንድ በኩል ፍቃድንእና የእሱን እርዳታ የሚፈልጉ ቤተሰቦቹን መታደግ በሌላ በኩል የሰውን ልጅ በህይወት እያለ መታደግ የሚሰጠውን የህሊና እረፍት ግምት ውስጥ በማስገባት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉልን በእግዚያብሄር ስም እንጠይቃለን።

ጓደኞቹ

Telegram link.
https://t.me/+ieYP37QBDC8yNzg0

#ለበለጠ መረጃ ስልክ:-

0980135413 ሃብትየ መከተ
0921919432 ያረጋል አለምሰው
09261000976. ፍቃዱ የማታው
0920224033 አብርሃም ሞገስ
account no. 1000750998619
ፍቃዱ የማታው እና ወይም መንግስት አዋየ

የጋዞ ተወላጆች ማህበር ከአባላቱ፣ ደጋፊዎቹና ቅን ልብ ያላቸው መልካም ሰዎች ያሰባሰበውን 253,000 ብር ለእስታይሽ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና የባር ኪዳነ ምህረት ቤተክ...
04/03/2026

የጋዞ ተወላጆች ማህበር ከአባላቱ፣ ደጋፊዎቹና ቅን ልብ ያላቸው መልካም ሰዎች ያሰባሰበውን 253,000 ብር ለእስታይሽ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና የባር ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ አስረከበ።
ርክክቡም ለእስታይሽ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዋና በር ስራ የሚውል = 183,000 ብር ሲሆን ለየባር ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ደግሞ በ70,100 ብር ንዋዬ ቅድሳትን በመግዛት ተከናውኗል።

የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊዎች ሁሉ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ።

የገንዘብ ድጋፍ የበረከቱ ተሳታፊዎች ዝርዝር :

የካቲት 8/2018 - የካቲት 11/2018

1. አበበ ምህረቱ ..............1000
2. ጋተማ.........................10,335
3. ለገሰ ሲሳይ ከእነቤተሰቡ...3000
4. ሀብትዬ መከተ...............1000
5. ያረጋል አለምሰዉ............1000
6. ዮናስ ገበየው ................25,000
7. ቤቲ ድንቁ.....................1000
8. ፅጌ ጌታወዳጅ...............500
9. ፍቃዱ ጌታወዳጅ............1000
10. በዛብህ መንገሻ............2000
11. ፍሰሃ ታደሰ..................1000
12. ማዕረግ ታደሰ.................1000
13. አልታሰብ መላኬ...........1000
14. ዲ/ን ፍቅረማሪያም........1000
15. ወርቅነሽ አስራት ..........20,000
16. ሚኪያስ አዉቀነዉ.........5000
17. መሰለ ደምሌ...............1500
18. ምስጋናው ደጉ..............4000
19. ታደሰ መጋቢ ......1000
20. በዛብህ መንገሻ (ከዘመድ)..1500
21. አብርሃም ሞገስ ............3000
22. ደስታው ተመስገን .........3000
23.መንግስት አዋዬ.............1500
24. ሰላማዊት ሀብታሙ .......1500
25. መሳፍንት አከለ............1000
26. ባዩሽ አሰፋ .................2500
27. ያለለት ይሁነዉ.............2000
28. ሙሉ ተስፋ..................500
29. አባይ ሞገስ ................5000
30. ደምሌ ፈቀደ................1000
31. ምስክር ተስፋው ...........1000
32. እሱባለው ሰጠ.............1000
33. ንግስት አየነው .............5000
34. ሀረግ አየነው ...............5000
35. ታዘበው ወርቁ ..............5000
36.ታዬ ታደሰ....................1000
37. አጋዥ ጌታወዳጅ ..........1500
38.መሳይ ደሳለ .................1500
39.ኢ/ር ወንድምነዉ...........5000
40. ፍቃዱ የማታዉ...............500
41. ደስታው አለም................4000
42. ባዬ አሰፌ.....................1000
43. ሳባነሽ ተካ....................1000
44. መልካም እንዳለው ...........500
45. ማንደፍሮ ወርቁ................1500
46. ቤቲ ዳኛው ...................30,000
47. መኮነን ዳኛው .............. 1000
48. ሀሴት ሞላ .................. 1000
49. ፍቅር መላኩ ............... 2000
50. ሰፊና ቢራራ .................1000
51. መልካም ተስፋዬ...........1000
52. ተስፋዬ አባተ.................5000
53. አንደበት ጌጡ...............2000
54. መቋሚያው ምስጋናዉ....1500
55.ሱራፌል አድማሱ ...ወርቅ..5000
56. ቤቴል ሱራፌል ....ወርቅ...5000
57. ኖላዊ(ፑቲን )ሱራፌል..ወርቅ.5000
58. ራማ ሱራፌል .....ወርቅ.....5000
59.ማርዬ ተፈራ ....................2500
60. ያረጋል ሞላ...................5000
61. ቤተልሄም አታለል.............1000
62. እሰዬ ደሳለ...................1000
63. ባዩሽ አለማየዉ...............500
64.የወርቅነሽ ጓድኞች ..........1300
65. ያሬድ ሲሳይ .................1000
66. ሲሳይ ሰርጉ .................2000
67. ማስሬ ዘሩ...................1000
68. ስሜን ሚካኤል ያዉቃል ..20,465
69. አስቻለ ደርብ. ......... ..... 1000
70. አበራ ጌትነት ሰጠኝ........3,000
71. አብይ ጌታዬ................ 3500
72. በላይ ማናዬ..............2000
73. ጌትነት ተመስገን .........5000
ድምር= 253,000

