TMMSA ማመማዘት

TMMSA ማመማዘት # ዘፈር ማሕበር መፍረይቲ ማሽነሪ ኢንዱስትሪ ትግራይ
Machinery Manufacturers Industrial Sectorial Association (TMMISA)

06/05/2025
የትግራይ ማሽን ኣምራች ኢንድስትሪ ዘርፍ ማህበር የተሳተፈበት ከሚያዝያ 25 እስከ 29 እየተካየደ ያለው የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ኣካል የሆነው ኤግዚቢሽን የሚያሳይ ምስል በከፊልTM...
05/05/2025

የትግራይ ማሽን ኣምራች ኢንድስትሪ ዘርፍ ማህበር የተሳተፈበት ከሚያዝያ 25 እስከ 29 እየተካየደ ያለው የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ኣካል የሆነው ኤግዚቢሽን የሚያሳይ ምስል በከፊል
TMMISA Portal👉https://www.tmmisa.com
🟨 ቴሌግራም፦ 👉https://t.me/+yHYbfeB5GoA1Mjhk
🟦 ፌስቡክ፡- 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=61551657676853
🟩 ዩትዩብ፦ 👉https://www.youtube.com/
🟨 ማርኬቲንግ ቴሌግራም፦ 👉https://t.me/tmmisamarketing
🟦 ማርኬቲንግ ፌስቡክ፡- 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=61567220151607
🟩 ማርኬቲንግ ዩትዩብ፦ 👉https://www.youtube.com/channel/UCVOccdIez0RfckseuiK_u9w
🟫 ኢ-ሜይል፡- 👉[email protected]

07/03/2025

ዝኸበርኩም ኣባላት ዘፈር ማሕበር መፍረይቲ ማሽነሪ ኢነድስትሪ ትግራይ ምህርትኹም ብኸምዚ መልክዕ ብምድላው ኣብ ማሕበራዊ ሚድያ ብምዝርጋሕ ክተፋልጡን ናይ ዕዳጋ ምትእስሳር ክትፈጥሩ ከምትኽእሉን ከምኡውን ናይ "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" ኣካል ዝኾነ 1ኛው ዙር ኣገር ኣቐፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት" ካብ መጋቢት 20-24 ኣብ ዝካየድ ኤግዚቢሽን እተምርትዎም ምህርትኹምን ናይ ሕሉፍ ስራሕትኹምን ብኸምዚ መልክዕ በምድላው ብ ኢ-ኮመርስ እናፋለጥኹም ብክልልን ብሃገር ለኸን ጥራሕ ተይኮነስ ብዓለም ለኸ ተወዳደርቲ ክትኾኑ ከምትኽእሉ ክንገልፀልኩም ንፈቱ

1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት🟨 የኢንድስትሪ ሚኒስተር ከትግራይ ኢንድስትሪ ቢሮ እና የትግራይ ማሽነሪ ኣምራች  ኢነድስትሪ ዘርፍ ማህበር በመተባበር ከመጋቢት 20...
06/03/2025

1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት
🟨 የኢንድስትሪ ሚኒስተር ከትግራይ ኢንድስትሪ ቢሮ እና የትግራይ ማሽነሪ ኣምራች ኢነድስትሪ ዘርፍ ማህበር በመተባበር ከመጋቢት 20 – 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ፕሮግራም ኣካል የሆነ “የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ፣ ለሃገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል
የዝግጅቱ ዋና ዓላማ
👉 በኢትዮጵያ ያሉት ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ለእርሻ፣ለመዓድን፣ለኣግሮ ፕሮሰሲንግ፣ለኮንስትራክሽን እና ሌሎች የማምረት ኣገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪ ኣምራቾች ያልዋቸው ችግሮች በተናጠል መልኩ ለመፍታትና እና ለመደገፍ
👉 ሀገር ኣቀፍ የኢንድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የበለጠ ትኩረት እንድያገኙ እና ለኣጠቓላይ የሃገራችን ምርታማነት መጨመር ኣስተዋፅኦ ማደግ ነው
👉 በሀገር ዛቀፍ ያሉት የኢነድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የገብያ ትስስር ለመፍጠር ነው
👉 ዝግጅቱ ከመላ ሀገራችን የሚታደሙ የማሽነሪ ኣምራቾች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ሲምፖዝየምና ፓናል ወደ ተመረጡ የማሽነሪ ኣምራቾች የመስክ ጉብኝት እና ተሞክሮ ልውውጥ ያካትታል
👉 👉 👉 ለተጨማሪ መረጃ 0914384531 ወይም 0911369408 ይደውሉልን

06/03/2025

"የኢትዮጵያ ታምርት፤እኛም እንሸምት" ኣካል የሆነው
1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢነድስትሪ ንቅናቄ ሳምነተ

