19/04/2026
ማህበራችን ተስፋ ነዳያን ሰንበቴ ከተማ ለሚገኙ 32 አቅመ ደካሞች በአልን ተደስተው እንዲውሉ የስጋ ቅርጫ ድጋፍ አድርጓል።
ስለ ሰጣችሁን ድጋፍ እያመሰገንን በቀጣይም ማህበሩ እንዲጠናከርና ከዚህ የተሻለ እንዲሰራ ድጋፋችሁ አይለየን🙏
ተስፋ ነዳያንን ማገዝ ና መደገፍ ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ተስፋ ነዳያን ማህበረሰብ አቀፍ የበጎ አድራጎትማህበር
👉 አቢሲኒያ ባንክ - 424242888
👉 አባይ ባንክ - 2391118911141018
👉 ንግድ ባንክ - 1000496672732
👉 አዋሽ ባንክ - 01329966065400