Wud Aregawyan Bego Adragot Mahiber - WABAM

Wud Aregawyan Bego Adragot Mahiber - WABAM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wud Aregawyan Bego Adragot Mahiber - WABAM, Non-Governmental Organization (NGO), Nifas silk Laphto subcity, woreda 02, Addis Ababa.

Wud Aregawiyan Bego-Adragot Mahiber is a non- profitable Humanitarian organization, which was established in August 2011 G.C with the objectives to help marginalized and destitute elders and their grandchildren under their care.

10/04/2026
በሙያቸው አረጋውያኑን ከመደገፍ ወደኋላ የማይሉት የሁልጊዜ አጋሮቻችን አለርቶች እናመሰግናችኋለን🙏ውድ አረጋውያን❤
28/01/2026

በሙያቸው አረጋውያኑን ከመደገፍ ወደኋላ የማይሉት የሁልጊዜ አጋሮቻችን አለርቶች እናመሰግናችኋለን🙏

ውድ አረጋውያን❤

01/10/2025
እንኳን አደረሳችሁ!!ውድ አረጋውያን❤
19/08/2025

እንኳን አደረሳችሁ!!

ውድ አረጋውያን❤

አረጋውያን ሁልጊዜም ሰው ይፈልጋሉ!!ብቸኝነት ከባድ ነው፤ ደግሞ በደከመ ሰውነት ኑሮን ለመግፋት ደፋ ቀና ማለት የማይታሰብ ነው። ነገር ግን በሀገራችን በልዩ ልዩ ጫና ውስጥ ሆነው ከህይወት ...
31/03/2025

አረጋውያን ሁልጊዜም ሰው ይፈልጋሉ!!

ብቸኝነት ከባድ ነው፤ ደግሞ በደከመ ሰውነት ኑሮን ለመግፋት ደፋ ቀና ማለት የማይታሰብ ነው። ነገር ግን በሀገራችን በልዩ ልዩ ጫና ውስጥ ሆነው ከህይወት ጋር ግብግብ የገጠሙት አረጋውያን ቁጥር ጥቂት የሚባል አይደለም።

አረጋውያን የሚያዳምጣቸው፣ የሚያጫውታቸው፣የሚመግባቸው፣የሚያለብሳቸው፣ ደህንነታቸው የሚያሳስበውና የሚጎበኛቸውን ይሻሉና አለንላችሁ እንበላቸው!!

አረጋውያንን መደገፍ ለፅድቅ ብቻ የሚፈፀም አይደለም ይልቁን የዜግነት ግዴታም ጭምር ነው።

ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር
CBE- 1000002566226

እንኳን ለ1446ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!እነሆ የረመዳን ወር..... እርስ በእርስ ምንደጋገፍበት ያለው ለሌላው የሚያካፍልበት ታላቁ የረመዳን ወር ጾም ፍቺ ደረሰ እን...
29/03/2025

እንኳን ለ1446ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!

እነሆ የረመዳን ወር..... እርስ በእርስ ምንደጋገፍበት ያለው ለሌላው የሚያካፍልበት ታላቁ የረመዳን ወር ጾም ፍቺ ደረሰ እንኳን አደረሳችሁ!!

ይሄንኑ ምክንያት በማድረግ አስተምህሮው እንደሚያዘው ለተቸገሩትና ድጋፍን ለሚሹት ዘካ(ዘካተል ፊጥር) በማውጣት መልካምነትን ትገልጡ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር

ኢድ ሙባረክ!!

CBE- 1000002566226 ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር

ስልክ :- 0911234722

ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በክብር ተጋባዥነት በመሳተፍ ላይ  ይገኛል!!
16/03/2025

ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በክብር ተጋባዥነት በመሳተፍ ላይ ይገኛል!!

05/01/2025

የገና ስጦታ ለአረጋውያን!!

ሀገር ያቆዩልን ውድ አረጋውያን ዛሬ ግን ጉልበት ከድቷቸው አለንላችሁ የሚሏቸውን ልጆች ይፈልጋሉ!!

ኢትዮጵያውያን ሁሉ... ጥቂት ነው ብላችሁ የምታስቡት የሻይና ማኪያቶ ገንዘብ እኛ ዘንድ ሲደርስ ትልቅ ትርጉም ይኖረዋልና በተለይም በዚህ በበዓል ዋዜማ አባት እናቶቻችን ባዷቸውን እንዳይውሉ ለገና በዓል ለአረጋውያኑ ስጦታ እንዲሆናቸው መልካም እጆቻችሁን በመዘርጋት በምርቃታቸው በረከት እንድታገኙ ጥሪ ያቀርባል ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር።

ውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ሁለት ክፍለከተሞች ላይ ማለትም በልደታና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ በ3 ወረዳዎች የሚገኙ 300 አረጋውያንን በየወሩ የሚደግፍ ሲሆን ከወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ ጀምሮ በፅዳት መጠበቂያ፣አልባሳት፣ምግብና መሰል ድጋፎችን ከአባላት ወርሃዊ መዋጮ በተጨማሪ ከተለያዩ በጎ ፍቃደኞች በማሰባሰብ የሚረዳ በጎ አድራጎት ማህበር ነው።

Address

Nifas Silk Laphto Subcity, Woreda 02
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wud Aregawyan Bego Adragot Mahiber - WABAM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share