21/09/2026
የማልረሳት ረቡዕ
አስታውሳለሁ ከንቲባችን ኢንጅነር በሃይሉ ጋር 1999 ዓ.ም ወሩን እና ቀኑን በረሳሁት ዕለት በአንዲት የማልረሳት ረቡዕ ወደ ቤተሰቦቹ ቤት ሄዴን የጓሮ እርሻ ያረስንበት ቀን ከአዕምሮ አትጠፋም። ከበሃይሉ ጋር ያረስነውን የማረሻ ዕቃ (ካሶ) ተጠቅመን ቀኑን ሙሉ አፈሩን ለእርሻ ያዘጋጀንበት ጊዜው ርቆ 19 ዓመት ሞላው።
ባሄ
እርሻን ከልቡ ይወዳል!
🤝💪
ኩሩ የገበሬ ልጅ!
❤