ከተማሪነት በላይ ለለውጥ

ከተማሪነት በላይ ለለውጥ "ተማሪነት እምቅ አቅም እና ትልቅ እድል እንጂ ምንም ነገር የማሰብ እና ሰርቶ የማሳየት እክል አይደለም” New idea : New action

19/12/2025

ይህ ሥልጠና በዶሮ ዕርባታ ላይ ለመሰማራት የፈለገ ማንኛውም ግለሰብ ወይም በዘርፉ ለተሰማራ ተብሎ የተዘጋጀ ሥልጠና ነው፡፡በሥልጠናው የተካተቱ ጠቃሚ ሀሳቦች፡1. ዶሮ አርቢ በሙሉ ሊከተለው የ...
19/08/2025

ይህ ሥልጠና በዶሮ ዕርባታ ላይ ለመሰማራት የፈለገ ማንኛውም ግለሰብ ወይም በዘርፉ ለተሰማራ ተብሎ የተዘጋጀ ሥልጠና ነው፡፡

በሥልጠናው የተካተቱ ጠቃሚ ሀሳቦች፡
1. ዶሮ አርቢ በሙሉ ሊከተለው የሚገባ 5 ነጥብ
2. በዶሮ ዕርባታ በኩል ያሉ ተግዶሮቶች እና መፍትሔዎች
3. ለዶሮ ዕርባታ አሁናዊ እድሎች
4. ጥያቄና መልሶች

እንዳያመልጦ አሁኑኑ ይመስገቡ!

https://lnkd.in/eWKShDDS

06/08/2025

Empowering the Next Generation of Professionals!

We’re thrilled to announce a free training session on CV Preparation and LinkedIn Optimization for Career Opportunities, led by two inspiring professionals:

The training will be given by Dr. Bamlak Kasahun and Dr. Yimesgen Tarekegn.

Whether you're a student, recent graduate, or early-career professional, this session will equip you with the tools to stand out and connect with meaningful opportunities.

📅 Date: August 11, 2025
📍 Location: Online Platform
🕒 Time: 4:00 Morning Ethiopian time

The training will take maximum of 2 hours.

Let’s build a future where Ethiopian youth lead with confidence and clarity. Don’t miss this chance to elevate your professional journey!

Register here: https://forms.gle/PzbWDUDKbAKfPGc96



Organized by Beyond Student for Change and The Blue Vet.

03/08/2025
25/04/2025

12/02/2025

ዶ/ር አዲሱ ወርቄ
የዚህ ዘመን እንስሳት ሀኪሞች ምልክት ነው። ታታሪነት ቀናነት ይዞ በመሄዱ ብቻ ሳይሆን ትልቅ አስቦ ትልቁን ማሳካቱ ብቻ በቂ ማሳያ ነው።

በአለምአቀፍ ውድድሮች በተደጋጋሚ ራሱም ሀገሩንም ባለክብር አድርጓል። ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ገና ከወጣት ዶክተር አዲሱ በርካታ የስራ ፈጠራ ክህሎትን ያገኛል የሚል ሙሉ እምነት አለን።

እንደተለመደው በሌላ ውድድር ሀገሩን እና ተቋሙን እንዲሁም ሁሉንም የእንስሳት ሀኪሞች ክብር ከፍ ሊያደርግ መጥቷል። The blue Vet ቤተሰቦች ለዶ/ር አዲሱ ወርቄ ድምፃችሁን እንድትሰጡ እንጠይቃለን።

ዶ/ር ሳላሀዲን አሊ
EPCFP MANAGER

23/12/2024

"ቢሰራበች ኖሮ የሚያዋጣ ሙያ ነው"

እንዴት? በምን መንገድ? ምን ቢሆን የሚሉት ሀሳቦች በComment section ላይ ባለው ሊንክ በመግባት ይመልከቱ። በተለይ የእንስሳት ህክምና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሊያዩት የሚገባ ነው።

መልመጃ Podcast

04/12/2024

5ኛው ዙር የ-3-H Initiative Program በ- ወርሃ ህዳር መጨረሻ በዕለተ ቅዳሜ ፣ በቀን 28 (December 07, 2024 Gregorian Calendar) ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በ-CVMA አዳራሽ (CVMA Main Hall) የሚካሄድ ይሆናል።

በ-ዕለቱም ተጋባዥ የክብር እንግዳችን የኢትዮ ዶሮ እርባታና መኖ ማቀነባበሪያ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ሳለሀዲን አሊ በቦታው በመገኘት ለታዳሚያን በሚከተሉት አርዕሳናት ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያን ይሰጡናል።

1- የእንስሳት ሀኪሞች ከተመረቁ በኋላ ምን ምን ላይ መሰማራት እና መስራት ይችላሉ የሚሉትን ካካበቱት ልምድ በመነሳት ተሞክሯቸውን ያጋሩናል።

2- የግቢ ህይወት ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበረ ፣ በቆይታቸው ያገኟቸውን በረከቶች እና ያልሰሩባቸው ግን ብሰራቸው ኖሮ ከዚህም በተሻለ የተሻለ እሆን ነበር ብለው እንዲያስቡ ያደረጓቸውን ነገሮች

3- እንዴት አድርገን የ-Poultry Farm እና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ከመመረቃችን በፊት እና ከተመረቅን በኋላ መክፈት እና መስራት እንችላለን ስለሚሉት ጉዳዮች የሚነግሩን ይሆናል።

ስለሆነም ክቡራት እና ክቡራን ይሄንን መልዕክት የምታነቡ ወገኖቻችን ሆይ በተባለው ቦታ እና በተጠቀሰው ሰዐት በመታደም የዕድሉ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ ከወዲሁ እናሳስባለን።

Venue:- CVMA Main Hall

Time:- 9:00 AM (ጠዋት 3:00 ሰዐት በ-ሀበሻ)

"Empowering a generation to utilize their head, heart and hand for positive transformation within themselves and the society"

3-H Initiative

12/10/2024

ኢትዮ የዶሮ እርባታ ቤተሰብ 🐓

450 በላይ አርቢዎች
150,000 በላይ ዶሮዎች

The family matter and the truth of the matter, it was God's plans to show you the one family and one industry፨
😀😍

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከተማሪነት በላይ ለለውጥ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share