Sidama community Association in Addis

Sidama community Association in Addis This the official page of SCAA. To get our official telegram channel https://t.me/scaaoffical

የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ለመላው  ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ ዓመቱ የሰላም፣ የጤና የሲኬት እንዲሆንሎዎ ከልብ እንመኛለን።መልካም አዲስ ...
10/09/2026

የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ ዓመቱ የሰላም፣ የጤና የሲኬት እንዲሆንሎዎ ከልብ እንመኛለን።

መልካም አዲስ ዓመት!

ወንድማችን ተስማማው ተስፋዬ  #1000 ብር ድጋፍ አድርገዋልየማህበራችን አባልለቶ ተስማማው  ተስፋዬ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ  የሚውል   #5000 (አም...
10/09/2026

ወንድማችን ተስማማው ተስፋዬ #1000 ብር ድጋፍ አድርገዋል

የማህበራችን አባልለቶ ተስማማው ተስፋዬ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ የሚውል #5000 (አምስት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን፣

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

የማህበራችን ቦርድ አባል ዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ሰንበት አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ  የሚውል   #2,000 (ሁለት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ...
09/09/2026

የማህበራችን ቦርድ አባል ዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ሰንበት አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ የሚውል #2,000 (ሁለት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን፣

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

የማህበራችን አባል አቶ ሰንባቶ ፉቴ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ  የሚውል   #2,000 (ሁለት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን...
09/09/2026

የማህበራችን አባል አቶ ሰንባቶ ፉቴ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ የሚውል #2,000 (ሁለት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን፣

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

የማህበራችን ቦርድ አባል አቶ  መኤሶ ኢርቤሳ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ  የሚውል   #10,000 (አስር ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እ...
09/09/2026

የማህበራችን ቦርድ አባል አቶ መኤሶ ኢርቤሳ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ የሚውል #10,000 (አስር ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን፣

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

የማህበራችን ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሻላሞ ሻውላ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ  የሚውል   #5000 (አምስት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እና...
09/09/2026

የማህበራችን ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሻላሞ ሻውላ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ የሚውል #5000 (አምስት ሺህ) ብር አበርክተዋል ስላደረጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን፣

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

🙏 የምስጋናና የትብብር ጥሪ፦ማህበራችን በተለያዩ ጊዜ የበጎነት ጥሪ ስያደርግ ከጎኑ በመሆን የአቅማቸውን ላበረከቱ የማህበሩ አባላት፣ ተቋማትና ግለሰቦች የላቀ ምስጋና ያቀርባል።ዘንድሮም በአድ...
09/09/2026

🙏 የምስጋናና የትብብር ጥሪ፦

ማህበራችን በተለያዩ ጊዜ የበጎነት ጥሪ ስያደርግ ከጎኑ በመሆን የአቅማቸውን ላበረከቱ የማህበሩ አባላት፣ ተቋማትና ግለሰቦች የላቀ ምስጋና ያቀርባል።

ዘንድሮም በአድስ ዓመት📚 የትምህርትና የንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ፡ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች ለማድረስ ድጋፍ ለማሰባሰብ እንቅስቅሴ ጀምረዋል፣ ይህ በጎ አላማ ከግብ እንዲደርስ መላው ኢትዮጵያዊ ብሎም የማህበራችን አባላትና ደጋፊዎች የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪውን ያስተላልፋል።

እርስዎም ይህንን የተቀደሰ አላማ ለመደገፍና የዚህ በጎ ስራ አካል ለመሆን በአይነት ወይም ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🏦 ንግድ ባንክ፡ 1000329153529
🏦 ሲዳማ ባንክ ፡ 3431208000002

ኑ! በጋራ በመሆን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ 0981798081 / +251 92 620 6434

በትላንትናው እለት ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የ2026 በጀት ዓመት የስራ እንቅስቃሴ እና ቀጣይ ውጥኖች ላይ ፊሬያማ ውይይት አድርገዋል።የ...
08/09/2026

በትላንትናው እለት ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የ2026 በጀት ዓመት የስራ እንቅስቃሴ እና ቀጣይ ውጥኖች ላይ ፊሬያማ ውይይት አድርገዋል።

የማህበሩ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ክቡር ዶ/ር ሻላሞ ሻውላ በበጀት ዓመቱ እስካሁን የተከናወኑ እንቅስቃሴዎች፣ የተገኙ ውጤቶች እና ቀጣይ እቅዶች ላይ በቀረበዉ ሪፖርት ላይ ለቦርድ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ቦርዱም በቀረበው ሪፖርት ላይ ገንቢ ውይይት በማድረግ ስራዎቹ የበለጠ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ አስቀምጧል።

ከዚህ በተጨማሪ ቦርዱ በተቋሙ አጠቃላይ አፈጻጸም፣ ተቋም ግምባታ እና በእቅድ ማስፈጸሚያ ሂደቶች እና በቀጣይ የልማት እቅዶች ላይ በመወያየት ለስራዎቹ ውጤታማነት የሚያግዙ ውሳኔዎችን ውሳኔ አሳልፏል።

