A Cane for Generation International

A Cane for Generation International Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from A Cane for Generation International, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

የትንሳኤ በዓልን ለምታከብሩ ✝️ ወገኖቼ በመላ፤ እንኳን አደረሰን!💜Hordooftoniii amantaa Kiristaanaa hundaaf Baga Ayyaana!💙Faasigaaf nagaan gees...
04/05/2024

የትንሳኤ በዓልን ለምታከብሩ ✝️ ወገኖቼ በመላ፤

እንኳን አደረሰን!

💜Hordooftoniii amantaa Kiristaanaa hundaaf Baga Ayyaana!
💙Faasigaaf nagaan geessani!
💚Hashshu saro gattes!
🩷 እንኳዕ ንበዓል ፋሲካ ኣብፀሐኩም!

ይች ናት ኢትዮጵያ!
19/03/2024

ይች ናት ኢትዮጵያ!

17/05/2023

ምንም አያቅተንም!!

May your   be as bright as  's smile. ☀️😄Eid Mubarak!
20/04/2023

May your be as bright as 's smile. ☀️😄

Eid Mubarak!

May your weekend be as bright as Fatuma’s smile. ☀️😄

, happiness

06/01/2023

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች፡
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን እያልን፤ ክርስቶስ በልደቱ ያስተማረንን ፍቅር ለሌሎች የምናሳይበት ተሳስበን በደግነት የምናከብረው የሰላም በዓል እንዲሆን እንመኛለን።

መከታ ለትውልድ

01/09/2022

ሕጻን ክርስቲያን መላኩና ወንጌላዊት መላኩ
🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒
በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቦሌ አራብሳ የጋራ መኖሪያ (ኮምዶሚኒየም) ክርስቲያን መላኩና ወንጌላዊት መላኩ በቤት ሰራተኛ መገደላቸውን ዘግበን ነበር ። በቁጥጥር ስር ውላ ምርመራ እየተደረገባት ያለችው ተጠርጣሪ የግድያ ወንጀል የፈፀመችው ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ነበር፡፡

በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ በምትሰራ ወንጀል ፈፃሚ እነዚህን የሁለትና የሦስት አመት ህፃናትን ህይወት ቀጥፋለች ተብላ ነው እየተመረመረች የምትገኘው፡፡

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮምሽን ም/ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለኢትዮ ኤፍኤም እንደተናገሩት ወንጀል ፈፃሚዋ በቁጥጥር ስር ውላ የህፃናቱ ህይወት በወንጀል ፈፃሚዋ እንዴት እንዳለፈና ፖሊስ ሌሎችንም ተጨማሪ መረጃዎች እያጣራ እንደሚገኝ እና ህብረሰተቡም እንዲረጋጋ ም/ ኮማንደር ማርቆስ አደራ ብለዋል፡፡

19/04/2022

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925253107

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A Cane for Generation International posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share