Nehemiah Memorial Charity Organization - NMCO

Nehemiah Memorial Charity Organization - NMCO Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nehemiah Memorial Charity Organization - NMCO, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

30/09/2026

Conversation with Geminiየቅንነት ወጎች ለ youtube podcast እንግዳ አለኝ ስለ በጎ...

26/09/2026

ውድ ቤተሰቦቼ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ።

ውድ  የነህምያ መታሰቢያ  በጎ  አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦቼ በእግዚአብሔር  እርዳታ እና በእናንተ  ቀናዊ  ድጋፍ  በትናንትና  ዕለት  በዚህ  መልኩ ከቤተሰቦቻችን ጋር አክብረናል።
11/09/2026

ውድ የነህምያ መታሰቢያ በጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦቼ
በእግዚአብሔር እርዳታ እና በእናንተ ቀናዊ ድጋፍ በትናንትና ዕለት በዚህ መልኩ ከቤተሰቦቻችን ጋር አክብረናል።

ስላም ውድ  ቤተሰቦቼ   እንዴት ናችሁእግዚአብሔር  ቀን ሰቶን፣አዲስ አበባ ክ/ከተማ ፋይናንስ፣ቢሮከሲቢል ማህበረሰብ ድርጅቶች  ጋር  በመተባበር ተስፋን ፣እንትከል፣ በሚል፣መርሃ፣ግብር፣ላይነ...
06/07/2026

ስላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ
እግዚአብሔር ቀን ሰቶን፣
አዲስ አበባ ክ/ከተማ ፋይናንስ፣ቢሮ
ከሲቢል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ተስፋን ፣እንትከል፣ በሚል፣መርሃ፣ግብር፣ላይ
ነህምያ መታሰብያ በጎ አድራጎት ድርጅት አሻራውን ፣አስቀምጦል

"ደህንነቱና ንጽህናው የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ህጻናት" በሚል መሪቃል የአፍሪካ ህጻናት ቀን በአራዳ ክ/ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ተከበረ ሰኔ 06 /2018 ዓ/ምነህምያ ...
17/06/2026

"ደህንነቱና ንጽህናው የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ህጻናት" በሚል መሪቃል የአፍሪካ ህጻናት ቀን በአራዳ ክ/ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ተከበረ
ሰኔ 06 /2018 ዓ/ም
ነህምያ መታሰቢያ በጎ አድራጎት ድርጅትም በበዓሉ
ላይ በመገኘትና በመካፈል የምስጋናና የምስክር ወረቀትም በማግኘቱ
ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል።
ስለሁሉም የረዳን እግዚአብሄር ይመስገን።

26/05/2026

ለመላው፡የእስልምና ፡እምነት፡ተከታዮች እንካን
ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ-አል አድሃ(አረፋ) በዓል
በሰላም አደረሳችሁ
ዒድ ሙባረክ!

''እግዚአብሔር  ስራው  ግሩምና  ድንቅ  ነው "ታህሳስ   27  _4__18  ቀን  ነህምያ   መታሰቢያ  በጎ  አድራጎት  ድርጅት ከአየር ጤና  ገነት  ቸርች  የወጣቶች  ህብረትየምግብና ...
06/01/2026

''እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው "
ታህሳስ 27 _4__18 ቀን
ነህምያ መታሰቢያ በጎ አድራጎት ድርጅት
ከአየር ጤና ገነት ቸርች የወጣቶች ህብረት
የምግብና የንፅህና መጠበቂያ እና የሻይ
ብና በማዘጋጀት ከእናቶችና ከህፃናቱ ጋር
የገናን በዓል አክብረዋል በተጠቃሚ ህፃናት
ስም እናመሰግናለን ።

06/01/2026

እግዚአብሔር ስራው ግሩሙና ድንቅ ነው

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nehemiah Memorial Charity Organization - NMCO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share