Gashena Insider

Gashena  Insider Informações para nos contatar, mapa e direções, formulário para nos contatar, horário de funcionamento, serviços, classificações, fotos, vídeos e anúncios de Gashena Insider, Serviço comunitário, São Paulo.

30/03/2026
12/03/2026
05/03/2026
25/02/2026
25/02/2026

የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ!

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

የኢፌድሪ አየር ሀይል የቅጥር ማስታወቂያ🇪🇹=====================የካቲት 17/2018 ዓ/ም የኢ,ፊዲሪ የሃገር መከላክያ ሚኒስተር ለአየር ሃይል ከእንጅነሪንግ ዲግሪ እና ከዚያ በላ...
25/02/2026

የኢፌድሪ አየር ሀይል የቅጥር ማስታወቂያ
🇪🇹=====================
የካቲት 17/2018 ዓ/ም

የኢ,ፊዲሪ የሃገር መከላክያ ሚኒስተር ለአየር ሃይል ከእንጅነሪንግ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ካላቸዉ ምሩቃን መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
በመሆኑም ፦
1, በኢሊክትሪካል ኢንጅነሪንግ ሙያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
2, መካኒካል ኢንጅነሪንግ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
3, ሶፍትዌር እንጅረኒግ ዲግሪ እና በላይ
4, ኮምፒዉተር ኢኔጅረኒግ ዲግሪ ና በላይ በትምህርት ሚኒስተር እዉቅና ካለዉ ዩንቨርስቲ ከ2015 ዓ/ም ጀምሮ ከተመረቁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
➣የመመዝገቢያ ጊዜ ከየካቲት 16/2018 --23/6 2018 ዓ/ም
የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ 🙏🙏🙏
በወረዳወች እና በከተሞች ስራ እና ክህሎቶ እየሄዳቹህ ተመዝገቡ።

ትክክለኛ ውሳኔ !!
23/02/2026

ትክክለኛ ውሳኔ !!

ኢትዮጽያ በልጆቻ ደም ፀንታ ትኖራለች!!
22/02/2026

ኢትዮጽያ በልጆቻ ደም ፀንታ ትኖራለች!!

03/02/2026

"በጉያው አድርጎ ያሳደጋቸውን ህዝብ ጊዜ ጠብቀው የሚነድፉ... ጉዶች!"
******************************
​አበው ሲተርቱ "የዋህ በጉያው እባብ ያሞቃል" ይላሉ። ብርድ ያሽመደመደውን መርዛማ እባብ "አሁንስ አይጎዳኝም" ብሎ በጉያው የሸጎጠ የዋህ፤ እባቡ ሙቀት አግኝቶ መርዙ ሲቀልጥ መጀመሪያ የሚለበለበው ያንኑ ያሞቀውን ደረት ነው።

​የዋሁ የራያ ህዝባችን "አይጎዱኝም" ብሎ በጉያው ያሳደጋቸው እነ ምሬ ወዳጆ፣ አበበ ፈንታውና ሄኖክ አዲሴ ለጌቶቻቸው (ለህውሃት) ያደሩ ታማኝ ሎሌ ለወገናቸው መርዛማ እባብ መሆናቸውን እያሳዩን ነው።

የራያን ህዝብ ለማፈናቀል፣ ሀብትና ንብረቱን ለመቀማት እንዲሁም ርስቱን በኃይል ለመውሰድ የመጣውንና የማይጨበጥ ህልም የሚያልመውን የህውሃትን ቅዥት ለማሳካት "ሻንጣ ተሸካሚ" እና "እሬሳ ጎታች" ሆነው መጥተውልሃል። ጉድ በል ራያ!

​ጊዜው ደርሶ፣ ህውሃት በሚባለው አለቃቸው አማካኝነት ህዝቡን ሲያታልሉበት የነበረው ለምድ ዛሬ ተገፏል። በጉያው አድርጎ ያሳደጋቸውን የራያ ህዝብ ክደው የሚነድፉና ያጎረሳቸውን እጅ የሚነክሱ ጉዶች መሆናቸውንም ሁሉም የሚረዳው ሆኗል። ትላንት ለማንነት ለመታገል ነው ጫካ የወጣሁት ያለው የፋኖ ቡድን ዛሬ የአማራን እርስት ሽጦና ማንነቱን ኮዶ ለህወሀት አሸርጋጅ ባሪያ ሁኖ አለማጣን ለህወሀት አሳልፎ ሰጥቷል።

​ ጊዜ ዳኛ ነው!

i love gashena forever ,peace for every day
19/10/2025

i love gashena forever ,peace for every day

ጦርነት ይቁም !! መገዳደል ይቁም  ችግሮች በድርድር ይፈቱ !!ሁላችንም ቻሌንጅ እናድርግ
18/10/2025

ጦርነት ይቁም !! መገዳደል ይቁም ችግሮች በድርድር ይፈቱ !!
ሁላችንም ቻሌንጅ እናድርግ

Endereço

São Paulo, SP

Notificações

Seja o primeiro recebendo as novidades e nos deixe lhe enviar um e-mail quando Gashena Insider posta notícias e promoções. Seu endereço de e-mail não será usado com qualquer outro objetivo, e pode cancelar a inscrição em qualquer momento.

Compartilhar