WERK Association

WERK Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WERK Association, Nonprofit Organization, Nairobi.

Women of Ethiopia Residing in Kenya is an association established in March 2024, dedicated to empowering Ethiopian women through personal development, cultural preservation, community engagement, networking opportunities, advocacy and support.

✨ Save the Date, WERK sisters!✨Mark your calendars for Saturday, October 3, 2026 as we gather for our Annual General Ass...
17/09/2026

✨ Save the Date, WERK sisters!✨

Mark your calendars for Saturday, October 3, 2026 as we gather for our Annual General Assembly at the Ethiopian Embassy.

Whether you’ve been with us from the start or are new to the group, your voice and presence matter! 🌸

We can’t wait to see you there!

08/03/2026
*Edited*🌸 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! 🌸​ሴትነትን የምናከብርበት፣ በታላቅ የእህትማማችነት መንፈስ የምንገናኝበት ልዩ ቀን ተዘጋጅቷል። በወርቅ ማህበር (WERK Association) የተዘ...
01/03/2026

*Edited*

🌸 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! 🌸

​ሴትነትን የምናከብርበት፣ በታላቅ የእህትማማችነት መንፈስ የምንገናኝበት ልዩ ቀን ተዘጋጅቷል።

በወርቅ ማህበር (WERK Association) የተዘጋጀውን ይህን ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!

​የዕለቱ ተግባራት፦
​🚶‍♀️ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ
​🤝 ትውውቅና የተሞክሮ ልውውጥ
​🗣️ አስተማሪ ውይይቶች
​🎮 አዝናኝና አእምሮን የሚያነቃቁ ጨዋታዎች

​📅 ማርች 7, 2026 (የካቲት 28)
⏰ ከጠዋቱ 3:30 እስከ ቀኑ 7:30 (9:30 AM-1:30 PM)
📍 የኢትዮጵያ ኤምባሲ ናይሮቢ

​✨ ነጭ ቲሸርት ወይም ሸሚዝ ከምቹ ጫማ ጋር ይልበሱ።
☕️ 🍛 ቡና እና ምሳ ተዘጋጅቷል!

​ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
እናክብር፣ እንማር፣ እንዝናና! 💜

​

የወርቅ ማህበር ሊቀመንበር ወ/ሮ ፀደንያ ድልነሳ  ከቢቢሲ አማርኛ ሬድዮ ጋር በቅርቡ  ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። የማህበራችንን ዓላማዎች እና በቅርብ ጊዜ ያከናወናቸውን ተግባራት አካፍለዋል። ...
31/12/2025

የወርቅ ማህበር ሊቀመንበር ወ/ሮ ፀደንያ ድልነሳ ከቢቢሲ አማርኛ ሬድዮ ጋር በቅርቡ ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። የማህበራችንን ዓላማዎች እና በቅርብ ጊዜ ያከናወናቸውን ተግባራት አካፍለዋል። ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ: የፌስቡክና የኢንስታግራም ገጾቻችንንም በመከተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ!

Our Chairlady recently had an insightful
interview with BBC Amharic Radio, sharing our association's objectives and highlighting our recent work. Click the link to listen and stay updated by following our Facebook and Instagram pages!
​

ዋና ዋና ዜናዎች- አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ አቆመች- አንድ ኤርትራዊ በአሜሪካ ስደተኞች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ሕይወቱ አለፈ- በኬንያ በሚኖሩ ኢትዮጵያን ሴቶች ስለተመ.....

Address

Nairobi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WERK Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share