የኔ ዘመን ተማሪ

የኔ ዘመን ተማሪ የኔ ዘመን ተማሪ ከማናቸውም አይነት የብሔር፣ የሐይማኖትና የፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ የሆነና ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለማገዝ ይሰራል፡፡
From University to Community for a Better Tomorrow.

04/11/2025

Check out ballisticmodules’s post.

የኔ ዘመን ተማሪ
08/10/2025

የኔ ዘመን ተማሪ

Eid Mubarak to all Muslims 🙏መጋቢት 21-2017 ንጋት በወራቤ ሰማይ ላይ
30/03/2025

Eid Mubarak to all Muslims 🙏
መጋቢት 21-2017 ንጋት በወራቤ ሰማይ ላይ

22/12/2024

የኔ ዘመን ተማሪ Jimma University Medical Students' Association( EMSA-JIMMA)የኔ_ኢትዮጵያOffice of the President - Jimma University

  #ጅማከጊቤ ባሻገር አለች ኧረ አንዲት ሰው በፍቅር በናፍቆት ልቤን የምትወዘውዘው አቦል ጀባ ብላኝ ቡናዋን ብቀምሠው እግሬን ወደ ጅማ ሱስ አመላለሰው እንግባ አይመሽም ወይቤትሽ ጅማ ነው ወ...
22/12/2024


#ጅማ
ከጊቤ ባሻገር አለች ኧረ አንዲት ሰው
በፍቅር በናፍቆት ልቤን የምትወዘውዘው
አቦል ጀባ ብላኝ ቡናዋን ብቀምሠው
እግሬን ወደ ጅማ ሱስ አመላለሰው

እንግባ አይመሽም ወይ
ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

እንግባ አይመሽም ወይ
ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

መሸነፌን አመንኩ ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
ማፍቀሬን አልካድኩም ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
አንቺን ካየሁ ወዲያ ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
እኔ የኔ አለሆንኩም ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

በድን ተሸክሜ ሰው የሚያዘው ገላ
እራሴን ብጠይቅ ሆኛለሁ የሌላ
ልኮራ ልኩራራ ስል እሞክራለሁ
ለካ የሰው ንብረት የሌላ ሆኛለሁ

ጅማ ልውረድ ልደር ወይ
ሳይመስ ቀኑ ልግባ ወይ
አጋሮ ነሽ ወይ ማጂ
ልፈልግ አማላጅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ

ከጊቤ ባሻገር አለች ኧረ አንዲት ሰው
በፍቅር በናፍቆት ልቤን የምትወዘውዘው
አቦል ጀባ ብላኝ ቡናዋን ብቀምሠው
እግሬን ወደ ጅማ ሱስ አመላለሰው

እንግባ አይመሽም ወይ
ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

እንግባ አይመሽም ወይ
ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

እሳ የጅማ ልጅ ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
ጅማ ነው ሀገራ ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
ለወሬ ማይመች ቤትሽ ጅማ ነው ወይ
ሱስ ያሲዛል ፍቅራ ቤትሽ ጅማ ነው ወይ

ልበ ደንዳና ሰው ዋዛም አልነበርኩም
አወይ መዘናጋት ቆንjo አይቼ ሞትኩኝ
አልገባ አለው ልቤ ጥቃትን ለመደ
ሰው ወዶ ሰው ለምዶ ጅማ እየተሰደደ

ጅማ ልውረድ ልደር ወይ
ሳይመስ ቀኑ ልግባ ወይ
አጋሮ ነሽ ወይ ማጂ
ልፈልግ አማላጅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ

ቡናም ይቅርብኝ ወርቅ
ፍቅርሽ ይሁነኝ ስንቅ
ጊቤም ሀይቁም ባይደርቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ
እኔም አንቺን አለቅ

Cheerful👌
04/06/2024

Cheerful👌

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኔ ዘመን ተማሪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share