22/09/2025
በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ። አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን። መዝሙር 5÷11-12
😍😍ኤሽኮል ህብረት😍😍
Eshcol Kale Hiwot Youth
Trip Program Photo Shoot✌️
😊GOD is Good all the Time😊
😍Trip Program 2⃣0⃣1⃣8⃣😍