Mahibere Tsion Ethiopian Orthodox Tewahido Charity In Norh America

Mahibere Tsion Ethiopian Orthodox Tewahido Charity In Norh America Finding cures. Saving Ethiopians' MTEOTC is a non-profit organization that focuses on church-related matters, education, and relief efforts.

They aim to make a lasting impact on individuals and families by creating positive change and fostering hope. Their EIN number is 86-3759006. Help us spread awareness by sharing this post with your friends and family. Together, we can make a difference!

The Ethiopian Day event, hosted by MTEOTC, took place on 9/12/2024 at W Flamingo park. This annual event aimed to celebr...
09/23/2024

The Ethiopian Day event, hosted by MTEOTC, took place on 9/12/2024 at W Flamingo park. This annual event aimed to celebrate Ethiopia's rich cultural heritage.......
Check out my blog post https://wix.to/qzLQgYo

The Ethiopian Day event, hosted by MTEOTC, took place on 9/12/2024 at W Flamingo park. This annual event aimed to celebr...
09/23/2024

The Ethiopian Day event, hosted by MTEOTC, took place on 9/12/2024 at W Flamingo park. This annual event aimed to celebrate Ethiopia's rich cultural heritage....
Check out my blog post https://wix.to/n00vZF6

5$ በመለገስ በረከት ያግኙ ።“ለደሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል፡”(ምሳ፲፱÷፲፯)በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ከቤት ከቀያቸው ተሰደው በችግር...
02/02/2024

5$ በመለገስ በረከት ያግኙ ።
“ለደሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል፡”
(ምሳ፲፱÷፲፯)

በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ከቤት ከቀያቸው ተሰደው በችግር በረሀብ እና በመከራ ውስጥ ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን በህብረት ተሰባስበን እንደግፋቸው!

የእርስዎ ወርሀዊ $5 የአባልነት ክፍያ ለብዙዎች ህይወት መቀየር ትልቅ አስተዋፆ አለው!

✅ አሁኑኑ አባል ይሁኑ!

ለመመዝገብ:- https://www.mteotc.org/become-a-memeber

📞🔺+17023338610
[email protected]
https://www.mteotc.org/

የእናታችን የንፅዕተ ንፁሐን የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት እናታችን የድንግል ማርያም በዓለ ረፍት (አስተርእዮ ማርያም ) ጥር ፳፩ እንኳን አደረሳችሁ።የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ፣ የእመቤታችን ...
01/29/2024

የእናታችን የንፅዕተ ንፁሐን የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት እናታችን የድንግል ማርያም በዓለ ረፍት (አስተርእዮ ማርያም ) ጥር ፳፩ እንኳን አደረሳችሁ።

የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ፣ የእመቤታችን ምልጃ ፣የቅዱሳን በረከት እና ተራዳይነት ከሁላችንም ጋር ይሁን።

Connect With Us:
Facebook: https://www.facebook.com/Mahiberetsion
Telegram: https://t.me/+IOuXjyA12BdiOWFh
Website: https://www.mteotc.org/
YouTube: https://www.youtube.com/

Donations (https://www.mteotc.org/donate ) can have a profound impact on individuals and communities in need. When you d...
01/26/2024

Donations (https://www.mteotc.org/donate ) can have a profound impact on individuals and communities in need. When you donate to charitable organizations or causes, you contribute to initiatives that address various social, economic, and environmental challenges. Here are some ways in which donations can make a difference:

- Humanitarian Aid
- Religious activities
- Education
- Healthcare
- Poverty Alleviation

To become a member https://www.mteotc.org/become-a-memeber

Connect With Us:
Facebook: https://www.facebook.com/Mahiberetsion
Telegram: https://t.me/+IOuXjyA12BdiOWFh
Website: https://www.mteotc.org/
YouTube: https://www.youtube.com/

በሀገራችን ኢትዮጵያ የምናየው ፍፁም ከኢትዮጵያዊነት የራቀ ነው። በዚህም ምክንያት ቅድስት ቤተክርስቲያን የችግሩ ገፈት ቀማሽ ከሆነ ሰንብታለች። ይህም በገዳማውያን ላይ፣ በምዕመን ላይ እንዲሁ...
01/24/2024

