Babul Keyer NGO

Babul Keyer NGO "ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
(2)

21/05/2026
የአድና ዚያድ ቤተሰቦች በድርጅታችን ባቡል ኸይር ጉብኝት አደረጉ ። "...በጣም አስደሳች የሰብአዊነት ስራን በተግባር አይተናል ወደ ጊቢው የሚመጡ የተቋሙ ተጠቃሚዎች በሙሉ በእጃቸው ምግብን ...
20/05/2026

የአድና ዚያድ ቤተሰቦች በድርጅታችን ባቡል ኸይር ጉብኝት አደረጉ ።

"...በጣም አስደሳች የሰብአዊነት ስራን በተግባር አይተናል ወደ ጊቢው የሚመጡ የተቋሙ ተጠቃሚዎች በሙሉ በእጃቸው ምግብን ይዘው በፈገግታ ሲወጡ መመልከት በራሱ ልብን በከፍተኛ ደስታ ይሞላል..."በማለት በቆይታቸው የተሰማቸውን ደስታ ለአስጎብኚያቸው ገልፀዋል ።

በነበራችሁ አስደሳች ቆይታ የተሰማውን ደስታ ባቡል ኸይር በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

#ኢትዮቴሌኮም እናመሰግናለን

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:—1346691000001
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ

ወንድም አህመድ ከማል የውድ ልጁን አቂቃ በዛሬው እለት በባቡል ኸይር አደረገለት። .🤲...አላህ ለወላጆቹ የሚጠቅም በኸይር የሚጠራ ሶሊህ ልጅ ያድርገው .." እያለ ባቡል ኸይር መልካም ምኞቱ...
19/05/2026

ወንድም አህመድ ከማል የውድ ልጁን አቂቃ በዛሬው እለት በባቡል ኸይር አደረገለት።
.🤲...አላህ ለወላጆቹ የሚጠቅም በኸይር የሚጠራ ሶሊህ ልጅ ያድርገው .." እያለ ባቡል ኸይር መልካም ምኞቱን በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:—1346691000001
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

18/05/2026

የወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ከድርጅታችን #ባቡልኸይር #የመልካምነትበር ጋር በመተባበር ነፃ በኤክስሬ ማሽን የታገዘ የሳንባ (የቲቪ) ምርመራ በዛሬው ቀን ቀድርጅታችን ለሚገኘ አቅመ ደካማ ወገኖቻችን ተደርጎላቸዋል ።

#ኢትዮቴሌኮምእናመሰግናለን

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

የስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታ እና የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እህት መካነሰላም መሀመድ እና የተቋሙ የ16 ዙር አሰልጣኞች በድርጅታችን ባቡል ኸይር ጉብኝት አደረጉ ። ሴቶች ለማሀበረሰባቸ...
17/05/2026

የስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታ እና የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እህት መካነሰላም መሀመድ እና የተቋሙ የ16 ዙር አሰልጣኞች በድርጅታችን ባቡል ኸይር ጉብኝት አደረጉ ።

ሴቶች ለማሀበረሰባቸው የሚሰጡትን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ማሳያ ተቋም ነው ባቡል ኸይር ዛሬ ከተመራቂ ተማሪዎቼ ጋር በመሆን በመጎብኘቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ ... " በማለት በቆይታዋ የተሰማትን ደስታ እህት መካነሰላም መሀመድ ለድርጅታችን መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ተናግራለች ።

በነበራችሁ አስደሳች ቆይታ የተሰማውን ደስታ ባቡል ኸይር በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

#ኢትዮቴሌኮምእናመሰግናለን

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

🌟እኛ ጋር  የአንድብር ዋጋ ተካፍሎ መብላት ነው ?✨              💥7335⚡️Ok👉እንዴት ካሉ .......በእጅ ስልኮ ተጠቅመው በየትኛውም የሀገሪቷ ክፍል ሆነው...... 👉 ከአቅመ ...
17/05/2026

🌟እኛ ጋር የአንድብር ዋጋ ተካፍሎ መብላት ነው ?✨
💥7335⚡️Ok
👉እንዴት ካሉ .......በእጅ ስልኮ ተጠቅመው በየትኛውም የሀገሪቷ ክፍል ሆነው......

