Ethio-Holland

Wegbeschreibung

Ethio-Holland Kontaktinformationen, Karte und Wegbeschreibungen, Kontaktformulare, Öffnungszeiten, Dienstleistungen, Bewertungen, Fotos, Videos und Ankündigungen von Ethio-Holland, Gemeinschaftliche Organisation, 1 Am Erlenbruch, Frankfurt am Main.

Ermias Kacha in the exclusive The New Originals x Ethio-Holland tracksuit. Available now. DM for pricing and size availa...
16/07/2026

Ermias Kacha in the exclusive The New Originals x Ethio-Holland tracksuit. Available now. DM for pricing and size availability.
-
ኤርሚያስ ካቻ በልዩ የThe New Originals x Ethio-Holland ትራክሱት። አሁን ይገኛል። ለዋጋ እና ለሳይዝ መረጃ በDM ያናግሩን።

18/06/2026

Captain Girma’s pep talk before every game😤🔥
-
ካፒቴን ግርማ ከሁሉም ጨዋታ በፊት የሚሰጠው የማበረታቻ ንግግር

Join Ethio-Holland for the ESCFE 2026 in Rome!DM for more information!
17/06/2026

Join Ethio-Holland for the ESCFE 2026 in Rome!

DM for more information!

21/08/2025
Samarano Asmellash - ሳማራኖ አስመላሽ📸:
17/08/2025

Samarano Asmellash - ሳማራኖ አስመላሽ

📸:

Elias Adane - ኤልያስ አዳነ📸:
17/08/2025

Elias Adane - ኤልያስ አዳነ

📸:

Noah Habte - ኖአ ሀብቴ📸:
17/08/2025

Noah Habte - ኖአ ሀብቴ

📸:

Some moments are more than just images. They are milestones that carry stories and connect generations. They remind us o...
15/08/2025

Some moments are more than just images. They are milestones that carry stories and connect generations. They remind us of where we come from, who we are, and what we hope to pass on to the future.

Ethio-Holland stands for the values that carry and unite us: togetherness, respect, perseverance, and the sharing of inspiration across generations.

Addis, Yared, and Osmael embody the bridge between generations and cultures, making the connection between past, present, and future visible.

Osmael Omer, one of the founders of Ethio-Holland, is a living reflection of the strength and meaning behind the values that define us.

Our collaboration with The New Originals is a testament to how collective strength can empower a community.

This moment was about honoring the past, celebrating the present, and inspiring the future. A celebration of our stories, our culture, and the unbreakable bonds that hold us together.

Photography by Joas Wondimu.

-------------
Amharic in the comments.

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የስፖርት ቤተሰቦች ወንደሰን(ማሙሽ) በተመለከተ አጠር ባለ መልኩማሙሽ(ወንደሰን)በኢትዮ-ሆላንድ የስፖርት ክለብ  ከ2008 ጀምሮ  በአባልነት ተመዝግቦ  በግብ ጠባቂ...
10/08/2025

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የስፖርት ቤተሰቦች
ወንደሰን(ማሙሽ) በተመለከተ አጠር ባለ መልኩ

ማሙሽ(ወንደሰን)
በኢትዮ-ሆላንድ የስፖርት ክለብ ከ2008 ጀምሮ በአባልነት ተመዝግቦ በግብ ጠባቂነት
ሲያገለግል የነበረ ታልቅ ወንድማችን ነበር ።
ማሙሽ ማለት ማጋነን ባይሆንብን
ትንሽ ትልቁን እክባሪ ትሁት ታዛዥ ሰው ሲሆን
ባሳለፋቸው የስፖርት ዘመናት ከስፖርት ጕደኞቹ ጋር ብዙ ጥሩና መጥፍ ግዚያትን እሳልፍዋል
በጨዋታ ማህል ስህተት ቢፈጠር ቢሰድቡት እንኳዋን
አይደለም ቢመቱት መልስ የማይመልስ ትህትናን የተላበስ ትልቅ ትግስተኛ ወንድማችን ነበር ።

