Ethiopian Community Abu Dhabi የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አቡዳቢ

Ethiopian Community Abu Dhabi  የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አቡዳቢ This community association has been established with aim of providing assistance for those in need

የአቡዳቢ ኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየመጽሃፍ ጭነት አገልግሎት አቅራቢዎች ምልመላን ይመለከታል
26/08/2025

የአቡዳቢ ኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የመጽሃፍ ጭነት አገልግሎት አቅራቢዎች ምልመላን ይመለከታል

23/07/2025

ወድ ኢትዮጵያውያን የአቡዳቢ የኢዮጵያ ኮሚኒቲን የፌስቡክ አካውንት ላይክ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን እንድትከታተሉ እንጠይቃለን!

https://www.facebook.com/ethcommunityinabudhabia.ae


This is the Ethiopian Community Association in Abu dhabi Official page, the purpose is to provide a platform to share Community information , ideas,events and advices helpful in United Arab Emirates

17/07/2025

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አበባ-አቡዳቢ ቀጥታ በረራ አስጀመረ

10/07/2025

የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች መሰጠት ተጀመረ
———————————
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) አገልግሎት ከአገር ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ለሚኖሩ ከትናንት ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን መሰጠት ተጀመረ::
መታወቂያው በባንኮች ሂሳብ ለመክፈት እና ገንዘብ ወጪ ለማድረግ፣ ሰነድ ማስመዝገብ እና ማረጋገጥ አገልግሎት፣ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ለማግኘት ፣ ፓስፖርት ለማውጣትና ለማደስ፣ የአሽከርካሪነት ብቃት ፍቃድ ለማውጣት እና ለማደስ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች ለማግኘት ቅድመ ሁኔታ በመሆኑ ዜጎች በኤምባሲው በአካል ቀርበው ምዝገባቸው አካሂደዋል::
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ዶ/ር ዑመር ሁሴን በሁሉም ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በአቡዳቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲና እንዲሁም በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት በመቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል::

03/07/2025

የህገወጥ መንገድ ጣጣ

የሰሚራን ከካንሰር ጋር ያደረገችውን የህይወት እውነተኛ ትግል ክፍል ሁለት ሊንኩን በመጫን ይመልከቱhttps://www.youtube.com/watch?v=YCJrpAGNf2A
02/07/2025

የሰሚራን ከካንሰር ጋር ያደረገችውን የህይወት እውነተኛ ትግል ክፍል ሁለት ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=YCJrpAGNf2A

Address

F99M+W8F/Al Nahyan/Abu Dhabi
Abu Dhabi

Opening Hours

Monday 08:30 - 15:30
Tuesday 08:30 - 15:30
Wednesday 08:30 - 15:30
Thursday 08:30 - 15:30
Friday 08:30 - 00:30

Telephone

+97126658810

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Community Abu Dhabi የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አቡዳቢ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Community Abu Dhabi የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አቡዳቢ:

Share