ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል /Gergesenon Center For Support And Reh

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል /Gergesenon Center For Support And Reh

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል /Gergesenon Center For Support And Reh Gergesenon Mental Rehabilitation Center is an indigenous charity set up to help our needy and poor p

እኛን ለመደገፍ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000156009478 ወይም 1000003785495 በአዋሽ ባንክ 01308227356200 በአቢሲኒያ ባንክ 1219 በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ G8888 መደገፍ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

የኪዳነምህረት ዝክርየኪዳነምህረትን በዓል ምክንያት በማድረግ ለህሙማን የምሳ ምገባ ስላደረጋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን። ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ...
22/08/2026

የኪዳነምህረት ዝክር
የኪዳነምህረትን በዓል ምክንያት በማድረግ ለህሙማን የምሳ ምገባ ስላደረጋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

አቶ ቶማስ ተካ እና ሶስት ጓደኞቹ የኪዳነምህረትን ዕለት ምክንያት በማድረግ ህሙማንን በመመገብ የአንድ መቶ ሺ (100,000) ብር ድጋፍ አድርገውልናል። ከልብ እናመሰግናለን!ጌርጌሴኖን የአዕ...
22/08/2026

አቶ ቶማስ ተካ እና ሶስት ጓደኞቹ የኪዳነምህረትን ዕለት ምክንያት በማድረግ ህሙማንን በመመገብ የአንድ መቶ ሺ (100,000) ብር ድጋፍ አድርገውልናል። ከልብ እናመሰግናለን!

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለበዓል መዋያ ህሙማንን መደገፍ ለምትፈልጉ በሙሉ አቅማችሁ በፈቀደው ከጎናችን እንድትቆሙ በህሙማኑ ስም ጥሪያችንን ...
21/08/2026

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለበዓል መዋያ ህሙማንን መደገፍ ለምትፈልጉ በሙሉ አቅማችሁ በፈቀደው ከጎናችን እንድትቆሙ በህሙማኑ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

የወንድማችን ሺፋ ሲርሞላ መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን በመጎብኘት ሰደቃ አድርገዋል ።የወንድማችንን ነፍስ አላህ በጀነት ያኑርልን!በግልም ሆነ በማህበር...
17/08/2026

የወንድማችን ሺፋ ሲርሞላ መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን በመጎብኘት ሰደቃ አድርገዋል ።
የወንድማችንን ነፍስ አላህ በጀነት ያኑርልን!

በግልም ሆነ በማህበር በመምጣት የተለያዩ ዝግጅቶችን ማለትም ዝክር፣ ሙት አመት፣ ልደት፣ ሰርግ፣ ኒካ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን በጌርጌሴኖን በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ።

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ቁጥራችን (በቴክስት) 6860 ላይ ok በማለት በቀን አንድ ብር በመለገስ የማዕከላችን አባል ይሁ...
14/08/2026

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ቁጥራችን (በቴክስት) 6860 ላይ ok በማለት በቀን አንድ ብር በመለገስ የማዕከላችን አባል ይሁኑ።
ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ፣ ለሃምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው!

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

የነፍስ ይማር ዝክርየእናታችን ፍቅርተ ማርያም የ፩ኛ ዓመት መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን በመመገብ ታስበው ውለዋል። የእናታችንን ነፍስ እግዚአብሔር አም...
12/08/2026

የነፍስ ይማር ዝክር
የእናታችን ፍቅርተ ማርያም የ፩ኛ ዓመት መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን በመመገብ ታስበው ውለዋል።
የእናታችንን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን!

በግልም ሆነ በማህበር በመምጣት የተለያዩ ዝግጅቶችን ማለትም ዝክር፣ ሙት አመት፣ ልደት፣ ሰርግ፣ ኒካ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን በጌርጌሴኖን በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ።

"ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"
➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

የህሙማኑን ቤት በጋራ እንጨርስላቸው!- ቀለሞ፣ጂፕሰም እና የኮርኔስ ግብዓቶች- የወለል ንጣፎች ማለትም ሴራሚክ እና ማርብል- የመብራት ገመድ፣ አምፖል እና ማብሪያ ማጥፊያ- በር እና መስኮቶች...
10/08/2026

የህሙማኑን ቤት በጋራ እንጨርስላቸው!

- ቀለሞ፣ጂፕሰም እና የኮርኔስ ግብዓቶች
- የወለል ንጣፎች ማለትም ሴራሚክ እና ማርብል
- የመብራት ገመድ፣ አምፖል እና ማብሪያ ማጥፊያ
- በር እና መስኮቶች
- የውሃ ቧንቧ፣ የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ቁሳቁሶች ፣ እና ሌሎችንም የፊኒሽንግ ዕቃዎች ያስፈልጉናል። በአይነት ሆነ በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"

የኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ሰራተኞች በማዕከላችን ተገኝተው  ህሙማንን በመጎብኘት ወደፊትም ከማዕከሉ ጎን እንደሚሆኑ በመግለፅ የፍራሽ ድጋፍ አድርገውልናል። ከልብ እናመሰግናለን ! "...
07/08/2026

የኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ሰራተኞች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን በመጎብኘት ወደፊትም ከማዕከሉ ጎን እንደሚሆኑ በመግለፅ የፍራሽ ድጋፍ አድርገውልናል። ከልብ እናመሰግናለን !

"ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"
➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

የስራ ቅጥር ማስታወቂያጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃና ማገገሚያ ማዕከል ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
04/08/2026

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃና ማገገሚያ ማዕከል ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የነፍስ ይማር ዝክርየእህታችን ወለተ እየሱስ የ፵ ቀን መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን ምሳ በመመገብ ታስበው ውለዋል!።የእህታችንን ነፍስ እግዚአብሔር አም...
01/08/2026

የነፍስ ይማር ዝክር
የእህታችን ወለተ እየሱስ የ፵ ቀን መታሰቢያ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች በማዕከላችን ተገኝተው ህሙማንን ምሳ በመመገብ ታስበው ውለዋል!።
የእህታችንን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን!

በግልም ሆነ በማህበር በመምጣት የተለያዩ ዝግጅቶችን ማለትም ዝክር፣ ሙት አመት፣ ልደት፣ ሰርግ፣ ኒካ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን በጌርጌሴኖን በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ።

"ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከልን ለመደገፍ በ ቴክስት 6860 ላይ ok ብለው የማዕከላችን አባል ይሁኑ።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ፦
አቢሲኒያ - 6860
ንግድ ባንክ - 6860
ዳሽን ባንክ - 6860
አማራ ባንክ - 6860
ኦሮሚያ ባንክ - G8888

ለበለጠ መረጃ
ስልክ:- 0922821235/ 0912188876/ በአጭር ቁጥር 6378
አድራሻ:- ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን
"ኢትዮ ቴሌኮም ከልብ እናመሰግናለን"
➯ ማህበራዊ ሚዲያችንን ፎሎ በማድረግ የጌርጌሴኖን ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube
https://youtube.com/?si=E4wgD6DLowmmDY13
Facebook
https://www.facebook.com/GergesenonEthiopia
TikTok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96vKofFBdhN
Telegram
https://t.me/GergesenonEthiopi

Address

Entoto
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል /Gergesenon Center For Support And Reh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል /Gergesenon Center For Support And Reh:

Shortcuts

Share