05/03/2025
የፕሮግራም ለውጥ ይመለከታልበየካቲት 22 – 26/2017 ዓ.ም እንዲካሄድ የተያዘው ፕሮግራም በክልላችን የሚካሄደው የኣድዋ በዓልና በሲዳማ ብሄራዊ የፍቼ ጨምበላላ በዓል ምክንያት የተያዘው ፕ...
27/02/2025

የፕሮግራም ለውጥ ይመለከታል
በየካቲት 22 – 26/2017 ዓ.ም እንዲካሄድ የተያዘው ፕሮግራም በክልላችን የሚካሄደው የኣድዋ በዓልና በሲዳማ ብሄራዊ የፍቼ ጨምበላላ በዓል ምክንያት የተያዘው ፕሮገራም ተቀይሮ ከመጋቢት 20 – 24/2017 ዓ.ም እንዲካሄድ ለውጥ የተደረገ መሆኑን እየገለፅን፤
ኣሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉና እንድትሳተፉ በትህትና እንገልፃለን

1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት
🟨 የኢንድስትሪ ሚኒስተር ከትግራይ ኢንድስትሪ ቢሮ እና የትግራይ ማሽነሪ ኣምራች ኢነድስትሪ ዘርፍ ማህበር በመተባበር ከመጋቢት 20 – 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ፕሮግራም ኣካል የሆነ “የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ፣ ለሃገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል
የዝግጅቱ ዋና ዓላማ
👉 በኢትዮጵያ ያሉት ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ለእርሻ፣ለመዓድን፣ለኣግሮ ፕሮሰሲንግ፣ለኮንስትራክሽን እና ሌሎች የማምረት ኣገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪ ኣምራቾች ያልዋቸው ችግሮች በተናጠል መልኩ ለመፍታትና እና ለመደገፍ
👉 ሀገር ኣቀፍ የኢንድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የበለጠ ትኩረት እንድያገኙ እና ለኣጠቓላይ የሃገራችን ምርታማነት መጨመር ኣስተዋፅኦ ማደግ ነው
👉 በሀገር ዛቀፍ ያሉት የኢነድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የገብያ ትስስር ለመፍጠር ነው
👉 ዝግጅቱ ከመላ ሀገራችን የሚታደሙ የማሽነሪ ኣምራቾች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ሲምፖዝየምና ፓናል ወደ ተመረጡ የማሽነሪ ኣምራቾች የመስክ ጉብኝት እና ተሞክሮ ልውውጥ ያካትታል
👉 👉 👉 ለተጨማሪ መረጃ 0914384531 ወይም 0911369408 ይደውሉልን

1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት🟨 የኢንድስትሪ ሚኒስተር ከትግራይ ኢንድስትሪ ቢሮ እና የትግራይ ማሽነሪ ኣምራች  ኢነድስትሪ ዘርፍ ማህበር በመተባበር ከየካቲት 22...
18/02/2025

1ኛው ዙር ኣገር ኣቀፍ የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ ሳምንት
🟨 የኢንድስትሪ ሚኒስተር ከትግራይ ኢንድስትሪ ቢሮ እና የትግራይ ማሽነሪ ኣምራች ኢነድስትሪ ዘርፍ ማህበር በመተባበር ከየካቲት 22-26/2017 ዓ/ም የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ፕሮግራም ኣካል የሆነ “የማሽነሪ ኢንድስትሪ ንቅናቄ፣ ለሃገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል
የዝግጅቱ ዋና ዓላማ
👉 በኢትዮጵያ ያሉት ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ለእርሻ፣ለመዓድን፣ለኣግሮ ፕሮሰሲንግ፣ለኮንስትራክሽን እና ሌሎች የማምረት ኣገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪ ኣምራቾች ያልዋቸው ችግሮች በተናጠል መልኩ ለመፍታትና እና ለመደገፍ
👉 ሀገር ኣቀፍ የኢንድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የበለጠ ትኩረት እንድያገኙ እና ለኣጠቓላይ የሃገራችን ምርታማነት መጨመር ኣስተዋፅኦ ማደግ ነው
👉 በሀገር ዛቀፍ ያሉት የኢነድስትሪ ማሽነሪ ኣምራቾች የገብያ ትስስር ለመፍጠር ነው
👉 ዝግጅቱ ከመላ ሀገራችን የሚታደሙ የማሽነሪ ኣምራቾች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ሲምፖዝየምና ፓናል ወደ ተመረጡ የማሽነሪ ኣምራቾች የመስክ ጉብኝት እና ተሞክሮ ልውውጥ ያካትታል
👉 👉 👉 ለተጨማሪ መረጃ 0914384531 ወይም 0911369408 ይደውሉልን

Address

Mekelle
Mekelle

Telephone

+251922965572

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TMMSA ማመማዘት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to TMMSA ማመማዘት:

Share