Roots and Wings Elixir

Roots and Wings Elixir Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Roots and Wings Elixir, Non-Governmental Organization (NGO), Addis Ababa.

Roots and Wings is a non- profit organization established to catalyze social action by transforming how sustainable community building is conceptualized, designed, and delivered/implemented.

ሰላም የሩትስ ኤንድ ዊንግስ ቤተሰቦች:መስማት የተሳናቸው ሴቶች በትምህርት ቤት፣ በቤት እና በሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች ውስጥ የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች የሚያስነብብ የምርምር ውጤቶችን የያዘው...
13/04/2026

ሰላም የሩትስ ኤንድ ዊንግስ ቤተሰቦች:

መስማት የተሳናቸው ሴቶች በትምህርት ቤት፣ በቤት እና በሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች ውስጥ የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች የሚያስነብብ የምርምር ውጤቶችን የያዘው አዲሱ መጽሔታችን ወጥቷል።

በዚህ እትም፦
✅ በምርምር የተለዩ ሦስት ቁልፍ ጽሁፎች
✅ የአማርኛ ምልክት ቋንቋ ተርጓሚ ፕሮጀክት ውጤት
✅ የጽናት እና የስኬት ታሪኮች ተካተዋል።

የእነዚህን ልጃገረዶች ድምፅ በማድመጥ ለውጥ ለማምጣት አብረውን ይሁኑ።

በዚህ ሊንክ ሙሉውን ያንብቡ: https://www.concepthub.net/magazine/30

ይሄ መፅሄት የተዘጋጀው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው::

መልካም ንባብ!

ውድ አምባቢያን ይህ መጽሔት በውስጡ የያዛቸው ታሪኮችና ዘገባዎች እንዲሁ በዘፈቀደ የተሰበ�...

ግሩም ቀን ነበር!  🎉በአልፋ ልዩ የመስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ውስጥ ባዘጋጀነው ዓውደ ርእይ (ካርኒቫል) ዝግጅት ከ120 በላይ ሰዎች የተገኙበት እጅግ ስኬታማ ነበር! ይህ ቀን የአልፋ...
14/10/2025

ግሩም ቀን ነበር! 🎉

በአልፋ ልዩ የመስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ውስጥ ባዘጋጀነው ዓውደ ርእይ (ካርኒቫል) ዝግጅት ከ120 በላይ ሰዎች የተገኙበት እጅግ ስኬታማ ነበር! ይህ ቀን የአልፋ እና የቪክቶሪ ልዩ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አስደናቂ የሆኑ ስራዎቻቸውን ያቀረቡበት እና የሸጡበት ነበር።

ዋነኛው የትኩረት ማዕከል የነበረው የመስማት የተሳናቸው የውዝዋዜ ቡድን ያቀረበው አስገራሚ ትርኢት ነው። መድረክ ላይ ሲጨፍሩ መመልከት በተሳታፊዎች ሁሉ ላይ ዘላቂ ስሜት የጣለ ድንቅ ተሞክሮ ነበር።

የተማሪዎቻችን ጥረት ውጤትም በሙያ ትርኢቱ ላይ በግልፅ ታይቷል፤ በኩራት የሰሯቸውን ምርቶች የሸጡበት እና ችሎታቸውን ያሳዩበት ልዩ መድረክ ነበር።

በዝግጅቱ ለመጡ፣ በአዝናኝ የጨዋታ ስፍራዎች ለተካፈሉ፣ የምልክት ቋንቋ ለተማሩ እና ተማሪዎቻችንን ለደገፉ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! የእናንተ መገኘት ትልቅ ለውጥ አምጥቷል።

#ስኬትንማክበር

✨Happening now ✨Deaf Vocational Carnival and Student Graduation Event is Happening now in Alpha Special School for the D...
11/10/2025

✨Happening now ✨
Deaf Vocational Carnival and Student Graduation Event is Happening now in Alpha Special School for the Deaf.

07/10/2025

ይመዝገቡ! ይሳተፉ!

መግቢያ ነፃ ነው! ቦታዎ ከመያዙ በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ!

➡️ ለመመዝገብ፡ https://lnkd.in/eGBAP8Jd

ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰአት ይደውሉ!
+251923113487
+251912487585

ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል! የመስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ዓውደ ርዕይ እና የምረቃ ፕሮግራም በዚህ ቅዳሜ ነው። እንዳያመልጥዎ! በሩትስ ኤንድ ዊንግስ ሥልጠና የወሰዱት መስማት የተሳና...
07/10/2025

ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል! የመስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ዓውደ ርዕይ እና የምረቃ ፕሮግራም በዚህ ቅዳሜ ነው።

እንዳያመልጥዎ! በሩትስ ኤንድ ዊንግስ ሥልጠና የወሰዱት መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ሙያዊ ችሎታ የሚያሳዩበት እና የሚመረቁበት ታላቅ ቀን ደርሷል።

የእነዚህን ታታሪ ተማሪዎች ስኬት አብረውን ያክብሩ!

መግቢያ ነፃ ነው! ቦታዎ ከመያዙ በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ!

➡️ ለመመዝገብ፡ https://lnkd.in/eGBAP8Jd

ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰአት ይደውሉ!
+251923113487
+251912487585

የእደ ጥበብ አውደርዕይ : መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራምሩትስ ኤንድ ዊንግስ ኤሊክስር መስማት የተሳናቸዉ ሴቶችን ለማበረታታት እና በሙያ የበቁ ለማድረግ ከቪክ...
02/10/2025

የእደ ጥበብ አውደርዕይ : መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራም

ሩትስ ኤንድ ዊንግስ ኤሊክስር መስማት የተሳናቸዉ ሴቶችን ለማበረታታት እና በሙያ የበቁ ለማድረግ ከቪክቶሪ እና አልፋ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር በተለያዩ የእጅ ሙያዎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተማሪዎች የሠሯቸውን የተለያዩ የእደ ጥበብ ሥራዎችን ያሳያሉ፤ ለሽያጭ ያቀርባሉ፡፡

ቅዳሜ፡ ጥቅምት 1/ 2018 ዓ.ም
ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 8፡00
በአልፋ የመስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ግቢ ዉስጥ።

ለተሳታፊዎች ውስን ቦታ አዘጋጅተናል፡፡
መግቢያው በነጻ ሲሆን ሊንኩን በመጫን ቅጹን በመሙላት ይመዝገቡ
👉 https://forms.gle/3qNH3nU2BtEdasmh8
ለበለጠ መረጃ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችንንን ይቀላቀሉ
🌐🖥🎸

30/09/2025

Get ready to celebrate talent! 🎉🥳

You are invited to the Deaf Vocational Carnival & Student Summer Camp Graduation on October 11th! It's a day of inspiration, skills, and fun—and admission is completely FREE! Watch the video for details.

Show your powerful support! Register now to save your spot: 👇
https://lnkd.in/egM5BZ4S

✨እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ✨✨መልካም በዓል! ✨✨
27/09/2025

✨እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
✨✨መልካም በዓል! ✨✨

24/09/2025

Celebrating International Week of the Deaf! A beautiful reminder that sign language is a vital part of communication and culture!
Human Rights Without Sign Language Rights!

እንኳን ለ 2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌼🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!
10/09/2025

እንኳን ለ 2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Roots and Wings Elixir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share