Senay-Lib-Ministry ሰናይ ልብ

Senay-Lib-Ministry ሰናይ ልብ Who waters the other will be watered

እግዚአብሔር የሚወደው ጾም እና ጸሎት በጥሪያችን ላይ ያለው ተጽእኖሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ እናድርግ ተባረኩ
28/10/2025

እግዚአብሔር የሚወደው ጾም እና ጸሎት በጥሪያችን ላይ ያለው ተጽእኖ
ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ እናድርግ ተባረኩ

​​​​ ​​​​ ​​​​ ​​​​ ​ ​ ​ ​ ...

በሰናይ ልብ ለ2018 ለ50 ሰው ማካፈል ተችሏል
09/09/2025

በሰናይ ልብ ለ2018 ለ50 ሰው ማካፈል ተችሏል

Sharing with.... what God is sharing to us. Praise God this is an opportunity
18/09/2023

Sharing with.... what God is sharing to us. Praise God this is an opportunity

21/10/2021

መልካም ልብ የመልካም ነገሮች መፍለቂያ ነው

16/01/2021

Faith is Walking in the Spirit Realm.

06/01/2021

ባልንጀሮቻችን እነማን ናቸው?
1. ለሰዎች መልካም ለማድረግ በጊዜው አጠገባችን ያሉ ሰዎች በቂ ናቸው። መልካም ማድረግ ቀጠሮ የለውም።
2. እንዲሁም ጎረቤት ለመሆን የግድ የቤታችን ግድግዳ መያያዝ የለበትም።ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ታክሲ ላይ፣ ትምህርት ቤቶች ውስጥ፣ ሥራ ቦታና መንገድ ላይ ለሰዎች መልካም በማድረግ ብዙ ጎረቤቶችን/ባልንጀሮችን መፍጠር ይቻላል።
ሉቃስ 10:33-34 አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠጅ በቍስሎቹ ላይ አፍስሶ አሰራቸው፥ በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም።
3. እኛ መልካም የምናደርለት ሰው ባልንጀራችን/ጎረቤታችን ነው እንጂ ለእኛ መልካም የሚያደርገው ሰው ብቻ አይደለም።
ሉቃስ 10:36 እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል?
ለበለጠ ማብራሪያ ሉቃስ10:25-37 ያለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ብታነቡ ደስታዬ ነው።

05/01/2021

Faith is The Spirit.

29/12/2020

You don't know what you have until you can give it.

01/12/2020

ሰዎች ስጦታዎቻችን ናቸው
እኛ ለእነርሱ እነርሱ ለእኛ

ለሰው የተሰጠው ትልቁ ስጦታ ሰው ነው። አንድ ሰው በመንገድ ላይ እየሄደ ድንገት ቢወድቅ ቶሎ ደርሶ የሚያነሳው የቅርብ ሰው ነው እንጂ የቅርብ ዘመድ አይደለም። እናት አባት እከሌ እና እከሌ በአጠገብ ላይኖሩ ይችሉ ይሆናል ነገር ግን ብዙ ሰዎች በዙሪያችን አሉ። በአጠቃላይ ሰዎች ስጦታዎቻችን እንጂ ስጋቶቻችን አይደሉም።

30/11/2020

ዋንጫችን ይዘነው የምንዞረው ዋንጫ ነው

በውድድር ሂደት ውስጥ አንድ ሰው አሸንፎ የድሉን ዋንጫ ሲቀበል ወስዶ ከቤት ያኖረዋል። የቀድሞ ዋንጫ ለነገ ድሉ ዋስትና አይሆነውም። ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ድል ያደረግነው እኛ ያኔ እርሱ መስቀል ላይ የተቀበለውን የድል ዋንጫ በየስፍራው ሁሉ ይዘነው በድል አድራጊነት እንዞራለን።

28/11/2020

ንጉሤ በሰማይ ነው። ለዘለዓለም በማይሻር ሥልጣንና ገዢነት ይኖራል። አገሬም እንዲሁ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911986146

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Senay-Lib-Ministry ሰናይ ልብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Senay-Lib-Ministry ሰናይ ልብ:

Share