ACSI Info

የሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ተመን መረጃ ከፀደይ ባንክ!Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 06/08/2024 #እንወዳጅ! በፀደይ ባ...
06/08/2024

የሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ተመን መረጃ ከፀደይ ባንክ!

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 06/08/2024

#እንወዳጅ!

በፀደይ ባንክ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች #እንወዳጅ! ለወዳጆችዎም ያጋሩ!

የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ! 🔗 Learn more about our bank at our:
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: https://www.tiktok.com/?_t=8epPVo6U5lV&_r=1

ፀደይ ባንክ
የሁሉም ባንክ!
Tsedey Bank
Bank for all!

Tsedey Bank Invests Heavily in Women's Empowerment!'Invest in women: Accelerate progress!”March 8, 2024, International W...
08/03/2024

Tsedey Bank Invests Heavily in Women's Empowerment!

'Invest in women: Accelerate progress!”

March 8, 2024, International Women's Day!

Join us on our digital media platforms:
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ! 🔗 Learn more about our bank at our:
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: https://www.tiktok.com/?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

ፀደይ ባንክ-የሁሉም ባንክ!
Tsedey Bank-Bank for all!

እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ የድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!ዓድዋ! የኢትዮጵያውያን ሕያው የድል አሻራ!ዓድዋ! የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት!                                ...
02/03/2024

እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ የድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

ዓድዋ! የኢትዮጵያውያን ሕያው የድል አሻራ!

ዓድዋ! የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት!

የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ! 🔗 Learn more about our bank at our:
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: https://www.tiktok.com/?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

13/02/2024

Check out TSEDEY BANK(ፀደይ ባንክ)'s video.

External Vacancy Announcement!🌻 Join our Elite Banking Team! 🌻🏦 Are you ready to take your career in banking to new heig...
14/08/2023

External Vacancy Announcement!

🌻 Join our Elite Banking Team! 🌻

🏦 Are you ready to take your career in banking to new heights? We are thrilled to announce that Tsedey Bank S.C. is actively seeking talented professionals to join our ranks!

👥 Join a collaborative and dynamic team that is passionate about providing top-notch financial services to our esteemed customers. With our commitment to innovation and excellence, you'll have the opportunity to shape the future of banking! ✍️Interested applicants who only fulfill the minimum requirement invited to apply online as per the format provided with this link:🔗 Learn more about our bank at our:
• የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: • የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: https://www.tiktok.com/?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

የፀደይ ባንክ አስደናቂ ማኅበራዊ ኀላፊነቶችን እናስተዋውቅዎ!ፀደይ ባንክ በታቀደ እና ማኅበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግን ዓላማ ባደረገ መልኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ያውቃሉ?1. ...
03/08/2023

የፀደይ ባንክ አስደናቂ ማኅበራዊ ኀላፊነቶችን እናስተዋውቅዎ!
ፀደይ ባንክ በታቀደ እና ማኅበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግን ዓላማ ባደረገ መልኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ያውቃሉ?
1. ባንኩ በብድር እና ቁጠባ ተቋምነት ከተመሠረተበት ከሩብ ክፍለ ዘመናት በፊት ጀምሮ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።
• ለአብነትም፡- ደጋፊ ያጡ ተማሪዎችን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ "ብቁ" በሚል ስያሜ ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ እስከሚመረቁ ድረስ እያስተማረ ለሥራ አብቅቷል፤ ይህ ኃላፊነት አሁንም ቀጥሏል፡፡
• ተማሪዎቹን የሚመርጠውም ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ በጀመረባቸው (ሰቆጣ፣ ሐይቅ፣ ጨፋ፣ ዱርቤቴ፣ ቆቦ እና አምበሳሜ) ነው፡፡
2. ከጥቅምት 2004 ዓ.ም ማለትም ከ10 ዓመት በፊት ደግሞ አትሌቲክስ ክለብ አቋቁሞ ሙሉ ወጪያቸውን በመሸፈን እየደገፈ ይገኛል። "ፀደይ ባንክ" አትሌቲክስ ክለብ በአሁኑ ወቅት 50 አትሌቶች፣ 2 አሰልጣኞች እና 1 ሥራ አስኪያጅ አለው።
• ፀደይ ባንክ በዚህ ክለብ አማካኝነት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች በበጎ እያስጠራ፣ ለሀገርም ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል፡፡
• ለአብነትም፦ ክለቡ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን በመወከል 1 የወርቅ፣ 5 የብር፣ 2 የነሀስ ፣ በድምሩ 8 ሜዳልያ አስገኝቷል።
• በሀገር አቀፍ እና በክልል አቀፍ ውድድሮች ደግሞ 190 የወርቅ፣ 160 የብር እና 152 የነሀስ፣ በድምሩ 502 ሜዳልያዎችን የግሉ አድርጓል፡፡
• በተጨማሪም 52 ዋንጫዎችን በተለያዩ ውድድሮች አግኝቷል።
• ክለቡ ይህን ስኬት እንዲያስመዘግብ እና ወጣቶች ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ በማስቻል በኩል የፀደይ ባንክ ሙሉ የበጀት ድጋፍ ትልቅ ፋይዳ አለው።
3. ፀደይ ባንክ ለበርካታ ሺኅ ዘመናት ከባህላዊ አስተራረስ ዘዴ ያልተላቀቀው ግብርና እንዲዘምንና የአርሦ አደሮች ሕይዎት እንዲሻሻል ለማድረግ ለአርሦ አደሮች የትራክተር መግዣ የረዥም ጊዜ ብድር በማመቻቸት ለዓመታት እየሠራ ይገኛል፡፡
4. ለእግር ኳስ እድገትም በየጊዜው በርካታ ሚሊዮን ብር ድጋፍ እያደረገ የማኅበረሰብ አለኝታነቱን በተግባር እየገለጠ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡
5. በትምህርት ዘርፉም በርካታ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለአብነትም፡- የትምህርት ቤት ግንባታ ብዙም ባልተስፋፋበት ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በ 13 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጪ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገንብቶ ብዙዎችን ከትምሕርት ብርሃን ጋር አገናኝቷል፡፡
6. ፀደይ ባንክ በሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ታላላቅ ፕሮጀክቶች፣ በቅርስ ጥበቃ እና ጥገና ሥራዎች፣ ጣና ሀይቅን ከእምቦጭ አረም በመከላከል ሥራ፣ ዜጎች በተፈጥሯዊ እና በሠው ሠራሽ አደጋዎች ለችግር ሲጋለጡ ቀድሞ በመድረስ በየዓመቱ በርካታ ሚሊዮን ብር ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ የሁሉም ባንክ ነው፡፡
• የሁሉም ባንክ ከሆነው ፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ! ሕልምዎን እውን ያድርጉ!
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!
!
• የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/TIK TOK: https://www.tiktok.com

