Iman Ethiopian Deaf Development Organization ኢማን

Iman Ethiopian Deaf Development Organization  ኢማን Most importantly advocate for disability inclusion

IEDDo is an organization that pursue activities to relieve Poverty, promote the interests of the needy, provide basic social services and undertake community development.

19/03/2026
ረመዳን 2 ወር ብቻ ቀርተውታል....መስማት የተሳናቸው ጧሪ ላጡ እና የየቲም ቤተሰቦች  የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ Iman Deaf Development Organization  ኢማን("አንዲት ጉርሻ...
07/12/2025

ረመዳን 2 ወር ብቻ ቀርተውታል....
መስማት የተሳናቸው ጧሪ ላጡ እና የየቲም ቤተሰቦች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ Iman Deaf Development Organization ኢማን

("አንዲት ጉርሻ.... ለእዝነቱ ወር ፆመኛ")

ጨረቃ ባልወጣች ብለው የረመዳንን መድረስ እየፈለጉ ማፍጠሪያ በምን? እንዴት? እያሉ ለሚጨነቁ በድርጅታችን ስር ላሉ መስማት የተሳናቸው ጧሪ ላጡ እና የየቲም ቤተሰቦች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ በየዙሩ እስከ 300 ቤተሰብ በማዳረስ ድጋፍ ሲያደርግ የቆየው ተቋማችን በዘንድሮው የረመዳንን ፆም በማስመልከት የረመዳን አስቤዛ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።እርሶም የበኩልዎን ያደርጉ ዘንድ ጥሪውን ያስተላልፋል

#ለአንድ ቤተሰብ
ሙሉ ፓኬጅ 2500 ብር
ግማሽ ፓኬጅ 1500 ብር

በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ
★ዱቄት ★የሾርባ እህል
★ዘይት ★ሩዝ
★ቴምር
ለበለጠ መረጃ

Address :- Torhayloch Next Addis Ababa Islamic Supreme Councile Office 1/05

Tel No :- 0911140407 / 0932395167

ኢማን መስማት የተሳናቸው ድርጅት መስማት የተሳናቸው ሊያስፈጥር ተዘጋጅቷል እሶም የአቅሞን እና የበኩሎን አስተዋፆ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቅዎታለን::

Commercial Bank of Ethiopia
1000461347936

Hijra bank
1002450020001

Zamzam Bank
0009389910301

••••••••••••••••••••••••••••••

20/11/2025

አልፋ መስማት የተሳናቸው አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሰሰ ድጋፍ መርሃ ግብር....

Ethio telecom
telebirr

18/11/2025

በፕሮግራም ላይ ስለጋበዛቹን እናመሰግናለን።

09/11/2025

ጥቅምት 25/2018....
ኢማን የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ልማት ድርጅት ከቱርኪ ዲያኔት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ለ212 የሚሆኑ መስመት የተሳናቸው የአእምሮ ውስንነት እና አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች አስፈላጊውን የመማሪያ ቁሳቁስ ድርሻ እንዲያገኙ አድርጓል። መሰል ስራዎችን ለማበረታታት ለምትፈልጉ ....

ስልክ ቁጥር 0911140407
0932395167

አድራሻ አዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ማግኘት ትችላላቹ

31/03/2025

Preparing late for Zekat Fiter. በቀጣይ በዝግጅት ላይ...

29/03/2025

Iman Organization has distributed packet money for Eid holidays for Deaf people.

ኢማን ድርጅት የረመዳን አስቤዛ 3ኛ ዙር ድጋፍ በአዲስ አበባ መጅለስ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ለመስማት የተሳናቸው ድጋፍ ተደርጓል። በቀጣይም ድጋፍ ይቀጥላል...
29/03/2025

ኢማን ድርጅት የረመዳን አስቤዛ 3ኛ ዙር ድጋፍ በአዲስ አበባ መጅለስ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ለመስማት የተሳናቸው ድጋፍ ተደርጓል። በቀጣይም ድጋፍ ይቀጥላል...

11/03/2025

"የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ መንግስታት ትብብር
መልካም ተግባር ለመፈፀም አስችሎናል።" ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን

ኢማን የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ልማት ድርጅት ከቱርኪ ተቋማት ጋር በመተባበር ለአካል ጉዳተኞች የረመዳን ወር የአስቤዛ ድጋፍ አደረገ።

በድጋፍ ማከፋፈሉ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ሞክር ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር ዶክተር ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ እንዳሉት የቱርክዬ መንግስት እና ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ዘመናትን ያስቆጠረ ወዳጅነት እንዳላቸው አስታውሰው ከቁሳቁስ እርዳታ ባሻገርም በሌሎች ዘርፎች የሚያደርጉት ድጋፍ ትልቅ መሆኑን የገለፁ ሲሆን እስካሁን ለተደረገላቸው እና ወደፊትም ተጠናክሮ ለሚቀጥለው ድጋፍ በከፍተኛ ምክር ቤቱ እና በከተማው ሙስሊም ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል::

በኢትዮጵያ የቱርክዬ አምባሳደር በረክ ባራን በበኩላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ የምንወደው ወንድም ህዝብ ስለሆነ በሁሉም መስክ ለመተባበር ዝግጁ ነን ብለዋል። አምባሳደሩ የዛሬው ድጋፍ ቀጣይነት እንዲኖረው ዲያኔት ፋውንዴሽን በሚል ቋሚ ቢሮ ከፍተን መንቀሳቀስ በመጀመራችን ከዚ በኋላ አብረን ቡዙ መልካም ተግባር እንከውናለን በማለት ገልፀዋል።

ኢማን የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ልማት ድርጅት የረመዷን ማዕድ ማጋራት ስራን ከፆሙ ዋዜማ የጀመረ ሲሆን ድጋፉ በቀጣይም በራስ አቅምና ከሌሎች ጋር በመተባበር ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል

04/03/2025

ኢማን መስማት የተሳናቸው ድርጅት የሁልግዜም አጋር ከሆነው Turki Diyanet Foundation ጋር በመተባበር የረመዷን ስጦታውን ጀምሯል።

በቀን ዓርብ የካቲት 21/2017 ድርጅቱ ራሱ ለወገን እየደረሰ በበጎ ስራዎቹ አርአያ በመሆን እያሣየ ይገኛል።

በዚሁ መሠረት ከተለያዩ ክፍለ ከተሞቾ ለተመረጡ መስማት የተሳናቸው ድጋፍ የደረገ ሲሆን ይህ መልካም ተግባር በተለያዩ አካባቢዎች ይቀጥላል።

Iman has launched its Ramadan donation in collaboration with its longtime partner Turki Diyanet Foundation, On Friday, February 21, 2017, the organization itself is reaching out to the people and showing it as an example with its good works. According to this, the organization supported the deaf people selected from different districts and this good work will continue in different areas.

İman, uzun süredir ortağı olduğu, işitme engellilere yönelik bir kuruluş olan Türki Diyanet Vakfı ile işbirliği içinde Ramazan bağışını başlattı. 21 Şubat 2017 Cuma günü örgüt bizzat halka ulaşıyor ve yaptığı güzel işlerle örnek gösteriyor. Buna göre farklı ilçelerden seçilen işitme engellilere destek verdi ve bu güzel çalışma farklı alanlarda da devam edecek.

Address

Torhayloch, Next To Shewa Supermarket
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 03:00 - 17:00
Tuesday 03:00 - 17:00
Wednesday 03:00 - 17:00
Thursday 03:00 - 17:00
Friday 03:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 15:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Iman Ethiopian Deaf Development Organization ኢማን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share