09/05/2025
👉ግንቦትን ለአሜን በጎ አድራጎት ድርጅት! በሚል መሪ ቃል ኢትዮ ቴሎኮም ልዩ እድል አመቻችቷል፡፡
ስለዚህ ሁላችሁም የአሜን በጎ ድራጎት ድርጅት ወዳጆችና ቤተሰቦች፣ በዚህ ወር የኢትዮ ቴሌኮምን የማሀበራዊ ትስስር ገጾችን ፎሎው ፣ሰብስክራይብ ና ሼር በማድረግ በአሜን በጎ ድራጎት ድርጅት የሚያድጉ ህፃናትን በመደግፍ የእርሶን አሻራ ያሳርፉ፡፡
ይህንንም ሲያደርጉ ከእናንተ ምንም አይነት ክፍያ ሳይቆረጥ 1 ደቂቃ ባልሞላ ግዜ ውስጥ የእጆን ስልክ ብቻ በመጠቀም ፎሎው እና ሰብስክራይብ ሲያደርጉ 30 ብር ሼር ሲያደርጉ ደግሞ 10 ብር ኢትዮ ቴሌኮም ለ አሜን በጎ ድራጎት ድርጅት ድጋፍ ያደርጋል።
ከግንቦት 1 - ግንቦት 30 የሚቆይ በመሆኑ በየእለቱ ኢትዮቴሌኮምና ቴሌብር በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻቸው ላይ የሚለቁትን ሼር በማድረግ አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ለሚያሳድጋቸው ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት የእርሶን አሻራ እንዲያሳርፉ በትህትና እንጠይቃለን።
(በጋራ)
ኢትዮ ቴሌኮምን ከልብ እናመሰግናለን !
በጎነት ለራስ ነው! አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት እና ኢትዮቴሌኮም በጋራ
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
👇👇👇
👉ፎሎውና ሼር የሚደረጉ ኦፊሻል የቴሌብር ገጾች፡
1 - ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr
2 - ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr
3 - ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/
4 - ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr
👉ፎሎውና ሼር የሚደረጉ ኦፊሻል የEthio telecom ገፅ
5 - ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
6 - ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
7 - ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom
8 - ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
9 - ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
10 - ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/
ውድ የተወደዳችሁ የአሜን ቤተሰቦች ኢትዮቴሌኮም የሰጠንን እድል ተጠቅመን በነፃ የእጆቻችሁን አሻራ በአሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ላይ ስለምታሳርፉ ከልብ እናመሰግናለን!!
ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙌🙏
ኢትዮቴሌኮም፣ ቴሌብር እና አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በጋራ