ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise

ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስታዳደር ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 14/1991 ዓ.ም የመንግስት የልማት ድርጅት ሆኖ ተቋቋመ::

16/10/2025

4682 likes, 224 comments. “ከንቲባ አዳነች አቤቤ እጅግ ዘመናዊ የሆነውን አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንፃ መርቀው ከፍተዋል!”

ዛሬ ያስመረቅነው ባለ 15 ወለል ዘመናዊ የሲኒማ ማዕከል በአይነቱ ልዩና ለኪነጥበብ እድገት አዲስ ምዕራፍ ከፋች መሆኑን ሳበስር በደስታ ነው !መንግስት የኪነጥበብን ወሳኝ ሚና በመረዳትና ልዩ...
15/10/2025

ዛሬ ያስመረቅነው ባለ 15 ወለል ዘመናዊ የሲኒማ ማዕከል በአይነቱ ልዩና ለኪነጥበብ እድገት አዲስ ምዕራፍ ከፋች መሆኑን ሳበስር በደስታ ነው !

መንግስት የኪነጥበብን ወሳኝ ሚና በመረዳትና ልዩ ትኩረት በመስጠት በቢሊዮኖች በጀት መድቦ በአይነታቸው ልዩና ዘመናዊ ለሲኒማ ፣ለቲያትር ራሳቸውን የቻሉ ትልልቅ ማዕከላት ሲገነባ ፤ በኪነጥበብ ዘርፈ የተሰማራችሁ ከያኒያንና የጥበብ ቤተሰቦች ሁሉ፣ ለአገራችን ሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ መሰረት የሚሆኑ የጥበብ ስራዎችን በማበርከት፣ ታሪክ የማይዘነጋው ዘመን ተሻጋሪ አስተዋጽኦ እንደምታበረክቱ በማመን ነው ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

30/08/2025
26/07/2025
በመትከል ማንሰራራት !ዛሬ ጠዋት ከሲኒማ ቤቶች አባላት ጋር  በብሔረፅጌ ፓርክ ላይ ችግኝ ተክለናል።
17/07/2025

በመትከል ማንሰራራት !

ዛሬ ጠዋት ከሲኒማ ቤቶች አባላት ጋር በብሔረፅጌ ፓርክ ላይ ችግኝ ተክለናል።

"ማዘንድ"አንጋፋና ተወዳጅ  አርቲስቶች የጥበብ ባለሙያዎች የተሳተፉበት "የብሩክ ተፈራ" አዲስ ፊልም የፊታችን።  አርብ ሀምሌ   4/2017 ቀን በ8፡00፡ በ10:00 በ12:00 ሰዓት  ቅዳ...
10/07/2025

"ማዘንድ"
አንጋፋና ተወዳጅ አርቲስቶች የጥበብ ባለሙያዎች የተሳተፉበት "የብሩክ ተፈራ" አዲስ ፊልም የፊታችን። አርብ ሀምሌ 4/2017 ቀን በ8፡00፡ በ10:00 በ12:00 ሰዓት
ቅዳሜ ሀምሌ 5/2017 ቀን በ8፡00፡ በ10:00 በ12:00 ሰዓት
እሁድ ሀምሌ 6/2017 ቀን በ8፡00፡ በ10:00 በ12:00 ሰዓት
በ ሲኒማ ኢትዮጵያ ፣ሲኒማ አምፒር፣ አምባሳደር ቲያትር
በድምቀት ይመረቃል! ወዳጅ ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ በማክበር ተጠርታቿል! ሲኒማ እንገናኝ "ማዘንድ"

6 ወይ 9 የተሰኘ አዲስ ፊልም ከአርብ ጀምሮበ ሲኒማ ኢትዮጵያ በ ሲኒማ አምፒርበ አምባሳደር ቲያትር መታየት ይጀምራል::
04/07/2025

6 ወይ 9 የተሰኘ አዲስ ፊልም ከአርብ ጀምሮ
በ ሲኒማ ኢትዮጵያ
በ ሲኒማ አምፒር
በ አምባሳደር ቲያትር መታየት ይጀምራል::

በ ሁሉም የመንግስት ሲኒማዎች እየታየ ነው መተው ይዝናኑ
30/06/2025

በ ሁሉም የመንግስት ሲኒማዎች እየታየ ነው መተው ይዝናኑ

Address

Cinema Ethiopia , Arada Piassa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00

Telephone

+251111570467

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ADDIS ABABA Cinema Houses Administration Enterprise:

Share