Bahá'í Office of Public Affairs Ethiopia

Call Directions Website Contact the organization

Bahá'í Office of Public Affairs Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahá'í Office of Public Affairs Ethiopia, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

The Office of Public Affairs of the Bahá’ís of Ethiopia represents the Bahá’í community of Ethiopia and operates under the auspices of the National Spiritual Assembly of the Bahá’ís of Ethiopia.

22/06/2026
18/06/2026

ፉክክር ወደ ልቀት ያደርሰናል ?

15/06/2026

ፍቅር ከባሃኢ ጽሁፎች

12/06/2026

አንድነት /የወጣቶች ዲስኮርስ

10/06/2026

የባሃኢ እምነት በመልክተኞቹ አማካኘኝነት የሚመጣው የእግዚአብሔር ትምህርትና መመሪያ ማለቂያ
እንደሌለው ያስተምራል። ለዘመናት ሁሉ አምላክ የሰው ልጆችን ማስተማር እና መምራት አቁሞ
አያውቅም። ይህ የአምላክ ትምህርትና መመሪያ ወደ ሰው ልጆች የሚመጣው በተከታታይ ግልጸት
አማካኝነት ነው። አዲስ ብርሃን ለመስጠት በየቀኑ ፀሐይ እንደምትወጣ ሁሉ፣ የእግዚአብሔር ትምህርትና
መመሪያ በመልእክተኞቹ በኩል ደጋግሞ ያበራል።

08/06/2026

የወጣትነት ዘመን እና አገልግሎት

05/06/2026

unity of mankind /የባሃኢ ጸሎት ለሰው ዘር /አብዱልባሃ

አቤቱ አንተ ሩኅሩኅ አምላክ ሆይ! የሰውን ዘር ሁሉ ከአንድ ምንጭ
ፈጠርክ። ሁሉም አንድ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ አዘዝክ። በቅዱስ
ቅርበትህ ሁሉም አገልጋዮችህ ናቸው፥ የሰው ልጆችም ሁሉ
በመንበርህ ሥር ይጠለላሉ፥ ሁሉም በበረከትህ ማዕድ ዙሪያ
ተሰብስበዋል፥ ሁሉም በአምላካዊ ጥበቃህ ብርሃን አንጸባርቀዋል።
አምላክ ሆይ! አንተ ለሁሉም ደግ ነህ፥ ለሁሉም አስፈላጊውን
አድለሃል፥ ለሁሉም መጠለያ ትሆናለህ፥ ለሁሉም ሕይወት
ትሰጣለህ። ለእያንዳንዱም ተሰጥኦንና ችሎታን ሰጥተሃል፥ ሁሉም
በምሕረትህ ውቅያኖስ ውስጥ ሰጥመዋል።
አቤቱ ቸር ጌታ ሆይ! ሁሉን አስተባብር። እርስ በርሳቸው እንደ
አንድ ቤተሰብ እንዲተያዩና መላዋን ምድር እንደ አንድ
መኖሪያቸው እንዲያደርጓት ሃይማኖቶች እንዲስማሙ አድርግ
ሃገሮችንም አንድ አድርጋቸው። ሁሉም በፍጹም አንድነትና
ስምምነት እንዲኖሩ ፈቃድህ ይሁን።
አምላክ ሆይ! የሰውን ዘር አንድነት ሰንደቅ ከፍ ብሎ እንዲታይ
አድርገው።
አምላክ ሆይ! እጅግ በጣም ታላቁን ሰላም መሥርት። አምላኬ
ሆይ! ልቦችን በጽኑ አስተሳስር።
68
አቤቱ ቸር አባት የሆንክ አምላክ ሆይ! በፍቅርህ መዓዛ ልቦቻችንን
ደስ አሰኝልን። በመመርያህም ፋና ዓይኖቻችንን አብራልን።
በቃልህ ዜማ ጆሮዎቻችንን አስደስትልን፥ በአምላካዊ ጥበቃ
ምሽግ ውስጥ ሁላችንንም ጠልለን።
አንተ ኃያሉና ብርቱው ነህ፥ አንተ ይቅር ባዩ ነህ፥ አንተ የሰውን
ልጆች ጥፋት የማይከታተለው ነህና።
-አብዱል-ባሃ

04/06/2026

የሰው ዘር አንድነት / የወጣቶች ዲስኮርስ

25/05/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahá'í Office of Public Affairs Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bahá'í Office of Public Affairs Ethiopia:

Shortcuts

Share