Kera Gofa Diaspora Association

Kera Gofa Diaspora Association A non profit organization founded to help those in need in kera and Gofa area

ዘንድሮም ልክ እንደአምናው ለ725 አቅመ ደካሞች በ1,096,738  ብር የጤና መድህን ግዝተናል! በቀን$1 በመክፈል አባል በመሆን ከዚህ በረከት ተካፍሉ!
11/06/2024

ዘንድሮም ልክ እንደአምናው ለ725 አቅመ ደካሞች በ1,096,738 ብር የጤና መድህን ግዝተናል!
በቀን$1 በመክፈል አባል በመሆን ከዚህ በረከት ተካፍሉ!

10/09/2024

ውድ የማህበራችን አባላት የዛሬ አመት 6 ዶላር ለአንድ ሰው የአመት ጤና ሽፋን ብለን ተነስተን የጤና መድህን የገዛንላቸው ከ 600 በላይ ጎረቤቶቻችን አመታዊ እድሳቱ ቀኑ እየተቃረበ ስለሆነ ሁላችንም የቻልነውን በመለገስ የጤና መድህኑን እንድናስቀጥላቸው በትህትና ትጠየቃላችሁ:: በአካባቢያችሁ የጤና ድጋፍ የሚፈልጉ አቅመ ደካሞች ካሉ ብታሳውቁን እነሱንም የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ እናግዝ::

ለ2017 ጤና መድን ሽፋን የለገሱ ዝርዝር

1. ሙኒር ሙሳ $200.00
2. ፋሲል አበበ $200.00
3. ዮሴፍ ደምሴ $200.00
4. ቼጎ $ 600.00
5. ሚካኤል $ 300.00
6. አለማየሁ $ 200.00
7. አዲሱ በቀለ $ 200.00
8. ቢንያም ተስፋዬ $ 200.00
9. ቢኒያም ተ/ ምህርት $ 200.00
10 . ዘላለም በቀለ $ 200.00 11. መስፍን ጣፋ $300.00
12. ኤፍሬም $200.00

03/17/2024

የማህበራችን አባል እና የሰፈራችን ልጅ የሆነቸው ፈቲያ ዳውድ ለረጅም ግዜ አብሯት በቆየው የልብ ህመም ምክንያት አርፋለች!! የቀብር ስንስረዓቷ በትላንትናው እለት
በ farmersville TX ተፈፅሟል ::
ፈቲያ የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነበረች ::
ለመላው ቤተሰቦቿ እና ወዳጆቿ መፅናናትን እንመኛለን!

01/13/2024
12/15/2023
በአካባቢያችን ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች የጀመርነው የመኖሪያ ቤት ስራ እዚህ ደርሷል
11/26/2023

በአካባቢያችን ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች የጀመርነው የመኖሪያ ቤት ስራ እዚህ ደርሷል

አብሮ አደጋችን ተስፋዬ ዱባለ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው ህይወቱ አደጋ ውስጥ  ነው!! ተስፉ የሁለት ልጆች አባት ሲሆን የልጆቹን እናትና የህይወት አጋሩ ከአመት በፊት በሞት ስለተለየች...
10/03/2023

አብሮ አደጋችን ተስፋዬ ዱባለ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው ህይወቱ አደጋ ውስጥ ነው!! ተስፉ የሁለት ልጆች አባት ሲሆን የልጆቹን እናትና የህይወት አጋሩ ከአመት በፊት በሞት ስለተለየችው ችግሩ የከፋ ነው!! ማህበራችን በቅርቡ ለንቅለ ተከላ የሚያስፈልጉ ወጭወችን ለመርዳት እርብርብ ይጀምራል!! እንደተለመደው አባሎቻችን የበኩላችንን ለማድረግ እንዘጋጅ!!

09/07/2023

እነዚህን ልጆች ለዚህ ለማብቃት ለተሳተፋችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!

በቄራ ጎፋ ዳያስፖራ ማህበር ስፖንሰርነት የመዲ  ፕሮጀክት የሆኑት 33 ታዳጊዎች ሁሉንም  የዋና አይነት በብቃት ችለው የክረምት ኮርሳቸውን በብቃት አጠናቀዋል!!
09/07/2023

በቄራ ጎፋ ዳያስፖራ ማህበር ስፖንሰርነት የመዲ ፕሮጀክት የሆኑት 33 ታዳጊዎች ሁሉንም የዋና አይነት በብቃት ችለው የክረምት ኮርሳቸውን በብቃት አጠናቀዋል!!

07/12/2023

Members of KGDA

Address

Dallas, TX

Telephone

+14693864653

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kera Gofa Diaspora Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share