Ethiopian Community In Cork - ECC

Contact the organisation

Ethiopian Community In Cork - ECC A hub for Ethiopians and friends of Ethiopia in Cork, Republic of Ireland.

🇪🇹🎉 Ethiopian New Year Celebration in Cork! 🎉🇪🇹The Ethiopian community in Cork came together today at Douglas Community ...
06/09/2026

🇪🇹🎉 Ethiopian New Year Celebration in Cork! 🎉🇪🇹

The Ethiopian community in Cork came together today at Douglas Community Centre to celebrate the Ethiopian New Year, Enkutatash (2019). 🌼✨

It was a wonderful day filled with joy, culture, music, traditional food, friendship, and togetherness.

A heartfelt thank you to everyone who participated and contributed to making the celebration such a memorable occasion. Your support and unity continue to keep our culture and traditions alive here in Cork. 🇪🇹🤝🇮🇪

Melkam Addis Amet! መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
Wishing everyone a happy, peaceful, and prosperous Ethiopian New Year!

Ethiopian Embassy in Dublin, Ireland

Embassy of Ireland in Ethiopia

📸 Some moments from today’s celebration:

12/08/2026

🌼 መጪውን የ2018/2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (እንቁጣጣሽ) በዓል አብረን እናክብር! 🌼
ውድ የማኅበራችን አባላት፣ ቤተሰቦች እና ወዳጆች፤
በአየርላንድ ሁለተኛ ከተማ በሆነችው ኮርክ የሚገኘው የኮርክ ኢትዮጵያውያን ማኅበር (ECC) እንኳን ለ2019 የኢትዮጹያ አዲስ ዓመት በዓላችን በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉን በአንድነት፣ በደስታ እና በጥሩ ወዳጅነት እንድናከብር በታላቅ አክብሮት ይጋብዛችኋል።
አዲሱን ዓመት በደስታ፣ በባህል፣ በባህላዊ ቡና እና በምርጥ ወዳጅነት አብረን እንቀበል!
🗓️ ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሴፕተምበር 5/2026 (September 5, 2026)
🕐 ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት (1:00 PM) ጀምሮ
📍 ቦታ፦ Douglas Community Centre (Church Road, Douglas, Cork)
✨ የዕለቱ ድንቅ ፕሮግራሞች፦
የሀገራችን የኢትዮጵያ ጣፋጭ ምግቦች 🍲
ባህላዊ የቡና ማፍላት ሥነ-ሥርዓት ☕
ለአዋቂዎች፣ ለልጆች እና ለቤተሰብ የሚሆኑ አዝናኝ እንቅስቃሴዎች 🎈
የሙዚቃ እና የባህል ዝግጅቶች 🎉
ይህ ሙሉ በሙሉ የቤተሰብ እና የወዳጅነት ዝግጅት ስለሆነ ሁሉም ሰው ተጋብዟል! ሁላችንም አዲሱን ዓመት በሰላም፣ በጤና እና በደስታ ለመቀበል ሰዓታችንን አክብረን እንድንገኝ ማኅበሩ ያሳስባል።
ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም አቅጣጫ ለመጠየቅ የኮሚቴ አባላትን ማነጋገር ትችላላችሁ።
ሁላችሁንም በዕለቱ ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን!
በከፍተኛ አክብሮት፣
ኮሚቴዉ
የኮርክ ኢትዮጵያውያን ማኅበር (ECC)

24/04/2026

ሰላም፣ ዉድ የኮርክ ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ አባላት ባጠቃላይ እንዴት ናችሁ? ።
ይህ ጥሪ ከማህበረሰቡ አምስቱ የኮሚቴ አባላት የቀረበላችሁ ሲሆን፣ ማህበረሰባችን ከተመሰረተ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በቂ የሆነ መደበኛ ስብሰባ ስላልነበረን፣ አሁን በጋራ ቁጭ ብለን የምንመካከርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
በሚመጣው ቅዳሜ ከሰዓት በ ኢትዮጵያን 8:00 በምናደርገው የቡድን ስልክ ጥሪ ላይ የምንወያይባቸው ነጥቦች፦
1. የማህበረሰቡ እድገት፦ ማህበረሰባችንን ወደፊት ለማራመድ ምን ማድረግ አለብን?
2. ማስተካከያዎች፦ እስካሁን የታዩና መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
3. የአፍሪካ ቀን፦ በመጪው ግንቦት ለሚከበረው የአፍሪካ ቀን በጋራ ምን አይነት ዝግጅት እናድርግ?
4. አዳዲስ ሀሳቦች፦ ከእናንተ የሚመጡ አዳዲስና ገንቢ ሀሳቦችን በጋራ ማዳመጥ።
የሁላችንም ተሳትፎ ለማህበረሰባችን መጠናከር ወሳኝ በመሆኑ፣ በታላቅ አክብሮት በስብሰባው ላይ እንድትገኙ የኮሚቴ አባላት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

17/03/2026

Well done to the Committee 🇪🇹for organising such a fantastic gathering 👏🏾👏🏾 Your hard work and dedication truly brought the community together. It was a beautiful showcase of culture, unity, and joy🫶🏽much appreciated!
Next is African Day 👏🏾👏🏾

~ Via Eden Eden

17/03/2026
17/03/2026

Address

Cork

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Community In Cork - ECC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organisation

Send a message to Ethiopian Community In Cork - ECC:

Shortcuts

Share