05/08/2026
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር ለአይነስዉራን የብሬል ቁርአን ስልጠና ሰጠ::
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሀምሌ 29/2018 ዓ.ል
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የአይነስውራንን መንፈሳዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች ለማቃለል እየተጋ የሚገኘው አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር በቡታጅራ ከተማ ለሚገኙ አይነስዉራን የብሬል ቁርአን ስልጠና ሰጠ ::
ስልጠናዉ ከዚህ ቀደም የብሬል ቁርአን ስልጠና ላልወሰዱ በቡታጅራ እና አካባቢዋ ለሚገኙ ሙስሊም አይነ ስውራንን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ነው።
አይነስዉራኑ የብሬል ቁርአንን በእራሳቸዉ ማንበብ እንዲችሉ በማድረግ ከአላህ ቃል ቁርአን ጋር እንዲገናኙ ማስቻል ነው ።
የቁርአን ማህበሩ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የብሬል ቁርአን ያከፋፈለ እና የብሬል ቁርአን ስልጠና የሰጠ መሆኑ የሚታወስ ነው ።..................................................
የአብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር አድራሻ :- ዋና ቢሮ:
6 ኪሎ ሊደርሺፕ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 527
የትምህርት ቤቱ አድራሻ:
ቡራዪ ቄራ ከፖሊስ ጣቢያው ዝቅ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ
☎️ ፡- 0903999988
0903999970
0993499914 ይደውሉ።
CBE:-1000399004393
ABISINIYA BANK:-48811598
AWASH BANK:-01410877825900
Zemzem bank:-0019488010301
Hijra Bank:-1002787770001
Oromiya hebret sera bank :-1033100001836
በተጨማሪ ማህበራዊ ገፆችን ይከታተሉ
Telegram channel
t.me/Abdellahium10
face book page
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069567716760&mibextid=ZbWKwL
website
abdellahium.org
Youtube
https://youtube.com/?si=tZNYmmwCf0x6ABNY
Tiktok
https://www.tiktok.com/.boarding
WhatsApp
https://chat.whatsapp.com/G6wojmtA8N7GFDoOTuZlXI