DKT Ethiopia

DKT Ethiopia Improving People’s Lives through Dynamic Social Marketing.

DKT-Ethiopia is a registered international NGO, working throughout Ethiopia, and engaged in the promotion of positive behavioral change for family planning and prevention of HIV transmission, through the social marketing of condoms, contraceptives as well as oral rehydration solutions for diarrhea in children and other reproductive health commodities using accessible networks in the country.

ጥንቃቄ ሁልጊዜም የእቅዳችን አካል ሊሆን ይገባል። ኮንዶምን እንጠቀም፣ ደህንነቱ የጠበቀ ግንኙነትን እናድርግ
18/08/2026

ጥንቃቄ ሁልጊዜም የእቅዳችን አካል ሊሆን ይገባል። ኮንዶምን እንጠቀም፣ ደህንነቱ የጠበቀ ግንኙነትን እናድርግ

ህይወት በጉዞዎች የተሞላች ናት፤ ጉዞችን ደግሞ ሲታቀዱ ይሰምራሉ። ለጤንነታችን እና ለወደፊትዎ ያለዎትን መንገድ በልበ ሙሉነት አንጓዝ::
15/08/2026

ህይወት በጉዞዎች የተሞላች ናት፤ ጉዞችን ደግሞ ሲታቀዱ ይሰምራሉ። ለጤንነታችን እና ለወደፊትዎ ያለዎትን መንገድ በልበ ሙሉነት አንጓዝ::

ቤተሰብ የሚጀምረው በእቅድ ነው፣ ስራን፣ ገንዘብን እና የግል ግቦችን ማመጣጠን አብረዉ ሲሆኑ ቀላል ነው። የህይወት ጉዟችንን በእኛ ስር አድርገን ለወደፊት እዘጋጅ
13/08/2026

ቤተሰብ የሚጀምረው በእቅድ ነው፣ ስራን፣ ገንዘብን እና የግል ግቦችን ማመጣጠን አብረዉ ሲሆኑ ቀላል ነው። የህይወት ጉዟችንን በእኛ ስር አድርገን ለወደፊት እዘጋጅ

ህይወት በፍጥነት ትቀያየራለች፤ ነገሮችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ደግሞ ዝግጁ መሆን ቁልፍ ነው። ለወደፊትዎ እቅድም ሆነ ለጤንነትዎ የመጠንቀቅ ውሳኔ ያለዉ እርሶ ጋር ነዉ።
07/08/2026

ህይወት በፍጥነት ትቀያየራለች፤ ነገሮችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ደግሞ ዝግጁ መሆን ቁልፍ ነው። ለወደፊትዎ እቅድም ሆነ ለጤንነትዎ የመጠንቀቅ ውሳኔ ያለዉ እርሶ ጋር ነዉ።

❤️      ከፍቅር አጋርዎ ጋር የሚኖርዎት ቅርርብ ጭንቀትን ሊቀንስ፣ አእምሮዎን የበለጠ ሊያረጋጋ እና አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ እንዲያተኩሩ ሊረዳ ይችላል።ሰንሴሽን ኮንዶሞች ልዩ  ደስታ...
04/08/2026

❤️ ከፍቅር አጋርዎ ጋር የሚኖርዎት ቅርርብ ጭንቀትን ሊቀንስ፣ አእምሮዎን የበለጠ ሊያረጋጋ እና አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ እንዲያተኩሩ ሊረዳ ይችላል።

ሰንሴሽን ኮንዶሞች ልዩ ደስታንና እርካታን ለማሳደግ የተዘጋጁ ናቸው። ይህም ቅርርባችሁ የበለጠ ጥልቅ ፤ ተፈጥሯዊ እንዲሆን ያግዛል።

የ46ኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ጉባኤ በይፋ ተከፍቷል! DKT Ethiopia የዘንድሮው ጉባኤ የብር (Silver) ስፖንሰር በመሆን በኩራት ተሳትፏል። ከጤና ባለሙያዎች ጋር ...
29/07/2026

የ46ኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማህበር ጉባኤ በይፋ ተከፍቷል!
DKT Ethiopia የዘንድሮው ጉባኤ የብር (Silver) ስፖንሰር በመሆን በኩራት ተሳትፏል። ከጤና ባለሙያዎች ጋር በመገናኘት ለኢትዮጵያ የተሻለ የጤና ወደፊት ለመገንባት ያለንን ቁርጠኝነት እንቀጥላለን።

ብዙ ጊዜ የጾታ ግንኙነት የሚኖራቸው ጥንዶች፣ የበለጠ መነሳሳት፣ ጠንካራ መተሳሰር እና የተሻለ መግባባት ይኖራቸዋል።ሰንሴሽን ኮንዶሞች ልዩ  ደስታንና እርካታን ለማሳደግ የተዘጋጁ ናቸው። ይህ...
28/07/2026

ብዙ ጊዜ የጾታ ግንኙነት የሚኖራቸው ጥንዶች፣ የበለጠ መነሳሳት፣ ጠንካራ መተሳሰር እና የተሻለ መግባባት ይኖራቸዋል።

ሰንሴሽን ኮንዶሞች ልዩ ደስታንና እርካታን ለማሳደግ የተዘጋጁ ናቸው። ይህም ቅርርባችሁ የበለጠ ጥልቅ፣ ተፈጥሯዊ እንዲሆን ያግዛል።

ጠንካራ ግንኙነት የሚጀምረው ከተሻለ የጋራ ደስታ ነው።

ዛሬ በሜዲክ ፋርማሲ ኢትዮ፡ቻይና ኮንዶሚኒየም አካባቢ እንገኛለን  # dktethiopia
24/07/2026

ዛሬ በሜዲክ ፋርማሲ ኢትዮ፡ቻይና ኮንዶሚኒየም አካባቢ እንገኛለን # dktethiopia

ከሴፍ ፋርማሲ፣ ላምበሬት አካባቢ አሁን ያገኙናል!
23/07/2026

ከሴፍ ፋርማሲ፣ ላምበሬት አካባቢ አሁን ያገኙናል!

Address

Gerji, Jacros Road
Addis Ababa
8744

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Telephone

+251116632222

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DKT Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to DKT Ethiopia:

Shortcuts

Share