Youth for peace and security Africa ethiopia network

Call Directions

Youth for peace and security Africa ethiopia network Peace building ,conflict resolution,

23/07/2026

አሁን ኢትዮጵያ የምትመራበት የህዝብ ቁጥር የ20 አመት ነው

23/07/2026

ለብሄራዊ መግባባትና ለዜጎች እኩልነት መሰረት የህዝብ ቁጥር መረጋገጥ ይኖርበታል ።
የዛሬ 20 አመት በተደረገ የህዝብ ቆጠራ አሁን እንደ ቁጥር አያገለግልም

23/07/2026

ከህገ መንግስት ውጭ የሚከወን የትኛውም መግባባት ሌላ ሀገራዊ ትርምስ ከመፍጠር ውጭ ጠብ የሚል መላ አያመጣም ።

23/07/2026

ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ደህንነቷ ለማረጋገጥ በህገመንግስቱ የተመራ ብሄራዊ መግባባት ማድረግ አለበሰት ።

09/06/2026

ሰላም የሚሆነው መንግስት ጦርነት ሲያቐም ነው

29/04/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ahmed Emam Seid, Defaru Mola

18/03/2026
peace and security
28/11/2025

peace and security

የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች ከ ኢትዮጵያ ከሱዳን ከጅቡቲ ኤርትራ ሱማሊያ በአንድነት አሁን በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የቅኝ አገዛዝ ስርአት ማስወገድ ይኖርባቿል ።ቅኝ ገዢዎቹ የውስጥና የውጭ ናቸው...
12/11/2025

የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች ከ ኢትዮጵያ ከሱዳን ከጅቡቲ ኤርትራ
ሱማሊያ በአንድነት አሁን በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የቅኝ አገዛዝ ስርአት ማስወገድ ይኖርባቿል ።ቅኝ ገዢዎቹ የውስጥና የውጭ ናቸው ።የውስጦች ለውጮቹ አሻንጉሊት ናቸው ።ህዝባቸውን ሀገራቸውን ለምእራቦች በርካሽ የሚሸጡት ናቸው ።የሁሉም ሀገሮች መሪዎች የየተባበሩት አረብ ኢሜሬት (የእንግሊዝ) የሳውዲ (የአሜሪካ)ናቸው ። ስለዚ ሁሉም ወጣት ለሀገሩ ለበህዝቡ እና ለፍሪካዊ መንነቱ አርበኛ መሆን አለበት ።
አፍሪካ ውህደት የሚጀምረው ከምስራቅ መሆኑ ስለታወቀ ይሄ እንዳይሆን የእርስ በርስ ግጭት ጠላቶቻችን እየፈጠሩ ነው ።ለዚ ባለመተባበር እና መጀመሪያ የውስጡን ከዛ የውጩን በአርበኝነት መዋጋት ያስፈልጋል ።

The new generation of youths will make africa safe and united.The current leaders are corrupt and cannot excute the lega...
12/11/2025

The new generation of youths will make africa safe and united.
The current leaders are corrupt and cannot excute the legacy of
kwamin Nkuroma .
he said unification of africa is only possible through ethiopia .
let all africans be active in the conflicts in ethiopia and east africa .The disentegration of ethiopia project is running by two forces ,Forces with in ethiopia and foreigners who benefit from bandas with in so .So all youts be active in all east africa ,kick out the enemies with in first by any means ,and we shall fight foreign enemies after.So this is time to unite youths (al shebabs) from Ethiopia ,somaliya ,sudan ,Eritrea ,and kenya .we have one goal to live in our anscesters foot .to return our land ,to fight enemies patrioticaly .unite yourself for liberation of africa .
Djibute ,ethiopia ,sudan ,and kenya are under colonial rulers .The leaders are only pupets or defactos for western colonialists .
united areb imirate (united kingdom )and KSA is (US A).

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911488823

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Youth for peace and security Africa ethiopia network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share