ሂራ - Hira

ሂራ - Hira Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሂራ - Hira, Nonprofit Organization, Adiss-abeba, Addis Ababa.

ቅዳሜ ከ10 ሰዐት ጀምሮ ዋዋ ኮፊ እንገናኝይሄን ምስል ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ ተባበሩን🙏
06/02/2024

ቅዳሜ ከ10 ሰዐት ጀምሮ ዋዋ ኮፊ እንገናኝ

ይሄን ምስል ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ ተባበሩን🙏

29/01/2024

ውድ የተከበራቹ እንዲሁም የተወደዳቹህ የመልካም ስራ ናፋቂዎች የሆናቹ ወንድምና እህቶቼ ፡ ሰዎች በጤናቸው በቤተሰባቸው ወይም በንብረታቸው የሆነ ሙሲባ ሚደርስባቸው አላህ ስለጠላቸው ወይም ለዛ ለደረሰባቸው ሙሲባ ተገቢ ሆነው እኮ አደለም፡ እንደውም በዛ በደረሰባቸው ነገር ትግስት/ሰብር አድርገው አላህን ካመሰገኑ አላህ ዘንድ አጅር ቢያገኙ እንጂ፡ እኛም አላህ ጤናው የሰጠን ወንጀለኞች ስላልሆንን አደለም ከነዛ ጤናቸው ከተያዙ ሰዎች በላይ አላህን የምናስቆጣ ልንሆን እንችላለን፡ እኛጋ ሙሲባው ሳይደርስ ሲቀር ምን ያክል አመስጋኞች ናቸው ብሎ አላህ ሊፈትነንም ሊሆን ይችላል፡ ስለዚህ እኛ ሙሉ ጤና ሰጥቶን እንደነዚህ አይነቱ ከአቅማቸው በላይ ገና በለጋ እድሜያቸው በበሽታ የተያዙትንና ለህክምና መክፈል የማይችሉትን ብር የተጠየቁት ስናይ ይበልጥ አላህን ማመስገን ያለብን እኛ ነን፡ ታድያ አላህን ስናመሰግን አልሀምዱሊላህ ከማለት በተጨማሪ አላህ በሰጠን በአቅማችን ልክ ለተቸገሩትን መርዳትና መድረስ ስንችል ነው፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ለእያንዳንዳችን አድ ያደረጉን አድሚኖቻችን አድ ሲያደርጉን ለዚህ ወንድማችን ሂወት መታደግ አስተዋፅኦ አላቸው ስላሉ እናም ስላመኑብን ነው እንጂ ዝምብለው ኤሄን አክል አባል አለ ለማለትና ቁጥር ሊያሟሉብን አደለም ፡፡ ስለዚህ ወንድምና እህቶቼ መጀመሪያ አላህ በሰጠን ፀጋ ለማመስገን 2ኛ ለወንድማችን ሂወት ለመታደግ 3ኛ ለዚህ ትልቅ ዱብዳ አስተዋፅኦ ያደርጉልናል አድ አርገን እንቀላቅላቸው ሀሳቡን እናካፍላቸው ብለው አምነውብን አድ ያደረጉን ወንድምና እህቶች ስንል እባካቹህ ባለን አቅም ለምን መቶ ሁለት መቶ አይሆንም እጃችን እንዘርጋላቸው 3.5 ሚልየን ተባብረን እናሰባስብ፡፡

አንዳንዴ አጋዥ መሆን ቀርቶ የሰውን እጅ የሚያስፈልገን ቀን ይመጣል .....ሂራ , አራይቫል,  ኡሚ, አዳል ኢትዮጵያ, የሎሚ ሜዳ አብሮ አደግ ..... ትንሹ አቡኪ በዚህ ትንሽ እድሜው ለሰ...
27/01/2024

አንዳንዴ አጋዥ መሆን ቀርቶ የሰውን እጅ የሚያስፈልገን ቀን ይመጣል .....

ሂራ , አራይቫል, ኡሚ, አዳል ኢትዮጵያ, የሎሚ ሜዳ አብሮ አደግ ..... ትንሹ አቡኪ በዚህ ትንሽ እድሜው ለሰዎች ለመድረስ የተሳተፈባቸው የበጎ አድራጎት ማህበራት ናቸው

ዛሬ ቀን ጥሎት በተራው እሱ የእኛን እርዳታ ፈላጊ ሆኖዋል በገጠመው የሽንት ትቦ ህመም እና የነርቭ ችግር በጳውሎስ ሆስፒታል ህክምናው እየተከታተለ ቢቆይም ከእነሱ አቅም በላይ ሆኖ ወደ ውጪ ሄዶ እንዲታከም ወስነዋል ነገር ግን ለህክምናው የሚያስፈልገው ገንዘብ እንኳን በቤተሰቡ በሰፈራችን እንኳን የማይሸፈን ሆኖብናል ከአላህ በታች እንድታግዙት በአላህ ስም ልጠይቃችሁ🤲🤲
1000481402585 አቡበከር ኸይረዲን
151196578 አቢሲኒያ ባንክ

Address

Adiss-abeba
Addis Ababa

Telephone

+251984824149

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሂራ - Hira posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share