Addis Ketema Woreda one youth association

Addis Ketema Woreda one youth association bego adragot mahber.

ዜና ማህበርማእድ ማጋራት   በዛሬ ቀን 3/13/2017 ዓምእንደወረዳ1 ወጣቶች ማህበር ለ 15 አቅመ ደካሞችና ለ 10 ወጣት ማህበር አባላት 20ኪሎ ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት በጠቅላላ  ለ2...
08/09/2025

ዜና ማህበር

ማእድ ማጋራት

በዛሬ ቀን 3/13/2017 ዓም

እንደወረዳ1 ወጣቶች ማህበር
ለ 15 አቅመ ደካሞችና
ለ 10 ወጣት ማህበር አባላት
20ኪሎ ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት
በጠቅላላ ለ25 ሰዎች አዲስ አመት በማስመልከት ማእድ አጋርተናል።

በማእድ ማጋራቱ ፕሮግራም ላይ
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ
የሆነው ወጣት ኢሳ ሰይድ
ተገኝቶ የእንኳን አደረሳችሁ
መልእክት አስተላልፏል።

መጪው አዲስ ዓመት
የሰላም የፍቅር የደስታ
የመተሳሰብ የታመመ የሚድንበት
የተራበ የሚጠግበት
ያዘነ የሚደሰትበት ይሁንልን።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251984871430

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ketema Woreda one youth association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share