በሀገራችን ኢትዮጵያ የምናየው ፍፁም ከኢትዮጵያዊነት የራቀ ነው። በዚህም ምክንያት ቅድስት ቤተክርስቲያን የችግሩ ገፈት ቀማሽ ከሆነ ሰንብታለች። ይህም በገዳማውያን ላይ፣ በምዕመን ላይ እንዲሁም በማህበረሰባች ላይ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ፈጥሯል።

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያ ለወገኖቻችን ደራሽ መሆን አለብን፣ አለሁ እንበላቸው፣ መልካምነት መልሶ ይከፍላልና የማህበረ ፅዮን በሰሜን አሜሪካ ዋና ተግባሩ በመተጋገዝ ቤተክርስቲያን እና ኢትዮጵያውያን በመጠኑ ለመደገፍ ነው።

በአድራሻወቻችን ያግኙን ሙሉ መረጃ እሰጣለን፣ እንተባበራለን ፣ ለወገኖቻችንም አለሁ እንላለን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
መልካም ቀን

Connect With Us:
Facebook: https://www.facebook.com/Mahiberetsion
Telegram: https://t.me/+IOuXjyA12BdiOWFh
Website: https://www.mteotc.org/
YouTube: https://www.youtube.com/

ተተኪ አገልጋዮች በሚፈሩበት የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመደገፍ እና ለማስፋፋት የገጠር አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ለመደገፍ፣ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትን ለመደገፍ እና በተፈጥሮ እና...
01/23/2024

ተተኪ አገልጋዮች በሚፈሩበት የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመደገፍ እና ለማስፋፋት የገጠር አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ለመደገፍ፣ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትን ለመደገፍ እና በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለተጎዱ ማኅበረሰቦች ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ወላጅ ያጡ ህፃናትን እና ደጋፊ የሌላቸውን አረጋዉያንን ለመርዳት በዚህ በጎ አድራጎት ድርጅታች ውስጥ ተመዝግበው አባል ይሁኑ!

አባል መሆንዎ ከሚያስገኝልዎ መንፈሳዊ በረከት በተጨማሪ እነዚህን ጥቅሞች ያገኛሉ!
- በገዳማት እና የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በመረጡት ግዜ በፀሎተ እጣን ክርስትና ስምዎ እተነሳ ይታሰባሉ!
- በማኅበሩ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ አባል መሆንዎ ታውቆ ሌሎች አባላት የሚያገኙትን ጥቅማ ጥቅሞች ያገኛሉ!
- ድርጅቱ የታክስ ኤክዜምሽን ፍቃድ ስላለው በአሜሪካ የታክስ ሕግ መሰረት ድጋፍ ላደረጉት የገንዘብ መጠን የታክስ ተመላሽ የሚደረግልዎ ይሆናል !

*እንዴት ማበርከት ይቻላል:*
ለወርሃዊ የልገሳ እቅድ ለመመዝገብ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ። እያንዳንዱ መዋጮ ዋጋ አለው፣ እና አንድ ላይ፣ በተቸገሩ ሰዎች ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ተጽእኖ መፍጠር እንችላለን።

እርስዎ አባል ሆነው ወዳጅ ዘመድዎንም ያስመዝግቡ!
*የተሻለ ነገን ለመገንባት ይቀላቀሉን!*
Help us spread awareness by sharing this post with your friends and family. Together, we can make a difference! 🌐💚
Connect With Us:
Facebook: https://www.facebook.com/Mahiberetsion
Telegram: https://t.me/+IOuXjyA12BdiOWFh
Website: https://www.mteotc.org/
YouTube: https://www.youtube.com/

Address

United States Of America
Las Vegas, NV

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahibere Tsion Ethiopian Orthodox Tewahido Charity In Norh America posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mahibere Tsion Ethiopian Orthodox Tewahido Charity In Norh America:

Shortcuts

Share