መፍጠርና መፍጠን - ለብልፅግና

መፍጠርና መፍጠን - ለብልፅግና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መፍጠርና መፍጠን - ለብልፅግና, Community Organization, Addis Ababa.

31/10/2025
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት - ጀርመን አደባባይ - ላፍቶ እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር ል...
25/10/2025

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት - ጀርመን አደባባይ - ላፍቶ እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር ልማት ሥራ መርቋል።
- #ፕሮጀክቱ 589 ሄክታር በላይ የሚሸፍን ሲሆን
- 16.5 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ፣
- የ3 ኪሎ ሜትር ተጨማሪ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ብሎም
- 33 ኪሎ ሜትር የተዘረጋ የእግረኛ መንገድ አካትቷል።
- ፕላዛዎች፣
- ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች
- የሕፃናት መጫወቻዎች
- 5.2 ኪሎ ሜትር የወንዝ ዳርቻ ልማት
- የመኪና ማቆሚያዎች፣
- የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ስፍራዎች፣
- በግል እና የመንግሥት ተቋማት የተገቡ 1107 ሱቆች
- የኮሪደር ልማቱ 50.5 ሄክታር አረንጓዴ ሥፍራ፣
- የሕዝብ መጸዳጃዎች፣
- 13.3 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መጋለቢያ መንገድ፣
- 38 የአውቶቡስ እና ታክሲ መጫኛ-ማውረጃዎችን አካትቷል።

03/09/2025

የህዳሴ ሙላት ...

🇪🇹 የደም ጠብታ
🇪🇹 የላብ ጠብታ
🇪🇹 የውሃ ጠብታ



27/08/2025

23/08/2025

"መጀመር በቂ አይደለም ክትትል እና ድጋፍ ያስፈልጋል። የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልም ሆነ የአሶሳ ከተማ እየተለወጡ ያለበት መንገድ የሚታይ ነው።"

H.E Prime Minster Abiy Ahmed Ali (PhD)

13/08/2025

ሞጣ

Address

Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፍጠርና መፍጠን - ለብልፅግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share