ለወጣቶች የህይወት ክህሎት እና ስራ ፈጠራ ስልጠናና ድጋፍ ተሰጥተዋል******************************************የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ለወጣቶች በህይወት ክህሎት...
30/08/2026

ለወጣቶች የህይወት ክህሎት እና ስራ ፈጠራ ስልጠናና ድጋፍ ተሰጥተዋል
******************************************

የአ/አ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር ለወጣቶች በህይወት ክህሎት እና ስራ ፈጠራ ግንዛቤ በማስጨበጥ ዙሪያ ለወጣቶች ከነሃሴ 22/2018 እስከ 23/2018 ዓ.ም በአ/አ ከተማ ለ5ኛ ጊዜ ስልጠናና ድጋፍ ሰጠ፡፡

የስልጠናው ዋና አላማ ከገጠር ፈልሰው ከተማ የገቡ የወጣቶች የሚያጋጥማቸው የህይወት ተግዳሮቶችን ተቋቁመው ራሳቸውን እንዲለውጡ ለማድረግና አደንዣዥ እጽ በወጣቱ ጤና ላይ የሚያስከትለከውን ጉዳት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡

ስልጠናው በ14 ርዕሶች ላይ ትኩረት በማድረግ የተሰጠ ሲሆን የችግር አፈታት ስልት፣ የስራ ፈጠራ፣ ራስን ስለማወቅ ፣ ለራስ የተስተካከለ ግምት የመስጠት፣ ግብ የመተለም ፣ ራስን የመግዛት፣ ተግባቦት፣ ግጭትን የመፍታት፣ የቡድን ሥራ፣ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የጊዜ አጠቃቀም፣ ገንዘብን በአግባቡ የመጠቀም ክህሎቶች እንዲያዳብሩና ስለ አደንዛዥ እጽ በሰው ህይወት ላይ የሚስከትለውን ጉዳት ለማስጨበጥ የተዘጋጀ መሆኑን የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ እስራኤል መሀመድ ገልጸዋል፡፡

ስለጠናውን ልምድ ባላቸው በበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦችና የስነ-ልቦና ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን የልምድ ተሞክሮዎችን፣ውጤታማ እና ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ታሪክ በመዳሰስ በፊት ላፊት ገለጻና ውይይት ላይ መሰረት ያደረገ ሲሆን

ሰልጣኝ ወጣቶች በስልጠናው ለህይወት ጉዞዓቸው ጠቃሚ እና ከገቡበት ችግር መውጫ አቅጣጫ ጠቋሚ ግንዛቤ መጨበጣቸውን ከስልጠናው ሂደት መረዳት የተቻለ ሲሆን እድሜያቸው ከ13 እስከ 35 የሚሆኑ ከ54 በላይ ሴትና ወንድ ወጣቶች በስልጠናው ላይ ተሳትፈዋል፡፡

ማህበራችን ይህን ስልጠናና ድጋፍ ለወጣቶች እንዲያደርስ ድጋፍ ላደረጉ ወገኖች እና ኩፖን በመግዛት ማህበሩ ላቀረበው የበጎ ስራ ጥሪ ምላሽ ለሰጣችሁ የማህበራችን አባላትና ደጋፊዎች ልባዊ ምስጋና በወጣቶቹ ስም እናቀርባለን።

በተግባሪያዊ ትብብር ለአንድ ሰው ተስፋ እንሸልም!

ሁሌም በጎ ስራ ላይ የሚሰለፉ የማህበራችን የክብር አባል እና የቀድሞ ሲዳማ አርነት ንቅናቄ(ሲአን) ታጋይ አቶ ሳሙኤል ሂሎ  ሱምባሶ ከአሜርካን ሀገር ማህበራችን እየሰራ ያለውን ድጋፍ ለሚሹ ...
24/08/2026

ሁሌም በጎ ስራ ላይ የሚሰለፉ የማህበራችን የክብር አባል እና የቀድሞ ሲዳማ አርነት ንቅናቄ(ሲአን) ታጋይ አቶ ሳሙኤል ሂሎ ሱምባሶ ከአሜርካን ሀገር ማህበራችን እየሰራ ያለውን ድጋፍ ለሚሹ ወጣቶች የህይወት ክህሎት ስልጠናና ድጋፍ ለመስጠት የተያዘ ፕሮግርም የሚውል 20,000 ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ላደረጉት ወገናዊ ምላሽ ከልብ እናመሰግናለን።

ሌሎቻችሁም ከዚህ በጎ ስራ ጎን በመቆም አጋርነት እንድታሳዩ ጥሪ እናቀርባለን።

ድጋፍ ለማድረግ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000329153529

ሲዳማ ባንክ : 3431208000002

በጎነት ለራስ ነው!

Address

Lideta
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama community Association in Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Sidama community Association in Addis:

Shortcuts

Share