አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association

አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association ይህ ስብስብ ለብዙ ዘመናት አብረው ያደጉና በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ተራርቀው የነበሩ የአባኮራን ሚሲዮና አካባቢ ወጣቶች ለመገናኘትና ለመረዳዳት ያቋቋሙት

05/12/2025
መላው የማህበራችን አባላት ከነቤተሰቦቻችን በያላችሁበት እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰንአዲሱ ዓመት የተሟላ ሰላም፤ የጤና፤ የፍቅር፤ የመተሳሰብና የእድገት እንዲሆንል...
11/09/2023

መላው የማህበራችን አባላት ከነቤተሰቦቻችን በያላችሁበት እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን
አዲሱ ዓመት የተሟላ ሰላም፤ የጤና፤ የፍቅር፤ የመተሳሰብና የእድገት እንዲሆንልን መልካም ምኞታችን ነው፡፡

ዕሁድ ነሃሴ 14-2015ማህበራችን ከልጅነት ክብር ሚኒስተሪ ጋር በመተባበር ከ450 በላይ ለሚሆኑ ኑሯቸው ዝቅተኛ ለሆነ እና ከፍለው መታከም ለማይችሉ የአካባቢያችን ነዋሪ ወገኖች፥ ነፃ የዓይ...
20/08/2023

ዕሁድ ነሃሴ 14-2015
ማህበራችን ከልጅነት ክብር ሚኒስተሪ ጋር በመተባበር ከ450 በላይ ለሚሆኑ ኑሯቸው ዝቅተኛ ለሆነ እና ከፍለው መታከም ለማይችሉ የአካባቢያችን ነዋሪ ወገኖች፥ ነፃ የዓይን፣ የጥርስ፣ የውስጥ ደዌ የቆዳና የህፃናት ህክምና እንዲሁም የመድኃኒት ዕደላ እጅግ በተሳካና ባማረ ሁኔታ ያጠናቀቀ ሲሆን፣ ይህ መርሀ-ግብር እንዲሳካ ገንዘባችሁን፣ዕውቀታችሁን፣ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን ያለስስት ለሰጣችሁ አጠቃላይ የህክምና ባለሙያዎች፣ ተቋማት እና ጽ/ቤቶች እንዲሁም ለመላው የማህበራችን አመራሮች እና ተሳታፊ አባላት በሙሉ እጅግ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

ማህበራችን በአካባቢያችን ነዋሪ ለሆኑ አቅማቸው ዝቅተኛና ከፍለው መታከም ለማይችሉ ወገኖቻችን በዓመት አንድ ጊዜ ነጻ የህክምናና የመድሃኒት እደላ ለማካሄድ በያዘው ዕቀድ መሰረት ከፈጣሪ ጋር ...
17/07/2023

ማህበራችን በአካባቢያችን ነዋሪ ለሆኑ አቅማቸው ዝቅተኛና ከፍለው መታከም ለማይችሉ ወገኖቻችን በዓመት አንድ ጊዜ ነጻ የህክምናና የመድሃኒት እደላ ለማካሄድ በያዘው ዕቀድ መሰረት ከፈጣሪ ጋር በመጪው ነሃሴ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በዕለተ ዕሁድ በቁጥር 350 ለሚሆኑ ታካሚዎች የዓይን፤ የጥርስ፤ የውስጥ ደዌና የቆዳ ህክምና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡
ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይነት የሚገለጹ ይሆናል፡፡

Address

Abakoran
Addis Ababa

Telephone

+251946665112

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association:

Share