https://t.me/+lmamztie4Y1iOTU0

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል። እኛ ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" መፅሐፈ ነህምያ 2:20    የገንዘብ ድጋፍ:   የካቲት 8/2018 - የካቲት 11/20181. አበበ ምህረቱ .........
19/02/2026

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል። እኛ ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" መፅሐፈ ነህምያ 2:20

የገንዘብ ድጋፍ:

የካቲት 8/2018 - የካቲት 11/2018

1. አበበ ምህረቱ ..............1000
2. ጋተማ.........................10,000
3. ለገሰ ሲሳይ ከእነቤተሰቡ...3000
4. ሀብትዬ መከተ...............1000
5. ያረጋል አለምሰዉ............1000
6. ዮናስ ገበየው ................25,000
7. ቤቲ ድንቁ.....................1000.
8. ፅጌ ጌታወዳጅ...............500.
9. ፈቃዱ ጌታወዳጅ............1000
10. በዛብህ መንገሻ............2000
11. ፍሰሃ ታደሰ..................1000
12. ማረግ ታደሰ.................1000
13. አልታሰብ መላኬ...........1000
14. ዲ/ን ፍቅረማሪያም........1000
15. ወርቅነሽ አስራት ..........20,000
16. ሚኪያስ አዉቀነዉ.........5000
17. መሰለ ደምሌ...............1500
18. ምስጋናው ደጉ..............4000
19. ታደሰ መጋቢ ......1000
20. በዛብህ መንገሻ (ከዘመድ)..1500
21. አብረሃም ሞገስ ............3000
22. ደስታው ተመስገን .........3000
23.መንግስት አዋዬ.............1500
24. ሰላማዊት ሀብታሙ .......1500
25. መሳፍንት አከለ............1000
26. ባዩሽ አሰፋ .................2500
27. ያለለት ይሁነዉ.............2000
28. ሙሉ ተስፋ..................500
29. አባይ ሞገስ ................5000
30. ደምሌ ፈቀደ................1000
31. ምስክር ተስፋው ...........1000
32. እሱባለው ሰጠ.............1000
33. ንግስት አየነው .............5000
34. ሀረግ አየነው ...............5000
35. ታዘበው ወርቁ ..............5000
36.ታዬ ታደሰ....................1000
37. አጋዥ ጌታወዳጅ ..........1500
38.መሳይ ደሳለ .................1500
39.ኢ/ር ወንድምነዉ...........5000
40. ፍቃዱ የማታዉ...............500
41. ደስታው አለም................4000
42. ባዬ አሰፌ.....................1000
43.,ሳባነሽ ተካ....................1000
44. መልካም እንዳለው ...........500
45. ማንደፍሮ ወርቁ................1500
46. ቤቲ ዳኛው ...................30,000
47. መኮነን ዳኛው .............. 1000
48. ሀሴት ሞላ .................. 1000
49. ፍቅር መላኩ ............... 2000
50. ሰፊና ቢራራ .................1000
51. መልካም ተስፋዬ...........1000
52. ተስፋዬ አባተ.................5000
53. አንደበት ጌጡ...............2000
54. መቋሚያው ምስጋናዉ....1500
55.ሱራፌል አድማሱ ...ወርቅ..5000
56.ቤቴል ሱራፌል ....ወርቅ...5000
57. ኖላዊ(ፑቲን )ሱራፌል..ወርቅ.5000
58. ራማ ሱራፌል .....ወርቅ.....5000
59.ማርዬ ተፈራ ....................2500
60. ያረጋል ሞላ...................5000
61. ቤተልሄም አታለለ.............1000
62. እስዬ ደሳለ...................1000
63. ባዩሽ አለማየዉ...............500
64.የወርቅነሽ ጓድኞች ..........1300
65. ያሬድ ሲሳይ .................1000
66. ሲሳይ ሰርጉ .................2000
67. ማስሬ ዘሩ...................1000
68.ስሜን ሚካኤል ያዉቃል ..20,465
69. አስቻለ ደርብ ............... 1000
70. አበራ ጌትነት ............... 3000
71. አብይ ጌታዬ ................... 3500
ድምር= 244,765