ከዛም አልፎ እንደ ሚታወቀው
የኢትዮ-ሆላንድ የስፖርት ክለብ በየዓመቱ በእውሮፓ በተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር የስፖርት ውድድሮች ያድርጋል ለዚህም እስፕርተኛችን በማስተባበር የስፖርት ትጥቆችን በማሰባሰብ እንዲሁም የተቸገሩትን በመርዳት ለኢትዮ-ሃላንድ ቡድን ትልቅ አሻራውን ያስቀመጠ ሲሆን
ከዛም አልፎ።
በ2011 በኑረንበርግ (ጀርመን) በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ በተዘጋጀው የስፓርት አመታዊ ውድድር ላይ በድናችንን (ኢትዮ-ሃላንድ) የዋንጫ ባለቤት በማድረግ ከዛም አልፎ የ2011
The beste ጎል ጠባቂ ተብሎ የተሸለመና ብድናችንን ስም ያስጠራ ታላቅ የስፖርት ሰው ነው።

ካለፈው አመት ጀምሮ
በዚህ አስከፊ በሽታ(በካንሰር) መያዙ ያውቁና የሰሙት ጎደኞቹ
አይዞህ እኛ ከጎንህ አለንልህ እታስብ እትጨነቀ በማለት
ጎደኛቹ በገንዘብም ሆነ በጉልበት ሲረዱትና ሲያግዙት ቆይተዋል

ማሙሽ(ወንደሰን)ማለት
በተጨማሪ እስከመጨረሻው ሰአት ድረስ እስትንፋሱ እስክታልፍ ድረስ ለቡድኑ ያለውን ፍቅር እና ክብር በተለያየ መልኩ ይገልጽ ነበር።

ለማስታወስ ያህል
ባለፈው ከ15ቀን በፊት 51ኛ ዓመቱን( የልደት ቀኑን) በማስመልከት በተገናኝንበት
ወቅት ቡድናችን ከሳምንት በህዋላ ወደ ጀርመን (ፍሪንክፈርት) በአውሮፓ የኢትዮጵያውይና የስፕርትና የባህል አመታዊ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ እንደነበርን ስለሚያውቅ ሰለ ኢትዮ-ሆላንድ ያለውን ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ለውድድሩ መልካም ምኛቱን በመግለጽ ያሳየን ታላቅ ወንድማችን ነበር።
ነበር ነበር .......
ሆኖም ግን 51ኛ የልደት ቀኑ በተከበረ
በሳምንት በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት በሚደረገው የስፖርትና የባህል ቀን ላይ ለመገኝት የኢትዮ-ሆላንድ በድን ጉዛውን ወደጀርመን ፍራንክፈርት አቀና።

ሆኖም ሰው ካስበው የእግዚአብሔር ያሰበው ይበልጣልና ወንድማችንን ን ፍራንክፈርት በደረስን በማግስቱ ማረፉን መስማት ምን ይህል ያማል ብዙዋቻችንን ያስደነገጠ ነበር ።

ወጣቶቹም ውድድሩን የጨረሱት በሀዘን ውስጥ ሆነው ነው ።
ሰው ከሚያስበው የእግዚአብሔር ያሰበው ይበልጣልና
እግዛብሄርም የወደደውን ወሰደ።
የውንድማችንን ነፍስ እግዛብሄር ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን
እግዛብሄር
ለቤተስብና ለጓድኛቹ መጽናናትን ያድልልን አሜን።
የኢትዮ-ሆላንድ

Joshua Simma - ጆሾዋ ስማ📸:
07/08/2025

Joshua Simma - ጆሾዋ ስማ

📸:

Adresse

1 Am Erlenbruch
Frankfurt
60386

Website

Benachrichtigungen

Erfahren Sie als Erste/r von Neuigkeiten und Aktionen: Wir schicken Ihnen eine E-Mail, wenn Ethio-Holland etwas veröffentlicht. Ihre E-Mail-Adresse wird für keinen anderen Zweck verwendet, und Sie können sich jederzeit abmelden.

Verknüpfungen

Teilen