06/06/2022
የጤናዉ ዘርፍ መልካም ዜና !!!
ኬ ኤም ኤስ ኢቲኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር (KMS ETH HEALTH Trading S.C) በይፋ የሼር ሽያጭ ሰኔ 1/ 2014 ዓ.ም ሊጀምር ነዉ ፡፡
የእርስዎንና የቤተሰብዎን ጤና በማንኛዉም ጊዜና ቦታ በባለቤትነት የሚያገኙበትን ዕድል ዛሬ መወሰን አለብዎት ፡፡
ኬ ኤም ኤስ ኢቲኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር (KMS ETH HEALTH Trading S.C) ከኢትዮጵያ፣ ካናዳ፣ እንግሊዝና እና አሜሪካ በመጡ ባለሙያዎች እና የፈጠራ ባለሙያዎች የተቋቋመ በጤና አጠባበቅ ዲጅታል ዘርፍ እንዲሁም አገልገሎትና ምርት ላይ የተሠማራ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ኩባንያ ነው። ደርጅቱ የሚሰጠው በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት በህብረተሰቡ የእለት ከእለት የህይወት እንቅስቃሴ ውስጥ ወሳኝ ሚና በመጫወት ቀላል የማይባል አስተዋጽኦ ለህብረተሰቡ ያበረክታል ፡፡በዚህም ጤናዎ( TENAWO) የሞባይል መተግበሪያ እና ድረ-ገፅ እንዲሁም የጥሪ ማዕከል በስራ ላይ አዉሎ አገልገሎት እየሰጠ ይገኛል ፡፡ በተጨማሪም በኩባንያው ስም የህክምና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለመክፈት፤ የመድኃኒት እና የህክምና መገልገያዎችን ወደሀገር ውስጥ በማስመጣት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማከፋፈል ፤ለመንግሥታዊ የጤና ተቋማት ዲጂታል የጤና ስርዓት መዋቅር በመዘርጋት እንደ አንድ ክንፍ ለማገልገል እንዲሁም በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል እና የህክምና መሳሪያዎች አምራች ፍብሪካዎችን ለመገንባት ዝግጅቱን ጨርሶ የጤና አግልገሎት ከሁሉም በላይ መሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎት ስለሆነ ኩባንያዉ በይፋ የህዝብ መሰረትና ባለቤትነት እንዲኖረው በማሰብ ህዝባዊ የሆነና ህዝባችንን በማሳተፍ የተሻለና ቀልጣፋ የጤና ስርዓት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማሰብ ጭምር የሼር ሽያጭ የጀመረ መሆኑን በይፋ እናበስራለን ፡፡
በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነዉን ጤናዎ( TENAWO) የሞባይል መተግበሪያ እና ድረ-ገፅ (www.tenawo.com) እንዲሁም የጥሪ ( 9456) ማዕከል ለግል ፋርማሲዎች፣ ለላቦራቶሪ አገልግሎት አቅራቢዎች፣ ለራዲዮሎጂ ምርመራ አቅራቢዎች፣ለግል የጤና ተቋማት/ክሊኒኮችና ሆስፒታሎች፣ለዶክተሮች ቀጠሮ፣የላብራቶሪ፣ዲያግኖስቲክስና የራዲዮሎጂ ተቋማት ፤የአንቡላንስ ሰጪ፣ የኦክስጅን አቅራቢ ድርጅቶችን ፤የጤና ኢንሹራንስ፣ የቤት ለቤት ህክምና ሰጪ ተቋማትን፤ ከሃገር ውጭ የላቀ ህክምናን ለሚሹ እና ሌሎችም አገልግሎት አቅራቢዎች እና አገልግሎት ፈላጊዎች ጊዜ እና ገንዘብን የሚቆጥብ የቴክኖሎጂ ግኝት ሲሆን ይህም ቴክኖሎጂ የታክሲ አገልግሎትን ጨምሮ በጂፒኤስ 500 ሜትር ራዲየስ ውስጥ የሚፈልጉትን አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያግዝ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አገልግሎቱን በ 9456 አጭር የስልክ ጥሪ ማዕከል በመታገዝ ከላይ የተገለፁትን አገልግሎቶች ማግኘት የሚቻልበት እጅግ ዘመናዊና ቀልጣፋ አስራርን በመከተል አሁን በስራ ላይ ይገኛል፡፡
ኩባንያዉ ከ ሴኔ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ በይፋ የሼር ሽያጭ በሁሉም ባንኮች በተከፈቱ ቁጥሮች ይጀመራል ፡፡
መመዝገቢያ ቅፅ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfjYuB2Oc_1S8AE1XBFuHWR_HMElHNzc5uo81UKVAYpqVfYVQ/viewform?usp=pp_url
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር: +251116683203/04
+251116676593
+251904868788
945
ኢሜል: [email protected] / [email protected]
ፖስታ ሳጥን ቁጥር ፡ 2178
የማህበራዊ መገናኛ መረቦች
Twitter: https://twitter.com/TenawoApp?t=GSJz4VyC1YkUfY7xror7ew&s=09
Instagram: https://www.instagram.com/tenawo_app
linkedin: https://www.linkedin.com/in/tenawo-app-957a23229
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100075586423620
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC66olQjsEe7kmCoIwbVbuGg
Telegram: https://t.me/joinchat/lNz6OiDmJiJjMmM0
webiste :www.tenawo.com
አድራሻ ፡ አዲስ አበባ ፤ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 07 ፤ ገብሬኤላ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ፤ቢሮ ቁጥር 302 ፤ከሳልተ ምህረት ወደ ጃክሮስ በሚወስደው መንገድ ፡፡
Connecting our country with technology to modernize the health system is not a matter of time. To save clients time and money, as well as the introduction of modern technologies that streamline the service delivery of service providers, will significantly improve the health system of our country and...