Pro-Development Network - Consortium of Civil Society Organizations

Pro-Development Network - Consortium of Civil Society Organizations PDN - Partners in Sustainable Development .

ፕሮደቨሎፕመንት ኔትዎርክ ከ UK International Development ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ "community based post-electoral early action for peace" በሚ...
24/09/2026

ፕሮደቨሎፕመንት ኔትዎርክ ከ UK International Development ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ "community based post-electoral early action for peace" በሚል ርዕስ በአጣዬ ከተማ የ 3 ቀን ስለጠና እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው ከአጣየ እና ሰንበቴ ከተሞች ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ማለትም ከህዝብ አስተዳዳሪዎች, ከሀይማኖት መሪና የሀገር ሽማግሌዎች, ምርጫ ኮሚቴዎች, ከወጣቶች ሴቶችና አካል ጉዳተኛ ተወካዮች እና ከመሳሰሉት የማህበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ሰዎች ተሳትፈዋል። ስልጠናው ከምርጫ በኋላ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ቀድሞ ስለመከላከል እና ከተፈጠረም በኋላ ሳይስፋፋ በፊት የጋራ መፍትሄ መፍጠር ላይ ያተኮረ ነው።

UK International Development
የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ

11/09/2026
ፕሮ ደቨሎፕመንት ኔትወርክ "From Violence to Dialogue & Voice: Reclaiming Civic Space for Social Cohesion along the Amhara and Afa...
09/09/2026

ፕሮ ደቨሎፕመንት ኔትወርክ "From Violence to Dialogue & Voice: Reclaiming Civic Space for Social Cohesion along the Amhara and Afar Regions Border Corridor” በሚል ርዕስ በአጣዬ ከተማ እየሰጠ ያለው ስልጠና ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል።
በስልጠናው ከአፈር ክልል አደሌላ ወረዳ፣ ከኤፍራታና ግድም ወረዳ፣ ከኦሮሞ ዞን ጅሌ ጥሙጋ፣ ከሰንበቴ ከተማ አስተዳደር እና ከአጣዬ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የሲቪል ማኅበራት፣ የማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የሚዲያ ተቋማትና የመንግሥት ተቋማት ተወካዮች ተሳትፈዋል።

ፕሮ ደቨሎፕመንት ኔትወርክ ከCivil Society Innovation Fund II ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ  የማህበራዊ ትስስር ስልጠና በመስጠት በቀጣይ ለ 2 አመት ከ 6 ወር የሚቆየውን ፕሮጄ...
08/09/2026

ፕሮ ደቨሎፕመንት ኔትወርክ ከCivil Society Innovation Fund II ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የማህበራዊ ትስስር ስልጠና በመስጠት በቀጣይ ለ 2 አመት ከ 6 ወር የሚቆየውን ፕሮጄክት አንድ ብሎ ጀምሯል።

08/09/2026
24/05/2026
24/05/2026
30/03/2026

ፕሮ ደቨሎፕመንት ኔትወርክ (ፒዲኤን) በዛሬው እለት አመታዊ የጀነራል አሰምብሊ ስብሰባውን በኦንላይን አካሂዷል። በስብሰባው በ 2025 የስራ ዘመን እንደኔትወርክ የነበረው የስራ እንቅስቃሴ ሪፖርትና አመታዊ ኦዲት ርፖርት የቀረበ ሲሆን በተጨማሪም የ2026 አመታዊ የስራ ዕቅድ ቀርቦ ከአባላት አስተያየት ከተሰጠበት በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል።

በትናትናው እለት የተጀመረው የ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው
06/03/2026

በትናትናው እለት የተጀመረው የ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 05:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pro-Development Network - Consortium of Civil Society Organizations posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share