Ethio-Canadian Muslim Association of National Capital Region

Ethio-Canadian Muslim Association of National Capital Region ECMANCR is a non-profit organization committed to upholding the principles of the Holy Quran and Sunnah.

Focused on the well-being of its members, the association operates independently, adhering to Islamic principles, Canadian laws, and its by-laws.

05/10/2026
https://www.youtube.com/watch?v=qhnTOANtJEE
02/24/2025

https://www.youtube.com/watch?v=qhnTOANtJEE

This Ramadan, join Dr. Omar Suleiman to discover the profound connection between your living soul and the unseen realm. Sign up for series updates here: http...

https://www.youtube.com/watch?v=Ve_r79TOxUA
02/23/2025

https://www.youtube.com/watch?v=Ve_r79TOxUA

Are you truly prepared for Ramadan? It’s not just about fasting—it’s about purifying your heart, cutting out harmful habits, and breaking free from anything ...

01/13/2025

የኢትዮጵያ ሙስሊም ጉዳይ ዘመናትን ያስቆጠረ በመሆኑ ዛሬም የተለይ መልክ ይዞ ችግር ሆኖ ቀጥሏል። የኡም አይመን( ረ.አ)፤የቢላል (ረ.አ)፤የፍታዊ ንጉሥ (ረ.አ)፤የሁለት ሂጅራዎሽ እና የበኑ አርፊዳህ ምድር በሆነችው ላይ በ21ኛ ክፍለ ዘመን እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ና በሰው ልጆች ላይ የማይፈጸም በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ መፈጸሙ ያሳዝናል።በማሳዘን ብቻ ግን የሚታለፍ አይሆንም። ማጋነን አያስፈልግም የምትሉ ትኖሩ ይሆናል። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባል የል።
ምንም አንኳን መሰረታዊ ተጽኖ ቢኖርም የሙስሊሙ ማህበረሰብ እራሱን አዝጋጅቶ በማህበረሰቡ የሚገባውን ስፍራ ለመያዝ ጥረት ባለማድረጉ የማህበረሰቡ (በተለየም ዛሬ ባለንበት ሁኔታ) የችግሩ አካል መሆኑ ልንክደው አንችልም። ፖለቲካና ሃይማኖት አንድ ላይ አይሄዱም እያልንና ለፖለቲካ ያልሆነ ትርጉም እየሰጠን እራሳችንን በማግለል የኛን መብት በማይሰክብሩ እየተዳደርን በደሉን ብሎ መጮህ ብዙም አያስኬድም። በህብረሰተስቡ ውስጥ ለምኖህ ቦታ የሚሰጥህ ማህበረሰብ በየትኛውም አለም የለም፤ለቦታው ብቁ ሆነህ ተገኝተህ ስትጠይቅ ለዚያም ስትታገል ብቻ ነው። ያኔ ነው ሙሉ መብትህን ልታሥከብር የምትችለው።
ኢትዮጵያ ለሁሉም ፍትህና እኩልነት የሰፈንባት አገር እንድትሆን ሰላምን ያወርድልን።እያወቁ የሚያጠፉን አላህ ያቅናቸው።አሚን።

Address

2417 HOLLY Lane SUIT 210 B
Ottawa, ON
K1V7P2

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Canadian Muslim Association of National Capital Region posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share