👉 ከአቅመ ደካማ ወገኖ ጋር ያሎትን ተካፍለው በ7335 ላይ OK ብለው በመላክ የባቡል ኸይር ቤተሰብ ሲሆኑ በየቀኑ በሚደርሶት አንዲት የበጎነት መልክት በሚቆረጥ አንድ ብር የውስጥን ደስታ በየቀኑ ይሸምቱ

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7944419087911
ዳሽን ባንክ :-79800930554811
SWIFT CODE DASHET AA###
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን። ቨዠ

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

16/05/2026

ስሜ አይጠቀስ ያለ ወንድም ቤተል አለም ባንክ በግንባታ ላይ ለሚገኘው ባቡል ኸይር የአረጋውያን መጠለያ እና ምገባ ማዕከል ግንባታ የፌሮ ብረት ድጋፍ አድርጎልናል።

"....አላህ በሰደቃህ ሰበብ ያላሰብከው ኸይር ቤትህ ያስገባልክ ..ዱኒያን በስኬት. አኼራን በጀነት ያስደስትህ....." እያለ ባቡል ኸይር በድጋፍህ የተሰማውን ደስታ ከምስጋና ጋር በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን

#ኢትዮቴሌኮምእናመሰግናለን

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

ስማችን አይጠቀስ በማለት በድርጅታችን ባቡል ኸይር ሰደቃ ላበላችሁ 🤲... አላህ በሰደቃችሁ ያላሰባችሁ ኸይር ቤታችሁ ያስገባ ..."እያለ ባቡል ኸይር መልካም ምኞቱን በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ...
15/05/2026

ስማችን አይጠቀስ በማለት በድርጅታችን ባቡል ኸይር ሰደቃ ላበላችሁ 🤲... አላህ በሰደቃችሁ ያላሰባችሁ ኸይር ቤታችሁ ያስገባ ..."እያለ ባቡል ኸይር መልካም ምኞቱን በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

#ኢትዮቴሌኮም እናመሰግናለን

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:—1346691000001
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

ውድ የድርጅታችን የደግነት ቤተሰቦች በኢትዬ ቴሌኮም (ቴሌብር) በኩል ባሉበት ሆነው ቤቶን  #ባቡልኸይር ለመደገፍ ከታች የተቀመጠውን QR code መጠቀም ይችላሉ  ስለሚያበረክቱት ድጋፍ  ባቡ...
15/05/2026

ውድ የድርጅታችን የደግነት ቤተሰቦች በኢትዬ ቴሌኮም (ቴሌብር) በኩል ባሉበት ሆነው ቤቶን #ባቡልኸይር ለመደገፍ ከታች የተቀመጠውን QR code መጠቀም ይችላሉ ስለሚያበረክቱት ድጋፍ ባቡል ኸይር ምስጋናውን በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

Ethio telecom

ባቡል ኸይር አስመረቀ በድርጅታችን ባቡል ኸይር ቁጥር አንድ እና በባቡል ኸይር ቁጥር ሁለት በሁለት ቅርጫፎቹ ለሰባተኛ ዙር    በልብስ ስፌት ፣ በመሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቋንቋ ...
14/05/2026

ባቡል ኸይር አስመረቀ

በድርጅታችን ባቡል ኸይር ቁጥር አንድ እና በባቡል ኸይር ቁጥር ሁለት በሁለት ቅርጫፎቹ ለሰባተኛ ዙር በልብስ ስፌት ፣ በመሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቋንቋ የሰለጠኑ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ከፍለው መሰልጠን የማችሉ ወጣት ሴቶች በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በድርጅታችን ሁለገብ አዳራሽ አስመርቀናል።

በዚህ የምርቃ ፕሮግራም ላይ ክቡር አቶ ሶሲ ፈርዴሳ ከአዲስ አበባ ፋይናንስና ቢሮ የፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ፣ክቡር አቶ መራጊያው ተበጀ ከምገባ ኤጀንሲ የፕሮጀክት ዝግጅትና ሀብት ማፈላለግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ፣አቶ ሀብታሙ ያለው ከሴቶችና ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ፣ክብርት ወ/ሮ ህሊና ሃይሌ በአዲስ ከተማ ክ/ከ ሴቶችና ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሃላፊ ፣ክቡር አቶ መስፍን ተሰማ በአ/ከ/ክ/ከ የወረዳ 5 ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ የእምነት አባቶች እና ጥሪ የተደረገላቻው በርካታ የክብር እንግዶች እና ሚዲያዎች በዚህ የምርቃት ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል።

ጥራያችንን በማክበር በዚህ አስደሳች የምርቃት ፕሮግራም ላይ ውድ ጊዜችሁን በማጣበብ ለተገኛችሁ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የእምነት አባቶች የክብር እንግዶች በሙሉ ባቡል ኸይር በመምጣታችሁ የተሰማውን ደስታ ከምስጋና ጋር እየገለፀ ተመራቂ ተማሪዎችም በሰለጠናችሁበት የሙያ ዘርፍ ስኬታማ ሆናችሁ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎችም የምተርፋ እንድትሆኑ መልካም ምኞቱን ድርጅታችን ባቡል ኸይር በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Babul Keyer NGO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Babul Keyer NGO:

Share