02/08/2026
Guyyaa hardhaa dhabbanni kenna Arraahimun yatimoota 100f sagantaa nyaata nyachisuu fi gargaarsa mallaqa marsaa 12ffa bakka M/M/Dh/I/ M/Adaama argamanitti (360,000 ol) deggersa tasise jira!
ድርጅታችን አራሂሙን ላለፈው አንድ አመት በ12 ዙሮች ሲደረግ የነበረውን የወላጅ አልባ ልጆች ወርሀዊ የገንዘብ ድጋፍ የመጨረሻውን ዙር እንዲሁም በማዕድ ማጋራት የምሳ ፕሮግራምን ከ አዳማ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ዋና ምክር ቤት በተገኙበት ከ360,000 ብር በላይ ድጋፍ ማድረግ ተችሏል። በዚህ ዝግጅት ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ አላህ መልካም ስራቹን ይቀበላቹ።
https://t.me/Arra_himuun