አካውንት:

1000461589972

የጋዞ ተወላጆች ማህበር

ለእስታይሽ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤልና

የባር ኪዳነምህረት አድባራት ድጋፍ
https://t.me/+lmamztie4Y1iOTU0

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል። እኛ ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" መፅሐፈ ነህምያ 2:20    የገንዘብ ድጋፍ:   የካቲት 8/2018 - የካቲት 11/20181. አበበ ምህረቱ .........
17/02/2026

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል። እኛ ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" መፅሐፈ ነህምያ 2:20

የገንዘብ ድጋፍ:

የካቲት 8/2018 - የካቲት 11/2018

1. አበበ ምህረቱ ..............1000
2. ጋተማ.........................10,000
3. ለገሰ ሲሳይ ከእነቤተሰቡ...3000
4. ሀብትዬ መከተ...............1000
5. ያረጋል አለምሰዉ............1000
6. ዮናስ ገበየው ................10,000
7. ቤቲ ድንቁ.....................1000.
8. ፅጌ ጌታወዳጅ...............500.
9. ፈቃዱ ጌታወዳጅ............1000
10. በዛብህ መንገሻ............1200
11. ፍሰሃ ታደሰ..................1000
12. ማረግ ታደሰ.................1000
13. አልታሰብ መላኬ...........1000
14. ዲ/ን ፍቅረማሪያም........1000
15. ወርቅነሽ አስራት ..........20,000
16. ሚኪያስ አዉቀነዉ.........5000
17. መሰለ ደምሌ...............1500
18. ምስጋናው ደጉ..............4000
19. ታደሰ መጋቢ ......1000
20. በዛብህ መንገሻ (ከዘመድ)..1500
21. አብረሃም ሞገስ ............3000
22. ደስታው ተመስገን .........3000
23.መንግስት አዋዬ.............1500
24. ሰላማዊት ሀብታሙ .......1500
25. መሳፍንት አከለ............1000
26. ባዩሽ አሰፋ .................2500
27. ያለለት ይሁነዉ.............2000
28. ሙሉ ተስፋ..................500
29. አባይ ሞገስ ................5000
30. ደምሌ ፈቀደ................1000
31. ምስክር ተስፋው ...........1000
32. እሱባለው ሰጠ.............1000
33. ንግስት አየነው .............5000
34. ሀረግ አየነው ...............5000
35. ታዘበው ወርቁ ..............5000
36.ታዬ ታደሰ....................1000
37. አጋዥ ጌታወዳጅ ..........1500
38.መሳይ ደሳለ .................500
39.ኢ/ር ወንድምነዉ...........5000
40. ፍቃዱ የማታዉ...............500
41. ደስታው አለም................4000
42. ባዬ አሰፌ.....................1000
43.,ሳባነሽ ተካ....................1000
44. መልካም እንዳለው ...........500
45. ማንደፍሮ ወርቁ................1500
46. ቤቲ ዳኛው ...................29,000

ድምር= 150,200

https://t.me/+lmamztie4Y1iOTU0

የበረከት ተሳትፎ ጥሪለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ  እምነት ተከታዮች በሙሉ በተለይም ደግሞ ለእስታይሽ እና አካባቢው ተወላጆች ጉዳዩ :-በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የሚገኙ የእስታይሽ ...
13/02/2026

የበረከት ተሳትፎ ጥሪ

ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ በተለይም ደግሞ ለእስታይሽ እና አካባቢው ተወላጆች

ጉዳዩ :-በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የሚገኙ የእስታይሽ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታን እና የየባር ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያንን ለማገዝ የቀረበ ጥሪ:

