ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ/Biruh Tewelede Le Ethiopia

ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ/Biruh Tewelede Le Ethiopia Working on Youth, Teens and Women Capacity building!
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!

በጋራ ህብረተሰባችንን እናገለግላለን!    Together we serve our community!              ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ                    ዋናው ሰው ነው!!!...
05/12/2025

በጋራ ህብረተሰባችንን እናገለግላለን!
Together we serve our community!
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!!

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ወጣት ማዕከል ለሚገኙ ሰራተኞችና አመራሮች የማይንድ ሴት ስልጠና ወሰዱ፤ ሰልጣኞቹም በስልጠናው እንደረኩና ለስራቸውና ለሚያገለግሉት ማህበረሰብ ከፍተኛ አስተዋ...
08/11/2025

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ወጣት ማዕከል ለሚገኙ ሰራተኞችና አመራሮች የማይንድ ሴት ስልጠና ወሰዱ፤ ሰልጣኞቹም በስልጠናው እንደረኩና ለስራቸውና ለሚያገለግሉት ማህበረሰብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልፀዋል።
Staff and leaders found in the Youth Center of Kirkos Sub-City Woreda 03, received Mind Set training; the trainees expressed their satisfaction with the training and said it had made a significant contribution to their work as well as the community they serve.
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!!

ክብረት ይስጥልን!በምናገለግለው ማህበረሰብ ስም እናመሰግናለን🙏🙏🙏  In collaboration we firmly believe. On behalf of the community we serve, we t...
16/10/2025

ክብረት ይስጥልን!
በምናገለግለው ማህበረሰብ ስም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
In collaboration we firmly believe. On behalf of the community we serve, we thank you!
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!!

በወረዳ 06 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለሚገኙ 50 አቅም ለሌላቸው ህፃናት የትምህርት ቦርሳና ለ50 ወጣቶ የህይወት ክህሎት ስልጠናን ከፒኤችኢ ኮንሶርትየም ጋር በመተባበር ሰተናል፤ ወጣቶቹ...
13/10/2025

በወረዳ 06 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለሚገኙ 50 አቅም ለሌላቸው ህፃናት የትምህርት ቦርሳና ለ50 ወጣቶ የህይወት ክህሎት ስልጠናን ከፒኤችኢ ኮንሶርትየም ጋር በመተባበር ሰተናል፤ ወጣቶቹም በስልጠናው እንደረኩና ከራሳቸው አልፈው ለሀገር ለወገን እንደሚጠቅሙ ቃል ገብተዋል።
In Woreda 06, NefasSilk Lafto Subcity, we provided educational Bags to 50 underprivileged Children and life skills training for 50 Youth in collaboration with PHE Consortium, the youth were impressed by the training and promised to go beyond themselves and benefit the community as well as their nation.
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!

01/10/2025
ለትውልድ እንተክላለን!   We Plant for the Generation!             ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ                   ዋናው ሰው ነው!!!
12/08/2025

ለትውልድ እንተክላለን!
We Plant for the Generation!
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!

UN Food Systems Summit +4 Field Visiting            ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ                  ዋናው ሰው ነው!!!
28/07/2025

UN Food Systems Summit +4 Field Visiting
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!

ለትውልድ እንተክላለን! We Plant for the Generation!            ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ                 ዋናው ሰው ነው!!!
15/07/2025

ለትውልድ እንተክላለን!
We Plant for the Generation!
ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ
ዋናው ሰው ነው!!!

20/04/2025

Address

Kera
Addis Ababa

Telephone

+251911438994

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ/Biruh Tewelede Le Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ብሩህ ትውልድ ለኢትዮጵያ/Biruh Tewelede Le Ethiopia:

Share