14/05/2023
ሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርዓን ሂፍዝ የትላዋና የአዛን ውድድር ሽልማት በልዩ ሁኔታ በተሻላ አግባብ የ2023 የምካሄድ መሆኑን እናበስራለን፡፡
ሕዝባችንም ወቅቱ ስደርስ አስፈላጊው መረጃ በየጊዜው የምሰጥ ስሆን ለዚህ ግዙፍ ሀገራዊ እና ሀይማኖታዊ ፋይዳው ከፍ ያለውን ፕሮግራም ዓመታዊ ሆኖ እንድቀጥል ስለተሳካ እንኳን ደስ አላችሁ አንኳን ደስ አለን፡፡
جمعية زيد بن ثابت لتحفيظ القرآن الكريم بإثيوبيا