Gamo development association of Dita branch

Gamo development association of Dita branch Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamo development association of Dita branch, Non-Governmental Organization (NGO), Zadar.

አቶ ሳሙኤል ሳልቴ የጋሞ ልማት ማህበር ዲታ ቅርንጫፍ የፕላቲንየም ደረጃ አባል ሆኑአቶ ሳሙኤል ሳልቴ ለልማት ማህበሩ ያላቸውን አጋርነት በተግባር ስላሳያችው ከልብ እናመሰግናለን      ቅድሚ...
05/03/2025

አቶ ሳሙኤል ሳልቴ የጋሞ ልማት ማህበር ዲታ ቅርንጫፍ የፕላቲንየም ደረጃ አባል ሆኑ
አቶ ሳሙኤል ሳልቴ ለልማት ማህበሩ ያላቸውን አጋርነት በተግባር ስላሳያችው ከልብ እናመሰግናለን
ቅድሚያ ለጋራ ልማት!!!

አቶ አጥናፋ አየለ የጋሞ ልማት ማህበር ዲታ ቅርንጫፍ የፕላቲንየም አባል ሆነ።ስለአጋርነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!     ቅድሚያ ለጋራ ልማት
19/02/2025

አቶ አጥናፋ አየለ የጋሞ ልማት ማህበር ዲታ ቅርንጫፍ የፕላቲንየም አባል ሆነ።
ስለአጋርነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
ቅድሚያ ለጋራ ልማት

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ጎርቃ አበሳ 1-8 ት/ቤት የ2017ዓ .ም 3,000/ሶሶት ሺህ /ብር የተማሪዎች የአባልነት  ክፍያ ፈፀሙከልብ እናመሰግነዋለን!
22/01/2025

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ጎርቃ አበሳ 1-8 ት/ቤት የ2017ዓ .ም 3,000/ሶሶት ሺህ /ብር የተማሪዎች የአባልነት ክፍያ ፈፀሙ
ከልብ እናመሰግነዋለን!

ህዳር 14/03/2017 የተባለ የሰላም አነስተኛ ማይክሮ ፍይናንስ የምስረታ ጉባኤ ዘንድሮ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በውቢቷና ለምለሚቷ ምድር አርባ ምንጭ  ከተማ ስለሚከበር  የምስረታ ጉባኤው ...
14/11/2024

ህዳር 14/03/2017 የተባለ የሰላም አነስተኛ ማይክሮ ፍይናንስ የምስረታ ጉባኤ ዘንድሮ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በውቢቷና ለምለሚቷ ምድር አርባ ምንጭ ከተማ ስለሚከበር የምስረታ ጉባኤው ወደ ታህሳስ 5/04/2017ዓም መራዘሙን እናሳውቃለን

We had great time!!!
07/11/2024

We had great time!!!

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ዲታ ሱሉሴ  ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች 7,500 ሺህ ብር  በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር አባልነት አድሰዋል።ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2017 ዓ/ም የተማሪ...
05/11/2024

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ዲታ ሱሉሴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች 7,500 ሺህ ብር በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር አባልነት አድሰዋል።

ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2017 ዓ/ም የተማሪ አባልነት መዋጮ 7,500 ብር(ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጋሞ ልማት ማህበር ቋሚ አባልነት አድሷል።የት /ቤቱ ርዕስ መምህርም 9-12 ክፍል ከእያንዳንዱ ተማሪ 30 ብር የሰበሰቡትን በታማኝነት ገቢ አድርገዋል።በቀጣይም በተለያዩ ተግባራት ከማህበሩ ጋር አብረው እንደሚሠሩና ድጋፉ ተጠናክሮ እንደምቀጥልም ተናግሯል።

የተለያዩ ማህበራዊ መሠረቶችን፣ ተቋማትን እና ግለሰቦችን አባል በማድረግ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የጋሞ ልማት ማህበር ዲታ ቅ/ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሪት ፀጉ አሉላ እንደገለፁት ግንባር ቀደም የሆኑትን ዲታ ሱሉሴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤትን አመስግነዋል።

ማህበሩ አሁን ላይ በህብረተሰቡ ዘንድ እየተፈጠረ ያለዉን የልማት ጥያቄ ለመመለስ እና ወቅቱ በደረሰበት ደረጃ የህዝቡን ፍላጎት ለማርካት ከህዝቡ ለህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋጥ እየተጋ መሆኑን ሥራ አስኪያጇ ጠቅሰው በአጋርነትም የሰሩ፣(ዲታ ወረዳ አስተዳዳሪ ፣ የወረዳው ጽ/ቤት አመራሮች፣ት/ቤቶች የት/ጽ/ቤት ሀላፊ፣ ዲታ ሱሉሴ ት/ቤት መመህራን አና ባለሙያዎች ከልብ አመስግነዋል)።

ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም
ጋሞ ዞን ዲታ

Thanks!
05/11/2024

Thanks!

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!!!
29/10/2024

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!!!

29/10/2024

Address

Zadar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo development association of Dita branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gamo development association of Dita branch:

Share