Teawun

Teawun We are in the society !!! ( !!! وتعاونوا علي البر والتقوي)

06/05/2021

ነቢያትን በመላክ ህዝብህን ያስተማርክ አምላክ
መፅሀፍትን በማውረድ መመሪያ የሰጠህ አምላክ
ዝናብን በማውረድ ሲሳይን የለገስክ አምላክ
ለእምየ ልጆች ሁሉ ልቦና በመስጠት ሀገራችንን አድንልኝ

20/12/2020

اليوم فقدت مكان سلام رجلا صالحا آمينا صادقا خاشعا متأدبا ورعا صامتا ذو أخلاق عالية ملازما للجماعة مبتعدا عن سفاسف الأمور معرضا عن الخوض فما لايعنيه وهو شيخ أحمد أميني شفاو رحمه الله رحمة واسعة

ተዐውን ልማትና መረዳጃ በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና አካባቢ ላሉ የገጠር መስጅዶች የሚሰጡ ቁርአንና ኪታቦችን ሰብስባ ወደ አካባቢው ላከች።
16/06/2020

ተዐውን ልማትና መረዳጃ በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና አካባቢ ላሉ የገጠር መስጅዶች የሚሰጡ ቁርአንና ኪታቦችን ሰብስባ ወደ አካባቢው ላከች።

Muhamedanwar Seid:*ሰበር ዜና ከተዓውን መረዳጃ*09/10/12 *በዛሬው እለት 12 ካርቶን ኪታብና ቁርአን  ወደ ወሎ ቦረና ገጠር አካባቢ ሊሰራጭ ተላከ👏🌹*ይህም ማለት 1000 ቃኢ...
16/06/2020

Muhamedanwar Seid:
*ሰበር ዜና ከተዓውን መረዳጃ*
09/10/12

*በዛሬው እለት 12 ካርቶን ኪታብና ቁርአን ወደ ወሎ ቦረና ገጠር አካባቢ ሊሰራጭ ተላከ👏🌹*

ይህም ማለት 1000 ቃኢዳ ኑራንያ 800 ቃኢደቱ—ልበግዳድያ እና፣ 700 ባለ 3 ጁዝእ ቁርአን በድምሩ 2500 የልጆች መማሪያ ቁርአኖች፤ እንድሁም 350 ባለ 30 ጁዝእ ቁርአኖች 100 የኢማሞች የኹጥባ ኪታቦች፣ 100 የደረሶች የቂርአት ስነ ምግባር መማሪያ ኪታብ(ተእሊመልመተአሊም) እና ወደ 30 የሚሆኑ ቅዱስቁርአን የቁርአን ተፍሲሮች ወደ ወሎ ቦረና ለገጠር መሳጂዶች ተልኳል።
✍✍👏👏✅✅

ይህም ከአባላት በተዋጣ ከ97 ሽህ ብር በላይ ወጭ የተገዛ ሲሆን ግምቱ 34 ሺህ ብር በስጦታ የተበረከተልን መሆኑ ታውቋል።

በዚህ ሰፊ የቁርአን ስርጭት በቦረናና በዙሪያዋ የሚገኙ መሳጂዶችን ተደራሽ ለመሆን ጥረት እንደሚደረግ ይታመናል።

በዚህ ማህበረሰብን በኢስላማዊ እውቀት በማነፅ ወደ ተሻለ የስነ ምግባር ልእልና የማሻገር የተቀደሰ ተግባር የተረባረባችሁ ምግባረ ሰናይ ወገኖች ሁሉ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ሀያሉ አላህም ምንዳችሁን ይከፍልልን ዘንድ እንለምነዋለን ።

በቀጣይም በመሰል ስራ ና ሁሉን አቀፍ በሆኑ በጎ ተግባሮች ለመሰለፍ ተግተን እንደምንሰራ ማረጋገጥ እወዳለሁ።
በዚህና በመሳሰሉ የበጎ ተግባር ስራዎች በመሳተፍ አስተዋፅኦ ማበርከት ለምትሹ ወገኖች በራች ክፍት ነው።

ለተጨማሪ መረጃ +251911985768/0913066868
የተዐውን ኮሚቴ

17/05/2020
17/04/2020

ተዐውን የልማትና መረዳጃ እድር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የራሷ ድርሻ እየተወጣች ትገኛለች። በቅርቡ ዝርዝር መረጃ እንለቃለን።

14/02/2020

وتعاونوا علي البر والتقوي

ወገንን በመርዳት እና በእዉቀት በማነፅ የተሻለ ግንዛቤን መፍጠር ይቻላል !!!
14/02/2020

ወገንን በመርዳት እና በእዉቀት በማነፅ የተሻለ ግንዛቤን መፍጠር ይቻላል !!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teawun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Teawun:

Share