Kingdom Youth Mission Ministry

Kingdom Youth Mission Ministry Go and serve

The Easter Event with Kingdom Youth Mission Ministry
18/04/2026

The Easter Event with Kingdom Youth Mission Ministry

ዛሬ
12/04/2026

ዛሬ

እነሆ አዲስ ነገር!በትንሣኤው ዕለት የትንሣኤውን ንጉሥ በአንድነት ልናመልከው ነው፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!Kingdom Youth Mission Ministry
07/04/2026

እነሆ አዲስ ነገር!
በትንሣኤው ዕለት የትንሣኤውን ንጉሥ በአንድነት ልናመልከው ነው፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

Kingdom Youth Mission Ministry

 !ስለ ጽድቅ ስነሳ ሰዎች ጽድቅን የሚፈቱበትና የሚረዱበት መንገድ የተያየ ሲሆን ነገር ግን በአዲስ ኪዳን ለቀደሙት ቤተክርስቲያናት ጳውሎስና ያዕቆብ በሁለት Dimension አስተምረዋል። እሱ...
18/03/2026

!

ስለ ጽድቅ ስነሳ ሰዎች ጽድቅን የሚፈቱበትና የሚረዱበት መንገድ የተያየ ሲሆን ነገር ግን በአዲስ ኪዳን ለቀደሙት ቤተክርስቲያናት ጳውሎስና ያዕቆብ በሁለት Dimension አስተምረዋል። እሱም ጳውሎስ ጽድቅ የሚገኘው በእምነት ብቻ ነው ሲል ያዕቆብ ደግሞ አንድ ሰው የሚድነው በሥራና በእምነት መሆኑን ያስተምራል። አንዳንድ ምሁራን የቀድሞይቱ ቤተክርስቲያን የተስፋፋችበት ወቅት ያ እንደነበረ ያወሱናል።

እነዚህ ሁለቱ ደራሲያን ስለ ጽድቅ ከሁለት የተለያየ ገጽታዎች አንጻር የሚናገሩ መሆናቸውን እንረዳለን።

ጳውሎስ ጽድቅን የተመለከተው ከሕጋዊ ገጽታው ሲሆን፥ በእግዚአብሔር ዘንድ ጻድቅ መባልን አጉልቶ ያሳያል።

ያዕቆብ ጽድቅን የተመለከተው በሰዎች ፊት ጻድቅ ወይም እውነተኛ ሆኖ ለመታየት ከሚያበቀው ሂደት አንጻር ነበር።

የጳውሎስና የያዕቆብ የጽድቅ አስተምህሮ በቤተክርስቲያን አንኳርና ዋና ከሚሆኑ ፊተኛ አስተምህሮዎች አንዱ ስሆን በዛሬይቱ ቤተክርስቲያን ውስጥም ብዙ አረዳዶችን የወለደው ርዕስ ነው፤ ነገር ግን አጠርና ቀለል ባለው መንገድ እናስረዳ ካልን የሁለቱም አስተምህሮአቸው ግልጽ ነው። ስለሆነም ጳውሎስ እግዚአብሔር ደኅንነትን ስለሚሰጥበት ሁኔታ ሲናገር፥ ያዕቆብ ግን ሰዎች በራሳቸው መዳናቸውን ለሌሎች ሰዎች በሚያሳዩበት ሁኔታ ላይ ያተኩራል።

ይህ ማለት ጳውሎስ በእግዚአብሔር ፊት አሁን ትክክል ስለሆነበት ሁኔታ ሲናገር (በክርስቶስ በማመን)፥ ያዕቆብ ግን በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ በምንቀርብበት ጊዜ እንዴት ከፍርዱ እንደምናመልጥ (ሽልማት እንዳናጣ) ያስረዳል።

አዲስ ኪዳን ሁለት የደኅንነት ገጽታዎችን ያሳያል።

ጳውሎስ ያተኮረበት ርዕስ፥ እግዚአብሔር አንድ ነገር በማድረጋችን ወይም ጥሩዎች በመሆናችን ሳይሆን፥ በክርስቶስ በማመናችን፥ የደኅንነት ስጦታ ይሰጠናል።

ያዕቆብ ያተኮረበት ደግሞ በእርግጥ ደኅንነትን ካገኘን፥ አዳዲስ ፍጥረት ከሆንን፥ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ካለ፥ ሕይወታችን ይለወጥና በአኗኗራችን ይህንኑ እናሳያለን የሚለው ነው።

https://t.me/mylifeishisgifts

https://t.me/goandserveall

https://t.me/hisonworshiping

 !ከተቋቋመ የአንድ አመት እድሜ ከሆነው ከሌንዳ ማዕከል ጋር የጸሎትና ከቻሪቲ ዲፓርትመንት በአንድ አመት ውስጥ የተሠሩ ሥራዎችን ሁሉ ጎብኝተን፣ ስለ ሥራው የሥራውን ባለቤት አመስግነን ቆንጆ...
15/03/2026

!

ከተቋቋመ የአንድ አመት እድሜ ከሆነው ከሌንዳ ማዕከል ጋር የጸሎትና ከቻሪቲ ዲፓርትመንት በአንድ አመት ውስጥ የተሠሩ ሥራዎችን ሁሉ ጎብኝተን፣ ስለ ሥራው የሥራውን ባለቤት አመስግነን ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል። እየበረታን እንሄዳለን። 2ሳሙ 5፡10።

Lenda Stuff ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ተባረኩ ድንቅ ናችሁ።Kingdom Youth Mission Ministry
15/03/2026

Lenda Stuff ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ተባረኩ ድንቅ ናችሁ።

Kingdom Youth Mission Ministry

07/03/2026

ብናስተውል ብዙ ስራ እንዳለን እናውቃለን!

600 Follower's thank you! Family!
01/11/2025

600 Follower's thank you! Family!

Dirección

USA
Colombiano
<<APPLICABLE>>

Teléfono

+251926464183

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Kingdom Youth Mission Ministry publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Contacto La Organización

Enviar un mensaje a Kingdom Youth Mission Ministry:

Compartir