ስኬታማ ቅዳሜ! ስኬታማ ግብይት ይሁንልዎ!ከፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ፤ በልዩነት በቀረቡ ፕሮዳክቶች እና አገልግሎቶች ህልምዎን እውን ያድርጉ!•  የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን ...
29/07/2023

ስኬታማ ቅዳሜ! ስኬታማ ግብይት ይሁንልዎ!

ከፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ፤ በልዩነት በቀረቡ ፕሮዳክቶች እና አገልግሎቶች ህልምዎን እውን ያድርጉ!

• የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
• Website: https://tsedeybank-sc.com/
• Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
• Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
• Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

ማሳሰቢያ፡-1.  በተባዕታይ ፆታ የተገለፀው ለአንስታይ ፆታም ይውላል፡፡2.  ሴት ተጠቋሚዎች ካሉ ይበረታታሉ፡፡3.  ጥቆማው በውክልና የቀረበ ከሆነ ውክልናው ጥቆማውን ለማቅረብ የሚያስችል ሆ...
25/07/2023

ማሳሰቢያ፡-
1. በተባዕታይ ፆታ የተገለፀው ለአንስታይ ፆታም ይውላል፡፡
2. ሴት ተጠቋሚዎች ካሉ ይበረታታሉ፡፡
3. ጥቆማው በውክልና የቀረበ ከሆነ ውክልናው ጥቆማውን ለማቅረብ የሚያስችል ሆኖ የውክልና ፎቶ ኮፒው ከመጠቆሚያው ቅጽ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
4. ጠቋሚዉ ባለአክሲዮን ግለሰብ/ማህበር ወይም ድርጅት የተጠቋሚውን ፈቃደኝነት አስቀድሞ ማረጋገጥ አለበት፡፡
5. የመጠቆሚያ ቅፁን ስታዲየም በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋናው መ/ቤት 8ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ፤ በባንኩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ወይም ከባንኩ ድረ ገፅ https://t.me/tsedey_bank_office ማግኘት ይቻላል፡፡
6. ለጥያቄና ማብራሪያ ስታዲየም በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋናው መ/ቤት 8ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ +251115580180/+251912490400 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
7. የመጠቆሚያ ቅፁ በአግባቡ ተሞልቶና ተፈርሞበት ማህበር/ ድርጅት ከሆነ ደግሞ ማህተም ተደርጎበት በባንኩ ዋናዉ መስርያ ቤት 8ኛ ፎቅ የዳይሬክተሮች ቦርደ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ፅ/ቤት፤በባንኩ ሁሉም ቅርንጫፎች ወይም በኮሚቴው የኢሜል አድራሻ [email protected] እና [email protected] ወይም በፀደይ ባንክ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 9630 “ለፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ፅ/ቤት” መላክ ይቻላል፡፡
8. የቅፁ መመለሻ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ነው፡፡
9. ከጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በኋላ የሚቀርቡም ሆነ የሚደርሱ ጥቆማዎችም ተቀባይነት የላቸውም፡፡

ፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ. የፀደይ ባንክ የሥራ ማስታዎቂያዎችን ለማግኘት እና መረጃዎችን ለመከታተል ትክክለኛ የባንኩን የዲጂታል ሚዲያ ገፆች በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
Website: https://tsedeybank-sc.com/
Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

ለፀደይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያየፀደይ ባንክ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ሐምሌ 16 ቀን 2...
25/07/2023

ለፀደይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

የፀደይ ባንክ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ሐምሌ 16 ቀን 2015 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ ይቀበላል፡፡
በመሆኑም፣ የባንኩ ባለአክስዮኖች ለባንኩ የላቀ ውጤት ለማበርከት ብቃት ያላቸውን በባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2008 እና 1159/2019/የተሻሻለው በብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 ላይ የተዘረዘሩትን የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ዕጩ የቦርድ አባላትን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ብቻ እንድትጠቁሙ ጥሪ ያቀርባል፡፡
ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
1. የባንኩ ባለአክሲዮን የሆነ፣
2. ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ተመጣጣኝ የትምህርት ደረጃ ያለው፣
3. ዕድሜው 30 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
4. የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ያልሆነ፣
5. በዳይሬክተሮች ቦርደ አባልነት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ፣
6. በቂ የአመራር ክህሎት ያለው፣
7. በባንኪንግ/ፋይናንስ/አካውንቲንግ/ማኔጅመንት/ኢኮኖሚክስ/ህግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት/ኦዲቲንግ/ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዝግጅትና አግባብነት ያለው የሞያ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
8. በሌላ የፋይናንስ ድርጅት የዳሬክተሮች ቦርድ አባል ወይም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ያልሆነ፣
9. ሀቀኛ፣ ታማኝ፣ ጠንቃቃ ፣ከሱስ ነፃ እና መልካም ስብእና እና ዝና ያለው በተለይም በማጭበርበር፣ እምነት በማጉደል፣ ትክክለኛ ያልሆነ የሒሳብ መግለጫ በማቅረብና በመሳሰሉት ተከሶ በፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶበት የማያውቅ እና ተጠቋሚዎች ሥልጣን ላለው ተቆጣጣሪ አካል መስጠት ያለባቸውን መረጃ በመደበቅ፣ ሀሰተኛ መረጃ በመስጠት፣ ማሟላት ያለባቸውን መስፈርት ባለማሟላት ምክንያት የእርምት እርምጃ የተወሰደባቸው መሆኑን የሚያሳይ ሪከርድ የሌለባቸው መሆን አለበት፡፡
10. በራሱ ወይም ዳይሬክተር፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይም የበላይ ኃላፊ በመሆን የሚመራው ድርጅት ላይ በመክሰር ክስ ያልቀረበበት ወይም የኪሣራ ውሳኔ ያልተሰጠበት፣
11. በኪሣራ ምክንያት ንብረቱ ለእዳ ማቻቻያ ያልተወሰደበት፣
12. የባንክ ብድር ባለመክፈል ምክንያት ንብረቱ በሃራጅ ያልተሸጠ፣ ተከሶ ያልተፈረደበት ወይም የቦርድ ዳይሬክተር፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይም የበላይ ኃላፊ በመሆን የሚመራው ድርጅት ከገንዘብ ተቋማት የተበደረውን ገንዘብ ባለመክፈሉ ብድሩ ወደ ጤናማ ያልሆነ የብድር ደረጃ ያልዞረበት ወይም ያልገባበት፣
13. በቂ ስንቅ/ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ሰጥቶ ሒሳቡ ያልተዘጋበት፣
14. ቀረጥ እና ግብር ባለመክፈል ተከሶ ጥፋተኛ ያልተባለ፣
15. እጩ ተጠቋሚዎች በንግድ ሕጉ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወጡ መመሪያዎች ላይ የተጠቀሱ ሌሎች መመዘኛዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ የፀደይ ባንክ የሥራ ማስታዎቂያዎችን ለማግኘት እና መረጃዎችን ለመከታተል ትክክለኛ የባንኩን የዲጂታል ሚዲያ ገፆች በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
Website: https://tsedeybank-sc.com/
Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

ውድ ተመራቂዎች እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ!👉የፀደይ ባንክ የሥራ ማስታዎቂያዎችን ለማግኘት እና መረጃዎችን ለመከታተል ትክክለኛ የባንኩን የዲጂታል ሚዲያ ገፆች በእነዚህ ሊንኮች ይቀ...
22/07/2023

ውድ ተመራቂዎች እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ!

👉የፀደይ ባንክ የሥራ ማስታዎቂያዎችን ለማግኘት እና መረጃዎችን ለመከታተል ትክክለኛ የባንኩን የዲጂታል ሚዲያ ገፆች በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
Website: https://tsedeybank-sc.com/
Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
!

Address

Megenagna
Addis Ababa

Telephone

+251983552333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ACSI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ACSI:

Share