08/03/2026
This Women’s Day, celebrate you — your body, your confidence, your power.
reusable pads give you:
•Soft, breathable protection every day
•Long-lasting, eco-friendly performance
•Freedom to move, work, and live without limits
💜 Give to gain: invest in yourself, take care of your body, and feel unstoppable.
Shop now and treat yourself this Women’s Day with a 10% discount→ www.melaforher.com
በሴቶች ቀን እራስሽን አክብሪ! ለማትረፍ መስጠት!
በራስሽ ላይ ኢንቨስት አድርጊ! ሰውነትሽን ተንከባከቢ! ህልምሽን እውን ለማድረግ ምንም የሚገድብሽ ሀይል እንደሌለ ይሰማሽ! 💜
ለአከባቢ ተስማሚ የወር አበባ መጠበቂያ ምርቶች፤
• ለስላሳ፣ በበቂ አየር የሚያስገቡ፣ ፈሳሽ የማያሳልፉ እና አስተማማኝ ናቸው።
• ለረጅም ጊዜ የሚቆዪ፣ ለአካባቢ ተስማሚ ፣ ዘላቂ እና ተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት ያላቸው ናቸው።
• ያለ ገደብ የመንቀሳቀስ፣ የመስራት እና ህይወትን በነፃነት የመኖር ይሚያጎናፅፉ ናቸው።
አሁኑኑ በመግዛት በሴቶች ቀን እስከ 10% ቅናሽ ተጠቅመሽ እራስሽን ተንከባከቢ→ www.melaforher.com
❤️