ህንጻ ቤተክርስቲያን በ2010 ዓ•ም የተጀመረ በጋዞ ወረዳ እና በደጋማው አካባቢ የመጀመሪያው #ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን ነው። ይህ ህንጻ ቤተክርስቲያን ሲጠናቀቅ ለእምነቱ ተከታዮች ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው እድገት የበኩሉን ሚና የሚጫወት እንድሁም አካባቢው ላይ በቀጣይ ለሚሰሩ አብያተ ክርስቲያናት እንደ ሞዴል የሚወሰድ ትልቅ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ነው። ይህ ታላቅ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የአካባቢው ምእመን በሚያደርገው ያላቋረጠ የገንዘብ ፣ሀሳብ እና ጉልበት ድጋፍ አብዛኛው ግንባታ ስራው በመገባደድ ላይ ይገኛል።ሆኖም ግን ህንጻ ቤተክርስቲያኑ ከተጀመረ ጀምሮ መጀመሪያ ላይ ኮሮና ቀጥሎም የተከሰቱት ያላቋረጡ ተከታታይ ጦርነቶች በስራው ላይ ተጽዕኖ ማሳደራቸው አልቀረም።

ሁለተኛዋ ቤተክርስቲያን በዚሁ ጋዞ ወረዳ የምትገኝ ስትሆን ቤተክርስቲያኗ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያላት ነገር ግን ከአራት መቶ ዓመታት በፊት በነበረ የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት እንድትቃጠል እና እንድትወድም ተደርጋ ከበርካታ መቶ አመታቶች በኋላ በቅርቡ በ2010 ዓ.ም እንደገና የተሰራች ነገር ግን ያላት ምእመን በጣም ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ ቤተክርስቲያኗ በአግባቡ ያልተሰራች ከመሆኗ በላይ ካህናት ሲቀድሱ የሚለብሱት አልባሳት እንኳ እንደሌላቸው ተረድተናል።

እነዚህ እና መሰል ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት (ጋተማ) ከተመሰረተበት አላማ አንዱ የአካባቢያችን ማህበረሰብ በሚያደርጋቸው ማህበራዊ ተሳትፎዎች ማበረታታት፣በምንችለው ማገዝ እና ለህዝባችን አርአያ ሆኖ መገኘት በመሆኑ ለእስታይሽ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቢያንስ አንድ በር ግምት እስከ150,000 ብር እና ለየባር ኪዳነ ምህረት የማስቀደሻ ልብስ ፣መስቀል፣ጥላ ወዘተ ለማሟላት ቢያንስ 50,000 ብር በጠቅላላ በትንሹ 200,000 (ሁለት መቶ ሺ) ብር ማህበራችን ለእነዚህ ሁለት አቢያተ ክርስቲያናት አባላቱን ፣የአካባቢው ተወላጆችን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን እና በጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያዊያንን በማስተባበር ድጋፍ ለማድረግ ከፊታችን እሁድ የካቲት 8/2018 እስከ የካቲት 10/2018 ዓ•ም ለተከታታይ ሶስት ቀን በ Telegram እንደሁኔታው በሌሎችም መሰል ፕላት ፎርሞች የገቢ ማሰባሰብ ስራ ይሰራል። በመሆኑም በእነዚህ ሶስት ቀናቶች የታሰበው እቅድ ይሳካ ዘንድ የአካባቢው ተወላጆችን እና የእምነቱ ተከታዮችን ከወድሁ በመጋበዝ እና ወደ ጋዞ ተወላጆች ማህበር የቴሌግራም ገጽ ከወድሁ እንድወዳጁ በማድረግ በእለቱም ሁሉም የሚችለውን ድጋፍ እንድናደርግ ተቋማችን ጋዞ ተወላጆች ማህበር የከበረ ጥሪውን እያቀረበ የፕሮግራሙን ቅደም ተከተል በተመለከተ በቀጣይ በአስተባባሪ ኮሚቴው በኩል የሚገለጽ ይሆናል።

የጋተማ Telegram link
https://t.me/+lmamztie4Y1iOTU0

ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥሮች:
0920224033
0922627766
0913601493
0907555533

"ጋተማ የመተሳሰብ፣ የመተባበር የአንድነት አርማ።"

Address

Addis Ababa

Telephone

+251907555533

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጋዞ ተወላጆች ማህበር Gazo Natives Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የጋዞ ተወላጆች ማህበር Gazo Natives Association:

Shortcuts

Share