አገው ብሔራዊ ክልል Agew Regional State

አገው ብሔራዊ ክልል Agew Regional State Official Regional states page📢
👉መነሻችን አገውነት መዳረሻችን ክልልነት🇲🇨
ኮዳችን 9⃣8⃣1⃣💪

03/05/2026
17/04/2026
ምርጫችን ቡናችን💪
01/03/2026

ምርጫችን ቡናችን💪

ይሰማል!! ፤ ወደ አዊ ዞንና ምዕራብ ጎንደር ዞን፦
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የአገው ህዝብ ተወካይ እንዲኖር ይፈልጋሉ? ከሆነስ ቻግኒ፣ ግምጃ ቤት፣ አዲስ ቅዳም፣ ቲሊሊ እና ቋራ ዝግጁ?

የአገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ፍትህ) ልጆች ድምፅ አልባው ለሆነው የአገው ህዝብ ድምፅ ለመሆን፤ ተከላካይ ለሌለው የአገው ህዝብ ጋሻ ለመሆን፤ ተከራካሪ ለሌለው ለአገው ህዝብ ጠበቃ ለመሆን ከፀሀይ ብርሃን ፍጥነት በላይ እየከነፉ የቁርጥ ቀን ልጆቻችሁ እየመጡላችሁ ነው።

ካርዳችሁን ለማውጣት ከአሁኑ ዕድሚያችሁ 18 እና በላይ የሆናችሁ አገዎች ተዘጋጁ፤ ልጆቻችሁን ለመምረጥ ቡናችንን እየጠጣችሁ አውጉ፣ ተመካከሩ፣ ኩስኛን፤ የምርጫው ዕለት ቡናችን ላይ ምልክት በማድረግ ምረጡ።

እነቴዎድሮስ እንዳለው በቻግኒ መድረክ ወጣቶችን ሰብስበው እኔ በእናቴም በአባቴም አገው ነኝ ሲል ጠርጥሩ፤ ምርጫዋ እሰከ ክታልፍ ነው። ምርጫው ካለፈ በኋላ ለጊዜው የተደበቀ በአገዎች ላይ የአማራን ማንነትና አማራነትን ማንገስ ይገለጣል። የጣሊያናዊ ፖለቲካል ሂስትሪ ደራሲ መኪያቤሊ የፃፈውን መጸሐፍ "The Prince" አስታውሱ። ሴራና የስልጣን አያያዝ በፖለቲካው ዓለም!!

ድል ለሰፊው የአገው ህዝብ!!!

የመጪው ምርጫ አሸናፊና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲሱ መኮንን (PHD) " ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለሰላም"!! ይሆናሉ!! መልካም እድል‼
01/03/2026

የመጪው ምርጫ አሸናፊና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲሱ መኮንን (PHD)
" ሰላም ለኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ለሰላም"!! ይሆናሉ!!
መልካም እድል‼

ምርጫችን ቡናችን ይሁን!!☕
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የኢትዮጵያ ቀደምትና ባለብዙ ታሪክ፣ ቅርስ እና የስልጣኔ ባለቤት የአገው ህዝብ ስለመሆኑ የአደባባይ እውነታ ሲሆን በዓለም ቀደምት የቡና መገኛም ኢትዮጵያ ናት በማለት የአገው ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የሰላም ኢትዮጵያ ጥምረት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር አዲሱ መኮንን ገለፁ።ዶ/ር አዲሱ እንደገለፁት "ታሪክ በታሪክ ሲገናኝ ይሉሃል ይህ ነው"ብለዋል!!

በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ድርጅታችን ፍትህ ቀደምት የኢትዮጵያ መገኛ የሆነውን ቡናንና ለሀገራችንም ለዓለምም የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነውን ቡናችንን የምርጫ ምልክት ስናደርግ ደስታችን ወደር የለውም።

ቡና ከኢኮኖሚያዊ ዋልታነት በተጨማሪ ለማህበራዊ ግንኙነት መሠረት መሆኑ ፤ የቡና እንጠጣ ፕሮግራም ዘመድ ከዘመዱ እና ጎረቤት ከጎረቤቱ አብሮነትንና መተሳሰብን እንደ ድርና ማግ የሚያስተሳስር ቦንድ የሚፈጥርያ ነው።

ግለሰቦችም ሆኑ ማህበረሰቦች ፍትህን ሲያጡ እውነተኛ ፍትህን ለማግኘት ለሀገር ሽማግሌዎች ቅሬታ በሚያቀርቡበት ጊዜ ተበዳዩ/ተበዳዮቹ ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ እንደ መወያያ እና የችግር መፍቻ ድልድይ የሚጠቀሙት በቡና እንጠጣ ጥሪና ፕሮግራም ነው። ቡናችን የማስታረቂያ ሚስጢራችን!!!

ስለዚህ የ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጭ የፍትህ ፓርቲ (ሠላም ለኢትዮጵያ ጥምረት) የምርጫ ምልክታችን ቡና ስለሆነ ቡናውን እየጠጣችሁ ፤ ቡና ምርጫችሁ ይሁን።
AGEW TV 🔗 AGEW TV Fans

24/02/2026
24/02/2026

Joined AGEW TVየአገው ህዝቦችን ታሪክ፣ባህል፣ቋንቋ በሰፊው ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግና በርካታ እምቅ ተፈጥሯዊ ሀብቶቻችንን ለቱሪስ ተስዕቦ እንዲውሉ ለማድረግ ነው። የድምፅ አ....

Address

Ethiopian
Addis Ababa
981

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አገው ብሔራዊ ክልል Agew Regional State posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to አገው ብሔራዊ ክልል Agew Regional State:

Share